Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15496
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ድልን ከትግሬ-ወያኔዎች እጅ ያራቀው እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን!ጥጋብ እና ጉራቸው የሰው ህሌና ከሚችለው በላይ ነበር። እግዜር ጧ! አድርጎ እንደ አህያ መሬት ላይ አንከባለላቸው።

Post by Abere » 24 Jul 2022, 10:55

ድልን ከትግሬ-ወያኔዎች እጅ ያራቀው እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን!ጥጋብ እና ጉራቸው የሰው ህሌና ከሚችለው በላይ ነበር። እግዜር ጧ! አድርጎ እንደ አህያ መሬት ላይ አንከባለላቸው።

መመኪያ እና ሃይላችን እግዜአብሄር ነው። ኃያላን መንግስታት ወያኔን ወጥመድ አድርገው ቀለብ ስንዴ እየሰፈሩ፥ የጦር መሳርያ እየጫኑ፤ ፊታውራሪ የጦር አማካሪያቸው ቢሆኑ፤ በዐደባባይ ጩኸት ህዝብ ቢያደናግሩ እግዚአብሄር የጌታዎች ጌታ የንጉሶች ንጉስ ነው እና ምንም ትጥቅ የሌለውን ባዶ እጅ ገበሬውን ፋኖ ሰደደባቸው ፤ ትግሬ-ወያኔዎችም እንደ ቅጠል እረገፉ፤ መሳርያቸውን አስረክበው አሸለቡ። ያጦር አምጭ ኡኡ ያለው የትግሬ-ወያኔዎች ጥጋብ በጦር ዐልባ ገበሬ ተወግቶ ውሉደ ወያኔዎች እንደ አህያ እርቃናቸውን በየመንገዱ ተንከባለሉ።

ወያኔዎች ለመሆኑ ዕድል ቢቀናቸው ማን ሰው ነው በምድረ-ኢትዮጵያ አንገቱን ቀና አድርጎ መሄድ ይችል የነበረው። በፈሪ ከመሸነፍ በጀግና መሸነፍ እንደት ይበልጥ። ፈሪ እና ትንሽ ሰው ዕድል ከገጠመው የሰው ልጅ መኖር አይችልም። ስለሆነም እግዜር ከፈሪ ዘረጦ እና ትንሽ ሰዎች ከሆኑት የትግሬ-ወያኔዎች ድል ቀማቸው -900,000 እንደ ቅጠል ረግፎባቸው አሁን መቀሌ ቆዝመዋል።

Axumezana
Senior Member
Posts: 19271
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ድልን ከትግሬ-ወያኔዎች እጅ ያራቀው እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን!ጥጋብ እና ጉራቸው የሰው ህሌና ከሚችለው በላይ ነበር። እግዜር ጧ! አድርጎ እንደ አህያ መሬት ላይ አንከባለላቸው።

Post by Axumezana » 24 Jul 2022, 11:49

Abere ፋኖ፤ ፤ከTDF ጋር፥ ብቻውን፥ ቀርቦ፥ አይዋጋም፥ በአብዛኛው፥ጊዜ፥ ራቅ፥ ብሎ፥ የሚሸሹትን፥ የኢትዮጵያ፥ ወታደሮች፥ እያስፈራራ ወይም፥ እየገደለ፥ ጠበንጃ፥መሰብሰብ፥ነው። ከተሞችንም፥ አጋጣሚውን፥ እየተጠቀመ፥ ይዘርፋል፥ ያንተ፥ የውሸት፥ ማጀገን፥ ሀቁን፥አይለዉጠውም። ያአማራ፥ ልዪ፥ ሃይልና፥ የኤርትራ፥ ጦር፥ ባለበት፥ግንባር፥ ጥይት፥ ማብረጃው፥የአማራ፥ ልዩ፥ ሃይል፥ ሲሆን፥ የኤርትራ፥ ጦር፥ የሚዋጋው፥ በስተመጨረሻ፥ ነው። ታች፥ ያለው፥ ምልከታ፥ፉኖህን፥ በመሬት፥ ላይ፥ ያለውን፥ የአይን፥ እማኝነት፥ ቃሉን፥ ሰጥቶበታል።

https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... g#p1297085

Abere
Senior Member
Posts: 15496
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ድልን ከትግሬ-ወያኔዎች እጅ ያራቀው እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን!ጥጋብ እና ጉራቸው የሰው ህሌና ከሚችለው በላይ ነበር። እግዜር ጧ! አድርጎ እንደ አህያ መሬት ላይ አንከባለላቸው።

