Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42909
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ጠ/ሚ አቢይ የት ጠፋ?

Post by Horus » 22 Jul 2022, 02:28

(1) አቢይ አህመድ በኢትዮጵያዊነት ሰልፍና ድጋፍ ስልጣን ላይ ወጥቶ፣ በኢትዮጵያዊነት (ዜግነት) ድጋፍ ላይ ቆሞ የጎሰኘነት ሰርዓት ቁንጮ ሆኜ እከብራለሁ ብሎ ማሰቡ ስህተት ቁ 1 ነበር።

(2) የህዝብን ስሜትና ምክር ለመስማትና ለዚያ ህዝባዊ ፍላጎት አለመገዛት ያቢይ አህመድ ቁ 2 ስህተት ነበር።

(3) ታላቁን የኢትዮጵያ ሕዝብ ለአድዋ አይነት ብሄራዊ ትግል ጥሪ ከደረገ በኋላ ላሜሪካ በቅጽበት ማጎብደድና ታላቁን ህዝብ ሰንደቅ ይዘህ ታቦት አትሸኝም፣ ጥምቀት ከተራ አትሰለፍም ያለ ቀን ነው የአቢይ አመራር ወይም የኦሮሞ ፖለቲካ መሞት የጀመረው ።

(4) የእኔ ልባዊ ምኞት አቢይ አህመድ በጤና ከልጆቹ ጋር እንዲደባለቅ ነው ። የኦሮሞ ኤሊት ግን ኢትዮጵያን የሚመጥን አመራር ማስጠት ተስኖት የፖለቲካ መታመም ሳይሆን የፖለቲካ ሞት እየሞተ ያለ የስልጣን ቡድን ነው ።

(5) የአቢይ ልብ ድካም የውጥረት ብዛት፣ ከቀውስ ብዛት፣ ከስራ ብዛት ወይም በጠላት ከመመረዝ መጥቶ ሊሆን ይችላል ። ነገር ግን የኦሮሞ ፖለቲካ ኤሊቶች በ3 አመት ውስጥ ከመላ ኢትዮጵያ ጋር ጠላት የመሆናቸው ምስጢር አለምንም ጥንቆላ የራሳቸው መሪነት ውድቀት ነው ። አሁን ሁሉም ነገር ከሽፏል!!



Right
Member
Posts: 4854
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ጠ/ሚ አቢይ የት ጠፋ?

Post by Right » 22 Jul 2022, 07:59

የጀመረው ።

(4) የእኔ ልባዊ ምኞት አቢይ አህመድ በጤና ከልጆቹ ጋር እንዲደባለቅ ነው ። የኦሮሞ ኤሊት ግን ኢትዮጵያን የሚመጥን አመራር ማስጠት ተስኖት የፖለቲካ መታመም ሳይሆን የፖለቲካ ሞት እየሞተ ያለ የስልጣን ቡድን ነው ።
Didn’t know it is a heart attack.
You tried to protect Abiye Ahmed by separating him from his Oromo colleagues. He is the creator of PP, embraced the constitution unconditionally, and recruited the Oromo elites around him.
Dishonest.

Misraq
Senior Member
Posts: 17874
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ጠ/ሚ አቢይ የት ጠፋ?

Post by Misraq » 22 Jul 2022, 08:43

በደም የሰከረው የኦሮሙማ ፖለቲካ መጨረሻው ታላቅ ውድቀት እንደሆነ ግልጽ ነው፥፥ ሕዝብ ከጠላህና ከተጠየፈህ ነገሩ የግዜና የቀናት ጉዳይ እንጂ አይቀሬ ነው፥፥

አብይ የሚባለው ተንከሲስ ሰይጣንም ሕዝብ መለስ ዜናዊን ከሚጠየፈው አስር እጅ የበለጠ ተጠይፎታል፥፥ ሕጻናትንና አረጋውያንን ሳይቀር እንደዚህ እያስጨረስክ ኢትዪጵያችን አያልክ ስታላግጥ ሕዝብ ይተፋሃል፥፥አብይ ማለት የተተፋ ተራ ሰው ነው አሁን ባለው ሚዛን

Abere
Senior Member
Posts: 15496
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጠ/ሚ አቢይ የት ጠፋ?

