Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40261
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እርስቱ ይርዳውና መሃመድ ጀማል የተባሉ የጉራጌ ባንዳዎች ጉራጌን ሸጡ! አቢይና ብልጽግና በጉራጌ ሕዝብ ላይ የቅኝ ግዛት አወጁ !

Post by Horus » 20 Jul 2022, 20:54

ethoash
የጉራጌ ክልል ፕሬዚዳንት መሃመድ ጀማል ትላንት ጉራጌን ከሸጠ በኋላ ዛሬ ሌላ ሹመት እንደሚሰጠው ተነገረ ። ይህ ፋክት ነው ፣ ስለዚህ በማታቀው ነገር አትዘባርቅ !!!

በጉራጌ ካልቸር ባንዳ በህዝብ ወስጥ አይኖርም! ጉራጌ ባንዳን ባገር ሴራ ተነቅሎ ይወጣል ! መሃመድ ጀማል ባህላችንን ስለሚያውቅ ቀድሞ ራሱን መንቀሉ ነው!!


ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10475
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: እርስቱ ይርዳውና መሃመድ ጀማል የተባሉ የጉራጌ ባንዳዎች ጉራጌን ሸጡ! አቢይና ብልጽግና በጉራጌ ሕዝብ ላይ የቅኝ ግዛት አወጁ !

Post by ethiopianunity » 20 Jul 2022, 22:26

The current govt l think acts like Eprdf, aka Liberation Fronts. If it feels any regions have the same value alliance with other region, it gets threatened because it's interest is based on divide and rule. If certain regions are alike then it punishes one against the other. If my assumption is true, it wants to destroy Garage's traditional ways that makes it ally with region like Amara via traditional christian. I believe it might even force Gurage to Protestant and Wahabi and away from its traditional values. Why? Because if anything happens and Garage is making noise in support of other regions then that threatens the insecure govt. It is possible Aby govt had the mass support and did not feel insecure.but now the govt under the control of liberation fronts is designed to feel insecure then it will start to attack the perceived opposition.

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10475
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: እርስቱ ይርዳውና መሃመድ ጀማል የተባሉ የጉራጌ ባንዳዎች ጉራጌን ሸጡ! አቢይና ብልጽግና በጉራጌ ሕዝብ ላይ የቅኝ ግዛት አወጁ !

Post by ethiopianunity » 20 Jul 2022, 22:32

Sun is ramping up " neftegna this, neftegna that" .l tell you the types of Oromo wanna be Shabo Tesfaye G/Ab type, very threatened about Ethiopia. Know that when they talk too much about Neftegna they mean to attack Ethiopia so they are telling you they are anti Ethiopians. It is evident that Aby govt is a puppet

Selam/
Senior Member
Posts: 17019
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: እርስቱ ይርዳውና መሃመድ ጀማል የተባሉ የጉራጌ ባንዳዎች ጉራጌን ሸጡ! አቢይና ብልጽግና በጉራጌ ሕዝብ ላይ የቅኝ ግዛት አወጁ !

Post by Selam/ » 21 Jul 2022, 06:28

Sun
The “Neftegna” term used in a derogatory application by the moron Tamirat Layne and his KIFFU boss Meles Zenawi and then picked up by tribalist Oromos is now tired & boring. You are driving on the same highway that those morons drove for three decades. It sounds foolish to call everyone that challenges the current system of governance and mismanagement a Neftegna. Why don’t you just answer the question raised by Horus as to why Gurage zone can’t have its own killil under the current constitution? Who the fvck gave authority to the government to forcefully bundle certain regions together without their consent? BTW - What is the obsession of EPRDF/PP with “ክ” for ክልል & ክለሰተር? That too is tired & boring.
sun wrote:
20 Jul 2022, 20:34
Horus wrote:
20 Jul 2022, 13:41
የጉራጌ አባቶች፣ የጉራጌ ወጣቶች፣ የጉራጌ ሕዝብ ባገር ቤት፣ በመላ ኢትዮጵያና በመላ አለም ያልህ ጉራጌ ባለህበት ተነስ!! በኛ ትውልድ፣ በዚህ ዘመን የጉራጌ ህልውና እንደ ማይጠፋ እናረጋግጥ !!!
It is so funny to see extremist amhara Neftegnas getting sexed up and trying their usual con artist tricks by constantly trying their best to divide and rule using old liturgies and tempo chanting sessions. Now their attention is on some intoxicated Shisha cafe dancer extremist Gurages to help them by going and dying for them so that the dead neftegna BIG mouth bandits may come back and svck the energies of Ethiopian nations and nationalities like always.

The Neftegna system of one language, one religion, one region, one culture, etc, unitary totalitarian dictatorship of the few over the many can not be brought back from the grave. How about strong and friendly wake up kicks to help you respect the legal and popularly elected government.




Horus
Senior Member+
Posts: 40261
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እርስቱ ይርዳውና መሃመድ ጀማል የተባሉ የጉራጌ ባንዳዎች ጉራጌን ሸጡ! አቢይና ብልጽግና በጉራጌ ሕዝብ ላይ የቅኝ ግዛት አወጁ !

Post by Horus » 21 Jul 2022, 13:21

sun wrote, " intoxicated Shisha cafe dancer extremist Gurages" ዉሸታም ጸረ ጉራጌ ዕበት :shock: :shock:

Abere
Senior Member
Posts: 14866
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: እርስቱ ይርዳውና መሃመድ ጀማል የተባሉ የጉራጌ ባንዳዎች ጉራጌን ሸጡ! አቢይና ብልጽግና በጉራጌ ሕዝብ ላይ የቅኝ ግዛት አወጁ !

