Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: የአብይ መንግስት ፍዳ/The burden of Abiy's government

Post by Y3n3g3s3w » 07 Jun 2022, 12:09

እኔ ከዚህ መንግስ የተገነዘብኩት በጣም ሚስጥረኛ መሆኑን ነው ይሄም በጣም ተገቢ ነው ፣ ምክነያት አገሬን አፈርሳለሁ ብሎ የሚፎክር ህዝብ ባለበት ሀገር ውስጥ እንዴት ነው እያንዳንዱን አገር የሚመለከት ሚስጥራዊ ጉዳይ ቲቪ ላይ ወተህ የምታብራራው ጠላት እጅ ቢገባ strategic advantage የማይሰጥና ችግር እንደማያመጣ እርግጠኛ ካልሆንክ በስተቀር ፣ ዳሩ ግን መንግስቱ ፍፁም በሁሉም ነገር ትክክል ነው እያልኩ አደሏም ፣ ምን ለማለት ነው ብዙ የማናቃቸው ነገሮች አሉ:: እኔ ራሴ ስንት ግዜ በመንግስት እርር ድብን ብዬ ነገር ግን እውነቱን ስረዳ የተፀፀትኩበት ብዙ አጋጣሚ አለ. አሁን ግን መረጃ ሳላገኝ መደገፍም መቃወምም እምቢ ብያለሁ

እሰቲ ወደ ሌል ተያያዥ ጉዳይ ስናልፍ .....

መቼም የኢትዮጵያ ህዝብ በኔ እድሜና ከዛም በፊት ብዙ መከራ ውስጥ አልፈዋል አሁንም እያለፋ ነው :: ዛሬ ከበፊቱ በምን ይለያል ? ለኔ አዲሱ ነገር ኢትዮጵያ ዛሬ የኔ የምትለው መሪ ፣ ለኢትዮጵያ የሚሰራ መሪ ፣ በትክክል በኢትዮጵያውያን የተመረጠ መሪና ዘመኑን ያገናዘበ መሪ እየታገዘች በታሪክ ይዛ የቆየችውን ያልተገባትን ቦታ ወደኁላ በመተው ወደ ፊት እየሄደችበት ያለው ግስጋሴ ብዙ ባሪያ ፈንጋይ ሀገሮችን አለማስደሰት ብቻ ሳይሆን ስጋት ዉስጥ መጣሉም ነው :: እናም ይሄ ሁሉ ዳይናሚክ 4 አመታት ለባሪያ ፈንጋዮች ተላላኪ መንግስት ላለመሆን የሚደረግ ትንቅንቅ ነበር/ነው ብለን ማጠቃለል አንችልም? ይሄንን ካልን ዘንዳ ደሞ ሌላው ጥያቄ አንዳንድ ኢትዮጵያውያን ይህን ለምን መገንዘብ አልቻሉም /አቃታቸው ?
ከመረጃ እጥረት፣የእውቀት ማነስ፣ በገንብነዋይ መደለል፣ በማንኛውም ዋጋ ሀገርና ወገንን ሸጦም ቢሆን ስልጣን ለመያዝ መፍጨርጨር ፣የተሳሳተ የበዳይና ተበዳይ የባሪያ ፈንጋዮች መርዛማ የታሪክ መፅሀፈት ሰለባነት ??
ሌላ አንድ ግዙፍና ብዙ ሰው ግን ችላ የሚለው ነገር ለምንድነው በኢትዮጵያ መንግስት ላይ የባሪያ ፈንጋዮች ጫና በበዛ ቁጥር የሀገር ውስጥ ተቃዋሚውም ፣ጋዜጠኛውም ፣ የዲያስፖራ አክትቪስትና ፖለቲከኛ ተብየዎችም አንድ ግዜ የሚረባረቡት፣ ይሄ ደሞ በባንዳነት የምስክር ወረቀት ያገኙትን ወያኔዎችን ለጊዜው ወደጎን በመተው ነው ??
Horus wrote:
06 Jun 2022, 19:40
የነገ ሰው፣
የጎሳ ህሳቤም ሆነ ስሜት በራሱ ግዜ አይሞትም። አንድ ማንነት በሌላ ይተካል እንጂ ማንነት አይሞትም። ከባዮሎጂም፣ ከኢቮሉሽንም፣ ከካልቸርም ጋራ የተወሳሰበ ስዋስው ነው። ስለሆነ አቢይ ወደ መዕራብ እየተጓዘ የምስራቅ መድረሻ ላይ በፍጹም አይደርስም ። 1000 ኪ/ር ባንድ እርምጃ ይጀመራል ይባላል። ዛሬ ምንም ጣጣ የሌለውና ግዙፍ ፍላጎትና ድጋፍ ያለው የሰንደቅ አላማ ጉዳይ እንኳ ማንሳት ያልፈለገ ቀስበቀ ጎሰኘት ያጠፋል ከንቱ ምኞት ነው።

