አሁን ደግሞ Gudaf Tsegay እራሱዋ ከስማ በለዋ በላይ ጥርት ያለ እንግሊዘኛ ስታወራ ስሙዋት ። ጥያቄው በደንብ ግብቶዋት በጥሩ ሁኔታ መልስ ስጥታለች ። እነዚህ አሜሪካኖችን የጠየቁ አቃቂር አውጪ ጋዜጠኞች ናቸው መልሱዋ ገብቶዋቸው በደንብ ያወሩዋት እንግዲህ ለምን ስማ በለው አስፈለጋት ነው. this is one beautiful girl the only thing bout her is she is marred እነዚህ ቆንጆ ሕዝቦችን ነው እንግዲህ እነዚህ ቡዳ አማሮች ለመጨኮን የሚፈልጉት። ሳቁዋ ብቻ ይበቃል ።
አንድ ግዜ አንድ የራሽያ አስተርጎሚ ነንሴን ጋዜጠኞችን ዲዛዝስተር ናቹሁ ሲሉዋቸው ትርጎሚው ይህንኑ ምንም ቃሉን ሳይቀይር ለኪልንተን ሲተርጉምለት ኪሊንተርን በሳቅ ፈረስ ። ይህ እወነተኛ ስማ በለው ማለት ይህ ነው ዝም ብለህ ተርጉም አንተ ማነህ ጥያቄውን ሳንሱር የምታረገው