Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15496
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ፆመ-ትግራይ እና ምህላ ተጀምሯል - ፈውስ ለዐብይ አህመድ

Post by Abere » 23 Jul 2022, 11:15

]ፆመ-ትግራይ እና ምህላ ተጀምሯል - ፈውስ ለዐብይ አህመድ[/b]

የወያኔ የወፍ ጎጆ የሆነችው ትግራይ እስትንፋስ እና ተሰፋ በዐብይ አህመድ እጅ ነው። የደብረጽዮን፤የጌታቸው ረዳ፤ የጻድቃን ወዘተ ወያኔዎች ህይወት ለዚች ሰዓት የበቃችው በአብይ አህመድ ነው። ለጋስ እና ቸሩ አብይ አህመድ 100 ቢዮን ብር ለ3 ወር ቀለብ የሚሰፍር ነው። ፋኖ የነጎድጎድ ማዕበል ሁኖ ወያኔን ደብዛዋን ሊያጠፋ ሲተም እርሱ እንደ መልዐክ ጋርዶ የወያኔን የወፍ ጎጆ የሚጠብቅ ነው - ዐይኖቹ እንቅልፍ አይመኙም። መሰረተ-ወያኔው ዐብይ አህመድ የኦነግ ብቻ ሳይሆን የትህነግ የብርቅ ልጅ ነው። በስለትም ይሁን በጸሎት ብቻ ይህ የሚወራበት ነገር ውሸት ይሁንለት - የጾመ ትግራይ ወምህላ ዋና አላማ።

በመሰረቱ የጾመ -ትግራይ ወምህላ ለዐብይ አህመድ ዋና አላማ እጅግ የተለያዩ ናቸው። ሌሎች ኢትዮጵያዊያን ከእግዜር የተሰጠ ተግሳጽ ለቅጣት ብቻ ሳይሆን ለትምህርት: ለአስተውሎ መንገደ-እግዚአብሄር እንድ ከተል ማስገንዘቢያ ነው።

ንጉስ ዳዊት በመዝሩ:-
< ብጹእ ብእሲ ዘኢቆመ ውስተ ፍኖተ ኃጥአን ወዘኢነበረ ውስተ መንበረ መስትሳልቃን። > በክፉዎች መንገድ ያልሄደ ብጹእ ነው እንዳለው መጽሃፍ ቅዱስ።

ስለዚህ ዐብይ አህመድ የ31 መርገመ ትግራይ ከሆነው አጋንንት ከሆነው ወያኔ ጋር የሚያደርገው ዝሙት እንድሁም አረማዊ ከሆነው ኦነጋዊ መንገዱ የአርምሞ ጊዜ እግዜር የሰጠው ይመስላል። መቸም ሰው በህመም የአልጋ ቁራኛ ሲወድቅ እግዜር ይማርህ ወንጌላዊ ትዕዛዝ እና ግደታ ስለሆነ የስጋ ፈውስ ብቻ ሳይሆን እግዜር የአእምሮ አስተውሎ፤ የንስሃ እንድሁም በሰማይ ፍርድ ከመቀብል በምድር መቀበል ይቀላል እና ይህን ፍርድ ለመቀበል ያብቃህ -የንስሃ ዕድል ይሰጣል እና።

Axumezana
Senior Member
Posts: 19272
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ፆመ-ትግራይ እና ምህላ ተጀምሯል - ፈውስ ለዐብይ አህመድ

Post by Axumezana » 23 Jul 2022, 12:41

አበረ፥ እየወረድክ፥ ነው! : በዖም፥ ቀልድ፥ ልክ፥ ነው? የፋኖ፥ ጀግነት፥ በምናብ፥ ብቻ፥ ነው።አልነበረምም፥የለምም፥አይኖርም። 100 ቢልዬን፥ ብር፥ የተባለውም፥ ቀልድ፥ ነው።


Post Reply