አቢይ የዛሬ አራት አመት ልክ ስልጣን ላይ እንደ ወጣ አንድ እጅግ ቀላል እርምጃ ይወስድ ነበር፣ አንተ ያልከው ሰው ቢሆን ። እሱም አሁን መንግስት የያዘቅ ባንዲራ ህግ ሲቀየር ሕዝብ ይወስንበታል ። ላሁኑ ግን ባዲሱ ባንዲራ የሚያምኑ ያን መያዝ ይችላሉ። በድሮ ባንዲራ የሚያምኑ ያን መያዝ ይችላሉ የሚለው እጅግ ትክክለኛ ፖሊሲ ምንም ሳይናገር ይተወው ነበር ። ሰው የድሮ ባንዲራ ይዞ ነው የተቀበለው፣ ያን በዚያ በተወው ነበር ሁሉም ነገር የራሱን ሞት ይሞታል የሚባለው ።

የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ መያዝ ክልክል ነው ብሎ ሰው እያስገደል እና የጎሳ ባንዲራ መሸከም በህግ እያስገደደ የጎሳ ሰር ዓት በራሱ እንዲሞታ እያደረገ ነው የሚለው ፋክትና ሎጂክ የማይደግፈው ክርክርህ ነው ። በትንሹም ቢሆን ያንን የኢትዮዖያዊነትና የዜግ ነት ጉዞ ጀምሮ ቢሆን ያን ማለት ትችል ነበር። ዛሬ ያ የለም ። ዛሬ አንተ ቡራዩና ገፈርሳ አገርህ አይደለም ። አቢይ ተግባራዊ እያደረገ ያለው የሺመልስ አብዲሳ ፕላን ነው ።

አንዴ በጃችን የገባቸው ስልጣን ከዚህ በኋላ ማንም እንዲነካት አናደርግም ነው ያለው ። በዚህም ሳቢያ አቢይ የፖለቲካ መሪነቱን ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ እርግፍ አድርጎ አስወግዶታል። ስለ ኢትዮጵያ ዜጋዎች መብት፣ ፍትህ፣ ዴሞክራሳዊ መንግስት፣ አካታችነት ሁሉም ተወግዶ የምሰ ማው ስለ እርሻ፣ ፖሊስና ዘብ ስለ ማጠንከር፣ ብድር ስለ ማግኘት እና የቱሪስት ዋሻዎች ምስተዋወቅ ነው። ልብ በል ኢኮኖሚ አይሰራ አላኩም ። ባንድ ቃል አቢይ አሁን የሚሰራ መለስ ያደረገውን ነው፣ ያ ደሞ ልክ የትግሬ ጎሳ ከበርቴ እንደ ፈለፈለው አቢይም በተራው የኦሮሞ ጎሳ ከበርቴ መፈልፈል ነው የተያያዘው ። ሳይንስ አይስትም፣ አይዋሽም ። ይህ ነው እየሆነ ያለው! ኬር

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: የአብይ መንግስት ፍዳ/The burden of Abiy's government

Post by Y3n3g3s3w » 07 Jun 2022, 12:27

I thinks towards the end of you comment, the last two paragraph 'የዘባረቅህ መሰለኝ' I will read it later though, however , in a nut shell let's leave history for historians and build of what we got right now free of ethnic mix up. let's put an end to that type of rehetoric because it won't take us any where good only disaster afer disaster..

sun wrote:
06 Jun 2022, 21:34
Y3n3g3s3w wrote:
06 Jun 2022, 13:49
በጥላቻ ቸርቻሪዎች የደነቆረን ትውልደ ሰለ ሀገር ፍቅር ማሰተማር/ማነፅ

ጦርነትና ልማት ሁለት ተቃራኒ የሆኑ ነገሮችን በዐንድ ላይ ማስኬድ( እረ ብልፅግናው ቀርቶ ሰላማችንን ሰጡን የሚሉ ብዙ አግባብና አግባብ የሌላቸው ድምፆች በበዙበት ሁኔታ ውስጥ )

ሌብነት /ሙስና መዋጋት - ትልቁ ሌላው ጦርነት

ትምህርት -ይሄን እንኳን ለዶር ብርሀኑ ትቶለታል(የዶር ብረረሀኑ የጦር ግንባር)

