Skip to content
Post by Horus » 24 Jul 2022, 22:13
Post by Educator » 25 Jul 2022, 06:15
Horus wrote: ↑24 Jul 2022, 22:13 ሰለሞን 10 ሺ ከተሸነፈ በኋላ ድካም እንዳለበት ግልጽ ነበር። 3ቱም ለ5ሺ ማጣሪያ ሲሮጡ ድካም እንዳላቸውና ዛሬ እንደ ማያሸንፉ ግጽ ነበር። ደራርቱ ቱሉ በሰልሞን ባሬጋ በጣም አዝናለች። የዝግጅት ይሁን ወይም ሌላ ምክንያቱ ወደ ፊት ይታወቃል። ትልቁ ጥያቄ እነኬንያም መሸነፋቸው ነው!
Return to “Ethiopian News & Opinion”