Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15496
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ከትግራይ የተውጣጡት አትሌቶች ወያኔዎች ቢሆኑ ኑሮ እንደ አትሌት ፈይሣ ሌሊሳ ያደርጉ ነበር። ወይ መሬት ላይ ይንከባለሉ ነበር ወዘተ፡ ግን አላደረጉትም። ታዲያ ይህ ለወያኔዎች አያሳፍርም ?

Post by Abere » 24 Jul 2022, 11:33

ከትግራይ የተውጣጡት አትሌቶች ወያኔዎች ቢሆኑ ኑሮ እንደ አትሌት ፈይሣ ሌሊሳ ያደርጉ ነበር። ወይ መሬት ላይ ይንከባለሉ ነበር ወዘተ፡ ግን አላደረጉትም። ታዲያ ይህ ለወያኔዎች አያሳፍርም ወይ? ቅሌት እና ሃፍረት መቺ ይገባቸዋል።

እነኝህ ሯጮት በእውነት ተቸግረዋል:: በገገማ ወያኔ ሁኑ ይሏቸዋል እነርሱ ቢፈልጉ ኑሮ እኮ ሳይጠየቁ ሩጫውን እንደ ጨረሱ እንደ ፈይሳ ሌሊሳ ለዐባይ-ትግራይ ድምጽ ነን ብለው እጆቻቸውን ወደ ሰማይ አንጨፍረረው ይታዩ ነበር። ተቃውሞ ያቀርቡ ነበር። ይህ ነው ትክክለኛው ማስረጃ። ወያኔዎች በሜዳ ላይ ዝም በለው ይሻፍዳሉ። የልጆቹን ገጽታ ለማበላሸት እና ተራ ቅስቀሳ ለማድረግ ይሞክራሉ። እነኝህ ልጆች ትግሬ ነን አላሉ፤ ኢሮብ ነን አላሉ፥ ኩናማ ወይ አገው ነን አላሉ - ኢትዮጵያዊ ነን ብለው ነው የሚያምኑት። የኢሮብ ጎሳ ተወላጅ የነበረው ሚሩጽ ይፍጠር በኢትዮጵያዊነቱ እንደ ኮራ እንደ ተንቀባረረ ነው የሞተው። እነኝህን ልጆች ከከፍታ ወደ ዝቅታ ለማውረድ ተራ ዱርዬ የአሜሪካ ከተማዎች ኩታራ ወያኔዎች ፎቶ በመነሳት መከራ በሉ። ኢትዮጵያዊያኖች ቤሳ ቢስቲ ወይም የጥፍራቸውን ቆሻሻ ያህል አይቆጥሩትም። የድሃ ልብ እና ቀልብ ጠባብ ስለሆነች ዳንኪራዋ አያድርስ ነው።

Axumezana
Senior Member
Posts: 19273
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ከትግራይ የተውጣጡት አትሌቶች ወያኔዎች ቢሆኑ ኑሮ እንደ አትሌት ፈይሣ ሌሊሳ ያደርጉ ነበር። ወይ መሬት ላይ ይንከባለሉ ነበር ወዘተ፡ ግን አላደረጉትም። ታዲያ ይህ ለወያኔዎች አያሳፍ

Post by Axumezana » 24 Jul 2022, 12:09

ስፖርታዊ፥ጭዋነትን፥ አክብረዋል፥ የወከሉት፥ አገራቸውን፥ ኢትዮጽያን፥ ነው። ፖለቲካና፥ ስፖርት፥ በተቻለ፥ መለዬት፥ አለበት። ይኸንንም፥ ደግሞ፥ አድርገዋል፥ እንደነ፥ ቀነኒሳ፥ያሉ፥ ታላላቅ፥ አትሌቶችም፥ ደራርቱም፥ በየጊዜው፥ ይኸንን፥ አድርገዋል። ከዚህ፥ በፊት፥ ነግሬሃሎሁ፥ በወያነና፥ በእያንዳንዱ፥ ትግረዋይ፥ ያለውን፥ " emotional attachment "አንተ፥ ልትረዳው፥ አትችልም፥ መጀመርያ፥ ትግረዋይ፥ መሆን፥ አለብህ፥ አንተ፥ ግን፥ እንኻን፥ ትግረዋይ፥ ልትሆን ( ድብልቅ፥ ልትሆን፥ ትችላለህ፥ እንደማንም፥ ኢትዮጵያዊ) በወያኔ፥ ጥላቻ፥ ምናልባትም፥ ከዛ፥ አልፎ፥ በትግራይ፥ ሕዝብ፥ እንደ፥ የኢሳያስ፥ አማላኪዎች፥ ጥላቻ፥ እንዳለብህ፥ የምትፅፊፉቸው፥ አስተያየቶች፥ ያመላክታሉ።

sesame
Member+
Posts: 8583
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: ከትግራይ የተውጣጡት አትሌቶች ወያኔዎች ቢሆኑ ኑሮ እንደ አትሌት ፈይሣ ሌሊሳ ያደርጉ ነበር። ወይ መሬት ላይ ይንከባለሉ ነበር ወዘተ፡ ግን አላደረጉትም። ታዲያ ይህ ለወያኔዎች አያሳፍ

Post by sesame » 24 Jul 2022, 12:52

Axumezana wrote:
24 Jul 2022, 12:09
ስፖርታዊ፥ጭዋነትን፥ አክብረዋል፥ የወከሉት፥ አገራቸውን፥ ኢትዮጽያን፥ ነው። ፖለቲካና፥ ስፖርት፥ በተቻለ፥ መለዬት፥ አለበት።
Agame dumbo, you are lying to yourself again, trying to square the circle. Letesenbet is from Erob clan and knows how the Adwa Agames have treated her and her people. They showed their disdain for the ugly Agame flag. They could have raised both flags because the Agame flag is not illegitimate in Ethiopia. They refused to do so.

Using sports for political ends is common. For example, at the summer olympics in1968, two black Americans raised their gloved hands at the medals podium. The picture below is one of the most iconic images of the civil rights movements.



Post Reply