Post by Abere » 22 Jul 2022, 10:33

ምናልባት ቆሪጥ ባለ እሬቻው የቢሾፍቱው ይህን ምስጢር ያውቅ ይሆን?! :mrgreen: ልማዴ ለምን አዲስ አበባ ፊን ፊን ሆነ? ለምን የሰው ደም ሆራ ሳይሆን ወለጋ ፈሰሰ ብሎ ተቀይሞ እንዳይሆን። የህዝብ እንባ ጥሩ አይደለም - ይቃጥላል፤ ይፋጃል። የህጻናት፤የእናቶች፤የአረጋዊያን፤ ወግ-ማረግ ገና ያላዩ ታዳጊዎች ህይወት ያለ ርህራሄ ሲቀጠፍ ያሳዝናል። ሞትን በጀግንነት ለሰአታት ተፋጠው ያለፉት የአማር ንጹሃን ሰማዕታት አምላክ እንዴት ይታገሳል። ምናልባት በንስሃ፤በይቅርታ ይሰረይ ይሆን?


Horus
Senior Member+
Posts: 42909
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጠ/ሚ አቢይ የት ጠፋ?

Post by Horus » 22 Jul 2022, 13:49

አል ዛሃር የጭንቅላት እስፔሻሊስት ሆስፒታል ዱባይ!

Horus
Senior Member+
Posts: 42909
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጠ/ሚ አቢይ የት ጠፋ?

Post by Horus » 29 Jul 2022, 00:17

እኔ ሆረስ ያልኩት ዝንፍ አይልም! ፈረንጆች ሲተርቱ 'What will kill you is what you love'! ይላሉ። ስልጣን የሚወዱ ስልጣን ይገድላቸዋል፤ ገንዘብ የሚወዱ ገንዘብ ይገድላቸዋል፤ ዝና የሚወዱ ዝና ይገድላቸዋል፤ እብሪት የሚወዱ እብሪት ይገድላቸዋል፤ ማንነት የሚወዱ ማንነት ይገድላቸዋል! ሴክስም የሚወድ የሚሞተው በሴክስ ነው! አልኮልም የሚወድ እንዲሁ! አቢይ ዝናና ስልጣን ከልክ በላይ ይወዳል! ያ ደሞ ጤነኛ አይደለም! አዋቂ መሪ ሁሉም ሰው የራሱን ህይወት እንዲኖር፣ የራሱን ታሪክ እንዲሰራ ነጻነቱን መጠበቅ እንጂ አንድ መሪ እራሱ እንደ ታሪክ ሰሪ ሲባክን እንደ ሰም ቀልጦ ይጠፋል! ታሪክ የሚሰሩ ህዝቦች ናቸው እንጂ መሪዎች አይደሉም ! The people, the people alone are the makers of history!!! አቢይ አህመድ በጤና ወደ ልጆቹ ተመልሶ ይህን የዘመናት ዊዝደም እንዲያክብር ያብቃው!
Last edited by Horus on 29 Jul 2022, 00:54, edited 1 time in total.

Union

Re: ጠ/ሚ አቢይ የት ጠፋ?

Post by Union » 29 Jul 2022, 00:27

ውታፍ ነቃይ ሆረስ።

አንተ ፔንጤ። እየሱስ ጌታ ነው ብለንሀል :lol: :lol: :lol: :lol:

You said you are spraying and praying he is well and back to killing :lol: :lol:

ውታፍ ነቃይ is always ውታፍ ነቃይ

Horus wrote:
22 Jul 2022, 02:28
(1) አቢይ አህመድ በኢትዮጵያዊነት ሰልፍና ድጋፍ ስልጣን ላይ ወጥቶ፣ በኢትዮጵያዊነት (ዜግነት) ድጋፍ ላይ ቆሞ የጎሰኘነት ሰርዓት ቁንጮ ሆኜ እከብራለሁ ብሎ ማሰቡ ስህተት ቁ 1 ነበር።

(2) የህዝብን ስሜትና ምክር ለመስማትና ለዚያ ህዝባዊ ፍላጎት አለመገዛት ያቢይ አህመድ ቁ 2 ስህተት ነበር።

(3) ታላቁን የኢትዮጵያ ሕዝብ ለአድዋ አይነት ብሄራዊ ትግል ጥሪ ከደረገ በኋላ ላሜሪካ በቅጽበት ማጎብደድና ታላቁን ህዝብ ሰንደቅ ይዘህ ታቦት አትሸኝም፣ ጥምቀት ከተራ አትሰለፍም ያለ ቀን ነው የአቢይ አመራር ወይም የኦሮሞ ፖለቲካ መሞት የጀመረው ።