እርሻ እያረሰ እያሳረሰ የነጮቹን ጦርነት መቋቛም
አረጓዴ አሻራ ለልጅ ልጅ አርቆ ማሰብ አርቆ ማሰብ

ኢትዮጵያዊ መከላከያ መገንባት(ከኮንትሮባንድ ነጋዴ ሰራዊት ወደ ኢትዮጵያዊ ሰራዊት)

የኢትዮጵያ ደህንነት/ሰኩሪቲ ከዚሮ ጀምሮ መገንባት (ሀገርን ለውጭ ሀይል ከሚሰልል ደህንነት የሀገር ጥቅም/ ሀገርን የሚጠብቅ ሀይል መገምባት)

ዕዳ መክፈል - ወያኔ የዘረፈውን የብር ክምር እዳ
(27 አመት ሲሰርቅና ዘረማንዘሩን ሌብነት ሲያስተምር ኖሮ አሁን ከተባረረ በኀላ ምን ቢሉ ጥሩ ነው? ሀገሪቷን ሰናለማ ኖረን ተገለልን )

ዐረ ስንቱ .....ጥሩ ነገር ግን ይህ መንግስት አቅምና ፈቃደኝነት እንዳለው አምናለሁ ! የምችለውንም ድጋፍ እስመጨረሻው አረግለታለሁ.

TheManWhoSawTomorow
Well said indeed! Now that many governments all over the world are getting together to get stronger and stronger for invading weaker countries and dividing their resources among themselves it is a pity to see the so called educated Ethiopian extremist elites barking garbage against each other instead of putting aside their traditional pathetic envies and jalousies instead getting together and engage in positive actions to build the positive future for all of our children and grand children down the line.

PM Abiy and his good government have laid the new positive ground on which to build our own dreams as a country and as a society so as to become a good and positive example for Africa and the world at large. What is the big deal here? We have one country together which is more than enough for all of us, specially if we engage in peaceful interaction and promote peaceful developments based on equality and justice for all. Leaders like PM Abiy are a once in 1000 year great gift from the great mother nature whether we believe it or not. Just sit down and think calmly. Whom do you want to put on PM Abiy's chair/position and have peace, security and development for the whole country? :mrgreen:

If we are addicted in endless chanting and battle cries regardless of what kind of government we happen to have then we can only remain as the same wretched and backward underdeveloped country who represent a beggar dependent society and country.

Hopefully the majority of sensible Ethiopian need to categorically reject all of these noisy blind trouble makers who are barking day and night for token matters rather than trying to make their country and their society united and become great together.

If it were not for the distinguished and determined patriotic Oromos, such as Abune Petros (Magarsa Badhaasa), General Abdisa Aga, General Jagama Kello, General Tadassa Birru and the fierce fighter Oromo horsemen coming to the front and challenging the mighty invaders face to face, engaging them and crushing them beyond any repair, etc, Ethiopia would have gone completely extinct long ago.

This further means that all of the current extremists barking and chanting loud in their usual dreams of attempting to steal Oromo victories just like they have been doing before even though they would have also gone extinct together with the country itself if Oromos did not save Mamma Ethiopia at it's eleventh sure hours of collapse
.

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: የአብይ መንግስት ፍዳ/The burden of Abiy's government

Post by Y3n3g3s3w » 07 Jun 2022, 12:41

ትንሽ ባስተካክልልህ ካልከፋህ?

የአብይ መንግስት መምጣት እሰከዛሬ ለፍተው(በዱር በገደሉ ተንከራተው) የባንድነት ሰርተፍኬት ላገኙ ባንዳዎችና ሌሎች ተራ ባንዳዎች በርግጥ መቅስፍት ነው !

Abere wrote:
06 Jun 2022, 17:01
ጂራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮኻል። ዐብይ አህመድ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የተላከ መቅሰፍት ነው። እሩሱ እራሱ ችግር ነው። የችግሩ አካል ሳይሆን እራሱ የችግሩ ምንጭ ነው። He can't be part of the SOLUTION as he is the source of the problem, he need to go away soon. And those who surrounding and partying with and have some living cells in their brain had better advise him. Any unbiased or unbribed person if be able to list out, the gains and losses for Ethiopia after Abiy Ahmed took power from TPLF, I bet it will all losses, not a single gain even. So, he is liability not an asset to the political process and normalization of the country. Like it or not, the objective reality will ultimately preside over and give the verdict, he will be soon history.

Abere
Senior Member
Posts: 15496
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የአብይ መንግስት ፍዳ/The burden of Abiy's government

Post by Abere » 07 Jun 2022, 14:18

ለመሆኑ ዐብይ አህመድ ስልጣን ከወጣ በኋላ በሚልዮኖች የሚቆጠሩ ንጽሃን ኢትዮጵያዊያን የተገደሉት የባንዳነት ሰርቲፊኬት ስለያዙ ነው ማለትህ ነው?