Post by Abere » 24 Jul 2022, 12:00

:lol:

ተባለ እንዴ?! ፋኖ ባይ ኖር ወያኔ በአሁኑ ሰአት አዲስ አበባ ነበረች። ፋኖ አለ የሚል ወሬ ከሰማች ወያኔ ድመት እንዳየች አይጥ ነው የምትፈረጥጠው። በያዘው ጥይት ቁጥር ነው ፋኖ ወያኔን የሚያረግፋት። የወያኔ ምሳሌያዊ አነጋገሮች፥
1) ወያኔ መከላከያ መጣ ወይም አለ ሲሏት - በጎቹ ናቸው እንደ ትላለች
2) ወያኔ ፋኖ አለ ወይም መጣ ሲሏት - ነብሮቹ መጡብን ትላለች።

Axumezana wrote:
24 Jul 2022, 11:49
Abere ፋኖ፤ ፤ከTDF ጋር፥ ብቻውን፥ ቀርቦ፥ አይዋጋም፥ በአብዛኛው፥ጊዜ፥ ራቅ፥ ብሎ፥ የሚሸሹትን፥ የኢትዮጵያ፥ ወታደሮች፥ እያስፈራራ ወይም፥ እየገደለ፥ ጠበንጃ፥መሰብሰብ፥ነው። ከተሞችንም፥ አጋጣሚውን፥ እየተጠቀመ፥ ይዘርፋል፥ ያንተ፥ የውሸት፥ ማጀገን፥ ሀቁን፥አይለዉጠውም። ያአማራ፥ ልዪ፥ ሃይልና፥ የኤርትራ፥ ጦር፥ ባለበት፥ግንባር፥ ጥይት፥ ማብረጃው፥የአማራ፥ ልዩ፥ ሃይል፥ ሲሆን፥ የኤርትራ፥ ጦር፥ የሚዋጋው፥ በስተመጨረሻ፥ ነው።



Abere
Senior Member
Posts: 15496
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ድልን ከትግሬ-ወያኔዎች እጅ ያራቀው እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን!ጥጋብ እና ጉራቸው የሰው ህሌና ከሚችለው በላይ ነበር። እግዜር ጧ! አድርጎ እንደ አህያ መሬት ላይ አንከባለላቸው።

Post by Abere » 24 Jul 2022, 20:29

ትግሬ-ወያኔ እራሷ በፈጠረችው ከንቱ የበታችነት ስሜት ተነሳስታ አማራን ጠልቸ አጎዳለሁ ስትል በመጨረሻ እራሷ ጉሮሮ ላይ ተሰክቶባት እየተሰቃየች ነው። ለአማራ የወረወረችው አንካሴ(ጦር) አማራ ፋኖ ነቅሎ ሰክቶባት ይኸው መቀሌ ተደብቃ የሲቃ ጩኸት ማቅለጥ ከያዘች 2 አመታት አለፋት። አሁን የወያኔ ደጋፊዎች የልቅሶ ቦታ ኢንተርኔት ሁኗል። አውደ ውጊያውን ሞከሩት አልቻሉም ተሸነፉ፤ ወደ ጆባይደን ኡኡ አሉ ወጤት አልባ ሆነ፤ በመጨረሻ ከአብይ አህመድ እግር ወድቀን አመድ ልሰን እንታረቅ አሉ፤ይህም አስቸጋሪ ሆነ ፋኖ ዐብይ አህመድ ምን አገባው አለ፤ ሁመራ ወልቃይት እና ራያ መሬቱ አማራ ህዝቡም አማራ ነው። ወያኔ አፍንጫሽን ላሽ -ከፈለግሽ እንደ መላጣ አህያ አመድ ላይ ተንከባለይ - የአማራ ጉዳይ የአማራ ብቻ ነው ብሏት አረፈ። ወያኔን ከምድረገጽ ሳናጠፋ ከቤታችን አንገባም ያለው ፋኖ አፈ ሙዙን መዝዞ እየጠበቃት ነው። ጥጋቧን አስተነፈሰላት አይባልም ይህ ጉዳይ፤ ቆርቆሮ እራስ ወያኔ በለስ ቢቀናት ኑሮ እስከ አሁን በጩኸት ሙተን ነበር። ወያኔን የደመሰሰ እግዜር ይመስገን!!!

Post Reply