(4) የእኔ ልባዊ ምኞት አቢይ አህመድ በጤና ከልጆቹ ጋር እንዲደባለቅ ነው ። የኦሮሞ ኤሊት ግን ኢትዮጵያን የሚመጥን አመራር ማስጠት ተስኖት የፖለቲካ መታመም ሳይሆን የፖለቲካ ሞት እየሞተ ያለ የስልጣን ቡድን ነው ።

(5) የአቢይ ልብ ድካም የውጥረት ብዛት፣ ከቀውስ ብዛት፣ ከስራ ብዛት ወይም በጠላት ከመመረዝ መጥቶ ሊሆን ይችላል ። ነገር ግን የኦሮሞ ፖለቲካ ኤሊቶች በ3 አመት ውስጥ ከመላ ኢትዮጵያ ጋር ጠላት የመሆናቸው ምስጢር አለምንም ጥንቆላ የራሳቸው መሪነት ውድቀት ነው ። አሁን ሁሉም ነገር ከሽፏል!!



Horus
Senior Member+
Posts: 42909
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጠ/ሚ አቢይ የት ጠፋ?

Post by Horus » 29 Jul 2022, 00:44

Union የምትባል ወያኔ አንተኮ በሌብነትና በጉራ ከሞትክ ድፍን 4 አመት ሆነው!! እርግጥ ገንፎ መሞቱን ረስቶ ይተነፍሳል ይባል የለ! አንተ የገንፎ ትንፋሽ ነህና ድራማውን እርሳው :lol: :lol: :lol:

Union

Re: ጠ/ሚ አቢይ የት ጠፋ?

Post by Union » 29 Jul 2022, 00:51

Pray hard you stup'id ni'ga. The wahab is dead and Bire is shi'ting on her pants now :lol: :lol: :lol:
Horus wrote:
29 Jul 2022, 00:44
Union የምትባል ወያኔ አንተኮ በሌብነትና በጉራ ከሞትክ ድፍን 4 አመት ሆነው!! እርግጥ ገንፎ መሞቱን ረስቶ ይተነፍሳል ይባል የለ! አንተ የገንፎ ትንፋሽ ነህና ድራማውን እርሳው :lol: :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 42909
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጠ/ሚ አቢይ የት ጠፋ?

Post by Horus » 29 Jul 2022, 02:12

አመስግኑ ስለሚለው ያቢይ/ዲያቆን ክብረት መግለጫና የሩስኪ ውጭ ሚኒስትር ስልክ ውይይት ላይ ያለኝ የግሌ ግንዛቤ ፤ አቢይ አህመድ ህመም ላይ መሆኑ ሳይታለም የተፈታ ነው ። በጁላይ 8 ፓርላማ ውስጥ ህመም ይታይበት ነበር ። እኔ ጉንፋን መስሎኝ ነበር ። ከዚያም ኮቪድ ሊሆን ይችላል አልኩኝ። አሁንም ኮቪድ ሊሆን ይችላል ። ግን የአንድ ሰው ኢሙኒቲ ደካማ ከሆነ ኮቪድ እራሱ ከሁለት ሳምንት በላይ ሊያሳምም ይችላል ። ሌላው ከስራና እስትሬስ ብዛት የሚመጣ የልብ ድካም ነው።

ይህም ሆነ ያ አቢይ ለድራማና ለድጋፍ ሲል ነው የተደበቀው የሚለው ዉሃ የማይቋጥር ነገር ነው። ብዙ መገኘት የነበረበት ኢቬንት ላይ ያልተገኘው ታሞ ስለተኛ ነው።

ምስጋና ስለተባለው! አንዳንዶች የሚሉት የምስጋና ሃተታ መዘጋጀቱ አቢይ አህመድ ብዙ ጥሩ ጥሩ ነገሮች ስለሰራ አመስግኑት የሚል ቅኔ ነው ይላሉ ። ይህ እነዲያቆን ዳንኤል የጨመሩት ቅኔ ሊሆን ይችላል ። ግን በእኔ እምነት የአቢይ ህመም ለህይወቱ ህልፈት የሚያሰጋ አለመሆኑ ሲረጋገጥ በጴንጤ እምነት መሰረት ምስጋና ለፈጣሪ እንስጥ የሚል ትርጉም ነው የገባኝ።

ይህም ስለሆነና አቢይ እያገገመ ባለበት ቦታ ነው ከሩሲያው ሚኒስትር ጋር በስልክ የተገናኙት ። እመኑኝ አቢይ ቤተመንግስት ውስጥ ቢሆን ኖሮ አትሌቶቹ ጋር ፎት ይነሳ ነበር። አቢይ ያለው ህመም ላይ ነው ። ለምን ይህ ሁሉ ምስጢር ከተባለ? ዐቢይ በጣም ድራማ የሚወድ ሰው ነው!! ሌላው ከህዝብ የመራቅ፣ በራሳና ህዝብ አለመተማመን ነው! ብዙ ድራማ ግን የሚወልደው ብዙ ትዝብትን ነው!