እውነቱ ይህ ነው። ዐብይ አህመድ የክፍለ-ዘመኑ የይሁዳው ንጉስ ሄሮድስ ነው። ሄሮድስ ስልጣኑን እጅግ ከመጠን በላይ ስለሚወድ፤ ሰበዓ ሰገል የአይሁድ ንጉስ ህጻን እየሱስ ተወልዶ አይተነው መጣን ሲሉት ፤ ልቡ ብቅናት እና ክፋት ተሞልቶ እየሱስን ለማደን ሲል ብዙ መቶ ሺ ህጻናት ጨፍጭፏል። ዐብይ አህመድ ሚልዮኖች ገድሏል - በወለጋ፥አሩሲ፤ ባሌ፤ወሎ፤ ጎንደር፤ትግራይ ፤ወዘት የቤት እንሰሳት ሳይቀር። የቤት እንሰሳቶቹም ሰርቲፊካት ከባንዳ ወስደዋል ማለት ነው።

"When Herod realized that he had been outwitted by the Magi, he was furious, and he gave orders to kill all the boys in Bethlehem and its vicinity who were two years old and under, in accordance with the time he had learned from the Magi." Matthew 2:16-18.

Y3n3g3s3w wrote:
07 Jun 2022, 12:41

Horus
Senior Member+
Posts: 42915
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአብይ መንግስት ፍዳ/The burden of Abiy's government

Post by Horus » 07 Jun 2022, 14:45

Y3n3g3s3w wrote:
07 Jun 2022, 12:09
እኔ ከዚህ መንግስ የተገነዘብኩት በጣም ሚስጥረኛ መሆኑን ነው ይሄም በጣም ተገቢ ነው ፣ ምክነያት አገሬን አፈርሳለሁ ብሎ የሚፎክር ህዝብ ባለበት ሀገር ውስጥ እንዴት ነው እያንዳንዱን አገር የሚመለከት ሚስጥራዊ ጉዳይ ቲቪ ላይ ወተህ የምታብራራው ጠላት እጅ ቢገባ strategic advantage የማይሰጥና ችግር እንደማያመጣ እርግጠኛ ካልሆንክ በስተቀር ፣ ዳሩ ግን መንግስቱ ፍፁም በሁሉም ነገር ትክክል ነው እያልኩ አደሏም ፣ ምን ለማለት ነው ብዙ የማናቃቸው ነገሮች አሉ:: እኔ ራሴ ስንት ግዜ በመንግስት እርር ድብን ብዬ ነገር ግን እውነቱን ስረዳ የተፀፀትኩበት ብዙ አጋጣሚ አለ. አሁን ግን መረጃ ሳላገኝ መደገፍም መቃወምም እምቢ ብያለሁ

እሰቲ ወደ ሌል ተያያዥ ጉዳይ ስናልፍ .....

መቼም የኢትዮጵያ ህዝብ በኔ እድሜና ከዛም በፊት ብዙ መከራ ውስጥ አልፈዋል አሁንም እያለፋ ነው :: ዛሬ ከበፊቱ በምን ይለያል ? ለኔ አዲሱ ነገር ኢትዮጵያ ዛሬ የኔ የምትለው መሪ ፣ ለኢትዮጵያ የሚሰራ መሪ ፣ በትክክል በኢትዮጵያውያን የተመረጠ መሪና ዘመኑን ያገናዘበ መሪ እየታገዘች በታሪክ ይዛ የቆየችውን ያልተገባትን ቦታ ወደኁላ በመተው ወደ ፊት እየሄደችበት ያለው ግስጋሴ ብዙ ባሪያ ፈንጋይ ሀገሮችን አለማስደሰት ብቻ ሳይሆን ስጋት ዉስጥ መጣሉም ነው :: እናም ይሄ ሁሉ ዳይናሚክ 4 አመታት ለባሪያ ፈንጋዮች ተላላኪ መንግስት ላለመሆን የሚደረግ ትንቅንቅ ነበር/ነው ብለን ማጠቃለል አንችልም? ይሄንን ካልን ዘንዳ ደሞ ሌላው ጥያቄ አንዳንድ ኢትዮጵያውያን ይህን ለምን መገንዘብ አልቻሉም /አቃታቸው ?
ከመረጃ እጥረት፣የእውቀት ማነስ፣ በገንብነዋይ መደለል፣ በማንኛውም ዋጋ ሀገርና ወገንን ሸጦም ቢሆን ስልጣን ለመያዝ መፍጨርጨር ፣የተሳሳተ የበዳይና ተበዳይ የባሪያ ፈንጋዮች መርዛማ የታሪክ መፅሀፈት ሰለባነት ??
ሌላ አንድ ግዙፍና ብዙ ሰው ግን ችላ የሚለው ነገር ለምንድነው በኢትዮጵያ መንግስት ላይ የባሪያ ፈንጋዮች ጫና በበዛ ቁጥር የሀገር ውስጥ ተቃዋሚውም ፣ጋዜጠኛውም ፣ የዲያስፖራ አክትቪስትና ፖለቲከኛ ተብየዎችም አንድ ግዜ የሚረባረቡት፣ ይሄ ደሞ በባንዳነት የምስክር ወረቀት ያገኙትን ወያኔዎችን ለጊዜው ወደጎን በመተው ነው ??
Horus wrote:
06 Jun 2022, 19:40
የነገ ሰው፣
የጎሳ ህሳቤም ሆነ ስሜት በራሱ ግዜ አይሞትም። አንድ ማንነት በሌላ ይተካል እንጂ ማንነት አይሞትም። ከባዮሎጂም፣ ከኢቮሉሽንም፣ ከካልቸርም ጋራ የተወሳሰበ ስዋስው ነው። ስለሆነ አቢይ ወደ መዕራብ እየተጓዘ የምስራቅ መድረሻ ላይ በፍጹም አይደርስም ። 1000 ኪ/ር ባንድ እርምጃ ይጀመራል ይባላል። ዛሬ ምንም ጣጣ የሌለውና ግዙፍ ፍላጎትና ድጋፍ ያለው የሰንደቅ አላማ ጉዳይ እንኳ ማንሳት ያልፈለገ ቀስበቀ ጎሰኘት ያጠፋል ከንቱ ምኞት ነው።

