ነጭ እያዳመጠ - ነጭ ማር በህልሙ የሚባለው ወያኔ - ቅዠታዊ ህይወት። Tuning to White and Eating White Honey in its Dream-TPLF
ፍትህ እና ሰላምን እምብየው ብሎ አይኖቹን በጥቁር ጨርቅ ሸፍኖ በጆሮው የነጮችን ምክር ሲኮመኩም በህልሙ ደግሞ ዐባይ-ትግራይ ያፈራችውን ነጭ ማር ሲልስ የኖረው ወያኔ አሁን በየምዕራቡ መንገድ ላይ ዐመድ ላይ ቢንከባለል፤ እንደ ቀብሮ ትግራይ ውስጥ በሸሸግ አለም ተደፍታበታለች። የትግራይን ያልተማረ ገበሬ ህዝብ መያዦ አድርጎ የእርግመቱ ዶፍ እንድ ወርድባቸው አድርጓል - ሳጥናዔል ሲወረወር የዋሃንን ተጣብቶ ይዟቸው ዘብጥያ እንደ ወረደው ሁሉ።ይህን የትግራይ ህዝብ በቅጡ ሊገነዘበውም እራሱንም ሊያድን እና ነጻ ሊያወጣ ይገባዋል። አጋንንቱን ወያኔ ከመንጋው ውስጥ ማባረር የግድ ይሆንበታል።የእግዚአብሄርን መንግስት እገዳደራለሁ ያለው ሰይጣን እንደ ወደቁ ሁሉ ክፉ ምክር በልቦናው ገብቶ ለዘመናት ሀገረ ኢትዮጵያን አፍርሳለሁ ያለው ወያኔ እራሱ ፍርስርሱ ወጥቷል።
Re: ነጭ እያዳመጠ - ነጭ ማር በህልሙ የሚባለው ወያኔ - ቅዠታዊ ህይወት። Tuning to White and Eating White Honey in its Dream-TPLF
አበረ፥ አወቅን፥ ባይ፥ አማሮች፥ የትግራይን፥ ህዝብ፥ ራዕይ፤ አያውቁትም። የትግራይ፥ ህዝብ፥ ህልምና፥ ጥረት፥ ጥንታዊቷዋን፥ የአክሱም፥ መንግስት፥ እንደ፥ እስራኤል፥ መመስረት፥ ነው። ይኽ፥ደግሞ፥ አንተነንም፥ይመለከታል።
Re: ነጭ እያዳመጠ - ነጭ ማር በህልሙ የሚባለው ወያኔ - ቅዠታዊ ህይወት። Tuning to White and Eating White Honey in its Dream-TPLF
ወደ ድንጋይ ዘመን መመለስ ለምን አስፈለገ? ነጭ ማን አማካሪ አደረገው? እርሱ ማርስ እና ጁፒተር ላይ እየከተመ እኛ ለምን ወደ ድንጋይ ዘመን እንመለሳለን? እምዬ ኢትዮጵያ የምድር ገነት ለማድረግ ብንጥር ይሻለናል። ከዚያ ደግሞ ጠፈር እንዘልቃለን የአበሻ ጭንቅላት እኮ ቀላል አልነበረም።በህልም ነጭ ማር መብላት ጥሩ አይደለም መከራ ነው በእውን የሚያበላው።
Re: ነጭ እያዳመጠ - ነጭ ማር በህልሙ የሚባለው ወያኔ - ቅዠታዊ ህይወት። Tuning to White and Eating White Honey in its Dream-TPLF
እስራኤል፥ ከሁለት፥ ሺ፤ አመታት፥ በኻላ፥ ወደ፥ ድንጋይ፥ ዘመን፥ አልተመለሰችም። መሰረታችን፥ ማወቅ፥ ግዴታ፥ ነው፥ ሴም፥ ነኝ፥ ወይም፥ኩሽ፥ ነይ፥የሚል፥ ኢትዮጵያዊ፥ ሁሉ፥ መሰረቱ፥ አክሱም፥ ነው። በመሰረቱ፥ ላይ፥ የታነፀ፥ እገር፥ደግሞ፥ እንደ፥እስራኤል፥ የፀና፥ ይሆናል።
Re: ነጭ እያዳመጠ - ነጭ ማር በህልሙ የሚባለው ወያኔ - ቅዠታዊ ህይወት። Tuning to White and Eating White Honey in its Dream-TPLF
ነጭ የማምለክ ነገር ውርስ ባህርይ ይመስላል። ታሪካዊ ሰነዶች እንደ ዘገቡት ከሆነ 90 % የነበረው የጣልያን ተቀጣሪ ባንዳ ወታደር ከትግራይ የተመለመለ ቀዳማይ ወያኔ (mercenary) የሚባል እንደ ነበር አረጋግጠዋል። የዘሬን ብስት ያንዘርዝረኝ አለች ጦጢት ይባላል።
የዘር ነው ነገሩ ለካ። እኛም ፈረደብን የነጭ በሽታ የያዘውን በየዘመኑ ማስታመም።