ይህ ብቻ ሳይሆን የአቢይና የአዳነች አስተዳደር ያላቸው የህዝብ ድጋፍ እጅግ ከመዝቀጡ የተነሳ አዳነች በሆነ ባልሆነ ተነስታ ቤትና ገንዘብ መስጠት እለታዊ ክስተት እይሆነ ነው። እኔ እጅግ እጅግ ከፍተኛ የሩጫ እስፖርት ደጋፊና ቲፎዞ ብሆንም አሁን ከኦሬጎን በተመለሱት አትሌቶች ዙሪያ የሚካሄደው አለቅጥ ድራማና ሆያሆዬ እስፖርቱን ለዘቀጠው ፖለቲካ ድጎማ ለማድረግ እንደሆነ ያሳብቃል። ይህም የተሳሳተ ታክቲክ ነው ! ትርፉ ትዝብት ነው!

የሕዝብ ድጋፍ ለማግኘት ብዙ ቀላል እርምጃዎች አሉ ። ለምሳሌ የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማን መስቀል ለሚፈልጉ መብታቸው እንደ ሆነ በሚዲያ ማወጅ!

እንዲለወጡ ህዝብ የታገለላቸው ጥያቄዎች መችና እንዴት እንደ ሚመለሱ ሂደት መጀመር ወዘተ! ያ ሳይሆን ነጋ ጠባ ቤትና ካርታ ለግለሰቦች በመዶል የህዝብ ድጋፍ ማግኘት አይቻልም። ሕዝቡ ቤት በነጻ ይሰጠኝ ብሎ አልጠየቀም! መብቴ ይከበር! ዘረኛ ተረኛ አገዛዝ ይቁም! ሌባ ይታሰር! ማንም ኢትዮጵያዊ የትም ይኑር ነው የህዝብ ጥያቄ!!

ይህን መመለስ ስላልቻሉ የኦሮም ኢሊቶች ፖለቲካ ተንገጫግጮ ቀጥ ብሏል! ከሽፏል!

አቢይ የሚፈልገው ምስጋና ድራማ አይደለም! ቃል የገባውን ለውጥ እውን ማድረግ ነው! እሱም ወያኔ የጋገረውን ናዕት ማመንዠኩን መተው ነው
Last edited by Horus on 29 Jul 2022, 14:19, edited 2 times in total.

Right
Member
Posts: 4854
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ጠ/ሚ አቢይ የት ጠፋ?

Post by Right » 29 Jul 2022, 07:18

Horror,
You are panicking.
We all know why. Pray as much as you want. He is politically dead a long time ago.
He is a master of political intrigue and brutality. Ethiopians has suffered 27 years of brutality under the TPLF but they have never seen so many displaced, massacred and ethnically cleansed before since the Gala invasion. And you are praying for him to be back and
continue with the dirty work.
He is done. As I said his end is not going to be pretty.

The Republic of Oromia engineered by Abiye Ahmed is taking shape. All you members of smaller ethnic group will be history very soon. Good luck with your prayers.

Horus
Senior Member+
Posts: 42909
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጠ/ሚ አቢይ የት ጠፋ?

Post by Horus » 29 Jul 2022, 13:47

እኔ መላኩ ይልማን እወደዋለሁ ግን እዚህ ቪዲዮ ውስጥ ለሚናገረው ምንም ማረጋገጫ አላቀረበም! መንግስት እውነቱን ቢናገር ይህ ሁሉ ድራማ አላስፈላጊ ነበር! አቢይ ሰላም ከሆነ እራሱ ደህና መሆኑን ይንገረን! የማይታመን ልዩ ልዩ ዝርዝሮች ነገሮችን ይበልጥ ውዥንብር ነው የሚፈጥረው!


Horus
Senior Member+
Posts: 42909
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጠ/ሚ አቢይ የት ጠፋ?

Post by Horus » 29 Jul 2022, 14:09


Horus
Senior Member+
Posts: 42909
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጠ/ሚ አቢይ የት ጠፋ?