አቢይ የዛሬ አራት አመት ልክ ስልጣን ላይ እንደ ወጣ አንድ እጅግ ቀላል እርምጃ ይወስድ ነበር፣ አንተ ያልከው ሰው ቢሆን ። እሱም አሁን መንግስት የያዘቅ ባንዲራ ህግ ሲቀየር ሕዝብ ይወስንበታል ። ላሁኑ ግን ባዲሱ ባንዲራ የሚያምኑ ያን መያዝ ይችላሉ። በድሮ ባንዲራ የሚያምኑ ያን መያዝ ይችላሉ የሚለው እጅግ ትክክለኛ ፖሊሲ ምንም ሳይናገር ይተወው ነበር ። ሰው የድሮ ባንዲራ ይዞ ነው የተቀበለው፣ ያን በዚያ በተወው ነበር ሁሉም ነገር የራሱን ሞት ይሞታል የሚባለው ።

የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ መያዝ ክልክል ነው ብሎ ሰው እያስገደል እና የጎሳ ባንዲራ መሸከም በህግ እያስገደደ የጎሳ ሰር ዓት በራሱ እንዲሞታ እያደረገ ነው የሚለው ፋክትና ሎጂክ የማይደግፈው ክርክርህ ነው ። በትንሹም ቢሆን ያንን የኢትዮዖያዊነትና የዜግ ነት ጉዞ ጀምሮ ቢሆን ያን ማለት ትችል ነበር። ዛሬ ያ የለም ። ዛሬ አንተ ቡራዩና ገፈርሳ አገርህ አይደለም ። አቢይ ተግባራዊ እያደረገ ያለው የሺመልስ አብዲሳ ፕላን ነው ።

አንዴ በጃችን የገባቸው ስልጣን ከዚህ በኋላ ማንም እንዲነካት አናደርግም ነው ያለው ። በዚህም ሳቢያ አቢይ የፖለቲካ መሪነቱን ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ እርግፍ አድርጎ አስወግዶታል። ስለ ኢትዮጵያ ዜጋዎች መብት፣ ፍትህ፣ ዴሞክራሳዊ መንግስት፣ አካታችነት ሁሉም ተወግዶ የምሰ ማው ስለ እርሻ፣ ፖሊስና ዘብ ስለ ማጠንከር፣ ብድር ስለ ማግኘት እና የቱሪስት ዋሻዎች ምስተዋወቅ ነው። ልብ በል ኢኮኖሚ አይሰራ አላኩም ። ባንድ ቃል አቢይ አሁን የሚሰራ መለስ ያደረገውን ነው፣ ያ ደሞ ልክ የትግሬ ጎሳ ከበርቴ እንደ ፈለፈለው አቢይም በተራው የኦሮሞ ጎሳ ከበርቴ መፈልፈል ነው የተያያዘው ። ሳይንስ አይስትም፣ አይዋሽም ። ይህ ነው እየሆነ ያለው! ኬር
እኔ አንድ ሁለት ነገሮች ባጭሩ ብዬ አቆማለሁ።

ሕዝብ ሁሉን ነገር የሚያይበት የራሱ ዊዝደም አለው ። ዊዝደም ኦፍ ዘ ክራውድ ይባላል ። ያን የሚንቁ መሪዎች ከህዝባቸው ጋር ዘላቂ ችግር ውስጥ ይገባሉ ። አቢይ ሕዝቡን እንዲያድምጥ ምከሩት ።

መንግስት፣ መሪ ፣ አንድ ሰው የሚለካው በሚናገረው ወይም በሚደብቀው አይደለም፤ በሚሰራው ነው ። ህዝብ በየቀኑ፣ በየመስኩ በትንሹም በትልቁም መንግስትን ሲያስተል ነው የሚውለው የሚኖረው ። ስለሆነ መንግስት እራሱን ከህዝብ ቢደብቅ ስራው ግን ህያውና ገሃድ ስለሆነ በተግባሩና ካራክተሩ ምንግስት ድብቅ አይደለም ።

ህዝብ መንግስትን ማመንና መደገፍ የሚያቆመው የመሪ ንግግርና ስራ ለየቅል ሲሆኑ ነው ። ይህ ሳይንስ ነው ። ስለዚህ መንግስት ነው እራሱን መጠየቅ ያለበት! ለምንድን ነው የምጠላው? ምንድን ነው ጥፋቴ ማለት የመሪነት ችሎታ ነው ።

ከላይ እንዳኩት አቢይ የፖለቲካ መሪነት መስጠት አለበት ። ዞሮ ዞሮ ዲፕሎማሲም ጦርነትም የፖለቲካ መሪነት ላይ ያበቃሉ ። የህዝቦቹን የፖለቲካ ጥያቄዎችን የሚንቅ፣ የሚሸሽ፣ ከአገሩ የፖለቲካ ዲማንዶች የሚደበቅ መሪ ብዙ አይጓዝም ።

ስለ አለም አቀፍ ግፊት ምንም መጨመር ያለበት ነገር የለም ። አሜሪካ ሪጂም ለውጥ ሊያደርግብኝ ነው ያለ ቀን የኢትዮጵያ ህዝብ ያለም ዲያስፖራ ሳይቀር እንደ አድዋ ተነስቶ ኢትዮጵያዊ ምን ማለት እንደ ሆነ አአይቷል፣ ፎቶውን ጭምር በመያዝ። አቢይ ስልጣኑ ካደጋ በዳነለት ማግስት ነው ያን ክቡር፣ ያን ጀግና ህዝብ ሰንደቅህን ይዘህ ጥምቀት አትወጣም ያለው ።

አሁን የኔ ወንድም ብርሌ ከነቃ አይሆንም ዕቃ እንደ ተባለው ነው ። የሕዝብ አመኔት መልሶ ለማግኘት አቢይ ምን ማድረግ እንዳለበት ያውቃል ። እኔ የፖለቲካ አመራር እለዋለሁ!

Right
Member
Posts: 4854
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የአብይ መንግስት ፍዳ/The burden of Abiy's government

Post by Right » 07 Jun 2022, 15:19

What Abiye doesn’t have it?
It has been said that a great deal of experience, knowledge, mentoring and provable past achievements are the minimum requirements for a leader of a nation. Those personal assets can be further supported by state institutions. Abiye doesn’t have the first one and he hated the idea of building institutions and surrounding himself with quality people.

Those important assets I mentioned above cannot be given through advise or charity but they have to be earned.

He is a con artist, a fraudulent and dishonest.
He must go.
Mr Horror- advising water is like pouring water on a stone.

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: የአብይ መንግስት ፍዳ/The burden of Abiy's government

Post by Y3n3g3s3w » 07 Jun 2022, 16:09

In today’s Ethiopian Who has an exclusive right to be mad at Dr/Col/ PM Abiy’s government ?
Real FANO?,
Zemene Kassie FANO ?,
TPLF ?,
Shene?,
Amharas in general ?,
Oromos in general ?,
Gurage?,
Welayita,?
Sidamo ,?
Somali?, ...e.t.c.
I know what you thinking, but it is not TPLF! Logic has all the answer, shene is the most angry of all . Why you may ask? Because Dr Abiy made them look like subhumans , I will leave the “how” part for you the audience and now to another tricky question: who among the above should be grateful to the Abiy’s government??