Post by Horus » 29 Jul 2022, 23:17

Tempus Edax (ajax) Rerum! ግዜ ሁሉንም ነገር ይበላል ማለት ነው በላቲን።

እጅግ ትልቅ አባባል ነው ። አቢይ አህመድ ለህዝብ ባልተገለጸ ህመም ከህዝብ ከተገለለ ሙሉ 3 ሳምንት ሆነው፤ አንድ ወር እንኳ አልሆነም። እጅግ አቢይ ከህዝብ ከመጥፋቱ ቀደም ብሎም አንዳንድ ባህሪይቱ ጤናማ አንዳልነብሩ ግልጽ ነው ። ለምሳሌ ቁጣ፣ ንዴት፣ ግትርነት፣ ውጥረት፣ የተጠቂነት ስሜት፣ ከሁሉም ጋር ጠብ የመሻት በአንድ ቃል ሚዛን ቢስነትና የመሰረት መንቀጥቀጥ ያሳይ ነበር።

ያ ሁሉ የሆነው የኢትዮጵያ ፖለቲካ ጀርባ አጥንት ከጁ እየወጣ መሄዱና የኢትዮጵያዊያንን የልብ ትርታ መሳቱን ያመለክት ነበር ። ለምሳሌ ጁልይ 8 ቀደም ብሎ ሁሉ የብልጽግና ፕሮፓጋንዳ ማሺን ያረጁ የድጋፍ ቪዲዮችን ቀናቸውን በመለወጥ እንደ አዲስ መለጠፍ የጀመሩ እጅግ ቀድም ብሎ ነው ። ያ ሁሉ የፖለቲካ ክራሲስ ምልክት ነበር።

አሁን በእጅጉ የሚያስገርመው ግን በዚህ 3 ሳምታት ውስጥ ብቻ የሚታየው የኢትዮጵያ ሙድና የፖለቲካ መንፈስ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ በረዶ ቤት ገብቶ መቀዝቀዙ መፈረዙ ነው። ሌላው ቀርቶ እራሱ የአቢይ መታመም፣ መሞት፣ መትረፍ፣ ምንም ያልክ ብሄራዊ ዜና ሆኖ የህዝብ መነጋገሪያ ጭንቀት አለመሆኑ የሚያመለክተው ህዝቡ ምን ያህል ከመንግስትና አቢይ እንደ ራቀ ነው ።

ይህ ፍጹም አስገራሚ ነው ። መንግስትና ሕዝብ፣ አቢይና ህዝብ አንድ መንፈስ ላይ እንዳልነበሩ በግልጽ የሚመሰክርና አቢህ ሰዓት ብልጽኛ የሚባል ፓርቲ ከህዝብ ስሜት የራቀ ድርጅት መሆኑ ነው ። ይህ ክስተት እጅግ በጥልቀት መመርመር ያለበት አሁናዊ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ትኩሳት ቴፕሬቸር መለኪያ ነው ።

አንድ የፖለቲካ ፓርቲም ሆነ አንድ መሪ በምን ፍጥነት የህዝብ ድጋፍ እንደ ሚሰጠውና በምን ፍጥነት ያን ድጋፍ ሊያጣ እንደ ሚችል የሚለካ አይነተኛ ክስተት ነው።

የመሪና የህዝብ ሃሳብ በተቃራኔ አቅጣጫ ሲጓዙ ይህን የመሰለ የፖለቲካ ድባብ ይሰፍናል!

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10200
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ጠ/ሚ አቢይ የት ጠፋ?

Post by Digital Weyane » 29 Jul 2022, 23:26

ጦቅላይ ሚኒስቴራችን ለቫኼሽን ዎደ ወልቃይት ጎራ ብለዋል። :roll: :roll:

Horus
Senior Member+
Posts: 42909
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጠ/ሚ አቢይ የት ጠፋ?

Post by Horus » 30 Jul 2022, 03:04

ዘሃበሻ ለምን ዋልታን አይዋሃድም?

Right
Member
Posts: 4854
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ጠ/ሚ አቢይ የት ጠፋ?

Post by Right » 30 Jul 2022, 06:57

The PM is dead or near death. Otherwise what would be the gain by faking such a drama. People will be happy if he is gone

It is illegal and irresponsible to hide the health status of a PM from the public for such a long time. Even a single day is too long for a nation of 120 millions.

In any country such a drama would have been a scandal that demands mass resignation and a change of government. But in backward Ethiopia, the entire government mass media is not only deployed to cover up a scandal but they fabricate false achievements.

And here in this forum HORRIBLE supporters have ignored the scandal and pray for the return of the tribal king.

Union

Re: ጠ/ሚ አቢይ የት ጠፋ?

Post by Union » 30 Jul 2022, 11:34

Are you still praying? :lol:

Post Reply