Again I know what you are thinking, but it is not the Oromos, it is the TPLF , I leave the “why“ and “why” part for the ዱቄት ወያኔዎች

Right wrote:
07 Jun 2022, 15:19
What Abiye doesn’t have it?
It has been said that a great deal of experience, knowledge, mentoring and provable past achievements are the minimum requirements for a leader of a nation. Those personal assets can be further supported by state institutions. Abiye doesn’t have the first one and he hated the idea of building institutions and surrounding himself with quality people.

Those important assets I mentioned above cannot be given through advise or charity but they have to be earned.

He is a con artist, a fraudulent and dishonest.
He must go.
Mr Horror- advising water is like pouring water on a stone.

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: የአብይ መንግስት ፍዳ/The burden of Abiy's government

Post by Y3n3g3s3w » 07 Jun 2022, 16:33

ቀሲስ አበረ ...ወዴት ወዴት ነው ነገሩ
"ለመሆኑ ዐብይ አህመድ ስልጣን ከወጣ በኋላ በሚልዮኖች የሚቆጠሩ ንጽሃን ኢትዮጵያዊያን የተገደሉት የባንዳነት ሰርቲፊኬት ስለያዙ ነው ማለትህ ነው? " የምትለዋን በ

ለመሆኑ ዐብይ አህመድ ስልጣን ከወጣ በኋላ በሚልዮኖች የሚቆጠሩ ንጽሃን ኢትዮጵያዊያን የተገደሉት የባንዳነት ሰርቲፊኬት በያዙ ነው ::
ብለህ ብታሰነብበን.:: ምክንያቱም እየተዋወቅን ማ ምን ለምን እንደሚሰራ ጠንቅቀን እናቃለን እኮ.
መንግስትን ለማሳጣት በዚች ሀገር ላይ ያልተፈፀመ ወንጀል አለ?

Abere wrote:
07 Jun 2022, 14:18

ለመሆኑ ዐብይ አህመድ ስልጣን ከወጣ በኋላ በሚልዮኖች የሚቆጠሩ ንጽሃን ኢትዮጵያዊያን የተገደሉት የባንዳነት ሰርቲፊኬት ስለያዙ ነው ማለትህ ነው?

እውነቱ ይህ ነው። ዐብይ አህመድ የክፍለ-ዘመኑ የይሁዳው ንጉስ ሄሮድስ ነው። ሄሮድስ ስልጣኑን እጅግ ከመጠን በላይ ስለሚወድ፤ ሰበዓ ሰገል የአይሁድ ንጉስ ህጻን እየሱስ ተወልዶ አይተነው መጣን ሲሉት ፤ ልቡ ብቅናት እና ክፋት ተሞልቶ እየሱስን ለማደን ሲል ብዙ መቶ ሺ ህጻናት ጨፍጭፏል። ዐብይ አህመድ ሚልዮኖች ገድሏል - በወለጋ፥አሩሲ፤ ባሌ፤ወሎ፤ ጎንደር፤ትግራይ ፤ወዘት የቤት እንሰሳት ሳይቀር። የቤት እንሰሳቶቹም ሰርቲፊካት ከባንዳ ወስደዋል ማለት ነው።

"When Herod realized that he had been outwitted by the Magi, he was furious, and he gave orders to kill all the boys in Bethlehem and its vicinity who were two years old and under, in accordance with the time he had learned from the Magi." Matthew 2:16-18.

Y3n3g3s3w wrote:
07 Jun 2022, 12:41
ትንሽ ባስተካክልልህ ካልከፋህ?

የአብይ መንግስት መምጣት እሰከዛሬ ለፍተው(በዱር በገደሉ ተንከራተው) የባንድነት ሰርተፍኬት ላገኙ ባንዳዎችና ሌሎች ተራ ባንዳዎች በርግጥ መቅስፍት ነው !

Abere wrote:
06 Jun 2022, 17:01
ጂራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮኻል። ዐብይ አህመድ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የተላከ መቅሰፍት ነው። እሩሱ እራሱ ችግር ነው። የችግሩ አካል ሳይሆን እራሱ የችግሩ ምንጭ ነው። He can't be part of the SOLUTION as he is the source of the problem, he need to go away soon. And those who surrounding and partying with and have some living cells in their brain had better advise him. Any unbiased or unbribed person if be able to list out, the gains and losses for Ethiopia after Abiy Ahmed took power from TPLF, I bet it will all losses, not a single gain even. So, he is liability not an asset to the political process and normalization of the country. Like it or not, the objective reality will ultimately preside over and give the verdict, he will be soon history.

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: የአብይ መንግስት ፍዳ/The burden of Abiy's government

Post by Y3n3g3s3w » 23 Jul 2022, 12:50

Who in this evil consumed planet would go this much extra miles for his country's stability?

Horus
Senior Member+
Posts: 42915
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአብይ መንግስት ፍዳ/The burden of Abiy's government

Post by Horus » 23 Jul 2022, 13:27

የነገሰው፣
እስቲ በJune 7 ስለ ሺመልስና አቢይ ያደረግነውን ውይይት መልሰው አንብበውና ትላንት ታዬ ደንድአ በኦሮሞ ምክር ቤት ያደረገውን ማጋለጥ ጋር አስተያየው? አቢይ በእውነት እራሱ ሺመልስ ካልሆነ የአቢይን መሪነት ይዞ ገደል የሚከተው ሺመልስ አብዲሳ ነው! አሁን ክርክር የለም፣ ፋክቱን ከሚያውቁት ሰማነው!

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: የአብይ መንግስት ፍዳ/The burden of Abiy's government

Post by Y3n3g3s3w » 23 Jul 2022, 15:47

ውድ Horus,

ለኔ ምንም አዲስ ነገር የለም የዶ/ር አብይ መንግስት በአሁኑ ሰዐት ያለማጋነን ኢትዮጵያውያ ያላት ብቸኛ ምርጫ ነው! በከፍተኛ ደረጃ በውጭ ሀይሎች የሚደገፉና ተቃዋሚ ነን በማለት የሚያስመስሉ ሀይሎች ሌት ተቀን እንደሚያደነቁሩን የዶ/ር አብይ መንግስት እንደ ወያኔ ኢትዮጵያ ጠል ሰብስብ አደለም፣ በርግጥ ተገቢ በሆኑ ጉዳዮች(ምክንያቶች) መወቀሱን አልቃወምም ነገር ግን "አብይ ኦነግ ነው"፣ "አወቆ ነው ሰው ሲጨፈጨፍ ዝም የሚለው " እና የመሳሰለው ትችት ምንም አይነፋም::: ይልቁንም እንደ ፓርቲ ብልፅግና ወስብስብና ተላልቅ እጥፍ ድርብ ችግሮች አሉበት:: እነዚህ ችግሮች ደግሞ የኢትዮጵያ ህዝብ ተባብሮ ተረባርቦ የሚወጧቸው እንጂ አብይን በመቃወም እንደውም ሀገሪቱን ከማጡ ወደ ረመጡ ነው የሚወስዳት:: እርግጥ ነዉ የዶ/ር አብይ መንግስት በጣም አደገኛ ወንጀለኞች በውስጥ ተሰግስገው እየገዘገዙት እንደሆነ ቀና ዜጎች ሁሉ ይገነዘቡታል :: የውስጥ ገዝጋዦቹ ደገሞ ከሁሉም ብሄሮች የተውጣጡ የተገዙ ስግብግቦች ናቸው ::
ለማጠቃለል ይሄ መንግስት የኢትዮጵያውያንን እርዳታ ድጋፍ ትብብር እንጂ ተቃውሞ አይገባውም የተቃውሞና ወከባው ወጤቱ መከራ ነው ለኢትዮጵያና ህዝቦቿ:::

Horus wrote:
23 Jul 2022, 13:27
የነገሰው፣
እስቲ በJune 7 ስለ ሺመልስና አቢይ ያደረግነውን ውይይት መልሰው አንብበውና ትላንት ታዬ ደንድአ በኦሮሞ ምክር ቤት ያደረገውን ማጋለጥ ጋር አስተያየው? አቢይ በእውነት እራሱ ሺመልስ ካልሆነ የአቢይን መሪነት ይዞ ገደል የሚከተው ሺመልስ አብዲሳ ነው! አሁን ክርክር የለም፣ ፋክቱን ከሚያውቁት ሰማነው!

Axumezana
Senior Member
Posts: 19272
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የአብይ መንግስት ፍዳ/The burden of Abiy's government

Post by Axumezana » 23 Jul 2022, 19:02

ወያኔ/ኢሕድግ ከስልጣን ሲወርድ( በፈረንጆች 2018። USD 20- 25 billion) ነበር። አሁን USD 55 billion ነው። በአራት፥ አመት፥ ውስጥ፥ ከእጥፍ፥ ያደገው፥ ለምንድነው፥ ብሎ፥ መጠየቅ፥ ወያኔን፥ እየረገሙ፥ ከመኖር፥ ነፃ፥ ያወጣል።

https://www.statista.com/statistics/531 ... %20dollars.

Selam/
Senior Member
Posts: 17937
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የአብይ መንግስት ፍዳ/The burden of Abiy's government

Post by Selam/ » 23 Jul 2022, 19:43

Axum Kizenam - it’s worth asking why TPLF thugs emptied the state coffers on their way to Dedebit.
Axumezana wrote:
23 Jul 2022, 19:02

Post Reply