Post by Abere » 21 Jul 2022, 14:48

ይህን ቪድዮ በከፊል ካደመጥኩኝ በኋላ ግልጽነቱ እጅግ ጉልህ ይመስላል። ጉራጌ ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ "ኦሮምያ"በሚባለው ክልል የተከበበ ነው - በአንድ አቅጣጫ ደግሞ ከሃዲያ ጋር።

ብቻ እንኳን ከዛቻ ከተወረወረ ጦር እግዜር ያተርፋል እንጅ ኦሮሙማ አፉን ከፍቶ ለመሰልቀጥ በቀላሉ አመቻችቷል። ከ22 ጎሳዎች በላይ ደብዛቸውን ያጣፋው ጎጅ ልማድ ባለንበት ጊዜ ሲፈጸም ማየት ይገርማል።

Horus
Senior Member+
Posts: 40261
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እርስቱ ይርዳውና መሃመድ ጀማል የተባሉ የጉራጌ ባንዳዎች ጉራጌን ሸጡ! አቢይና ብልጽግና በጉራጌ ሕዝብ ላይ የቅኝ ግዛት አወጁ !

Post by Horus » 21 Jul 2022, 21:28

Abere wrote:
21 Jul 2022, 14:48
ይህን ቪድዮ በከፊል ካደመጥኩኝ በኋላ ግልጽነቱ እጅግ ጉልህ ይመስላል። ጉራጌ ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ "ኦሮምያ"በሚባለው ክልል የተከበበ ነው - በአንድ አቅጣጫ ደግሞ ከሃዲያ ጋር።

ብቻ እንኳን ከዛቻ ከተወረወረ ጦር እግዜር ያተርፋል እንጅ ኦሮሙማ አፉን ከፍቶ ለመሰልቀጥ በቀላሉ አመቻችቷል። ከ22 ጎሳዎች በላይ ደብዛቸውን ያጣፋው ጎጅ ልማድ ባለንበት ጊዜ ሲፈጸም ማየት ይገርማል።


አበረ፣
የትግሬ ወያኔ መሰረታዊ እስትራተጂ ኢትዮጵያን፣ አማራን፣ እና ኦሮሞን ከፋፍሎ ሃይላቸውን ከትግሬ በማሳነስ ለረጅም ዘመን በመግዛት በማንም የማይደፈር ሃይል መሆን ነበር። ከዚያም ሲያሻው መላ ኢትዮጵያን መግዛት፣ አለያም የራሱ አገር መሆን ወይም ከኢርትራ ጋር ተዳብሎ ታላቅ ትግርኝ ማቆም ነበር ። ያ እስትራተጂ አሁን የት እንዳለ አናውቅም ።

የኦነግ ኦሮሙማ እስትራተጂ ለረጅም ዘመን የሰበኩትና ያሰቡበት ኢትዮጵያን በአባይ ወንዝና ዠማ ወንዝ ለሁለት ከፍለው ሰሜኑን አቢሲኒያ ደቡቡን ድሮ ኩሽ ኢትዮጵያ ብለወት ነበር ። አሁን ኦሮሚያዊ ኢትዮጵያ ይሉታል ። ለዚህ ነው አዲስ አበባን በግድ ለመቀማት ይህን ሁሉ ድራማ የሚሰራው ። በዚች የኦሮሙማ ምናባዊ ቁርበት ውስጥ አንድ አስቸጋሪ ቀዳዳ አለ። እሱም ጉራጌ ይባላል ። ያን ቀዳዳ ለመድፈን ነው በመንግስት ደረጃ ይህው ለ30 አመት ጉራጌን እንደ ቦታ፣ እንደ አገር፣ እንደ ህዝብ ለመበታተንና ለማጥፋት የሚሸረበው ።

ነገር ግን ይህ የተለየ ዘመን ነው ። ኢትዮጵያም እንዲያው በቀላሉ የምትበተን፣ ህዝቧም በቀላሉ የሚጠፋ ፍጡር አይደለም ። በሰዎች ሲስተም ቲኦሪ ወስጥ አንድ ትልቅ ፕሪንሲፕል አለ። ሰዎች፣ ቡድኖች፣ ተቋሞች ሁሉ የተለያየ ጥቅምና ራዕይ ስላላቸው ያ መርህ " actors produce unintended consequences" ይላል ። ትግሬዎቹም ሆነ ኦሮሞቹ ይህን ፕሪንሲፕል በውል የሚያውቁት አይመስለኝም።

ይህን ያልኩት ትላንት ከፌዴሬሽን ም/ቤት አካባቢ የመጣው ውሳኔ ጉራጌን ያስደነገጠውን ያህል ትልቅ ብሌሲንግ ይዞልን መጥቷል ። ብዙ የዋህ ጉራጌዎች የጉራጌ ክልልነት ቀጥታና ህጋዊ የሆነ ተራ የመያዝና ድምጽ የመስጠት ፕሮሴስ አድረገው በማየት ብዙ ትኩረትና ጥረት አያድርጉበትም ነበር ። የትላንቱ ውሳኔ መላ ጉራጌን ከተኛበት ቀስቅሶልናል ።

ጉራጌ የሚፈልገው አንድነትና ድርጅት ብቻ ነው ። ከዚያ በላይ ያሉት ግብአቶች ከበቂ በላይ አሉን ። እመነኝ ጉራጌ እንዲህ በዋዛ ክለስተር ቅብጥርሴ ተጨፍልቆ የማንኛውም ስልጣን አካባችና ተረኛ ማገዶ አይሆንም! as the saying goes, 'it is a terrible thing to waste a good crisis'! በቃ ህዝባችን በያለበት አንድነትና ድርጅት ነው የሚፈልገው !!!

AbyssiniaLady
Member+
Posts: 7627
Joined: 04 Feb 2007, 05:44

Re: እርስቱ ይርዳውና መሃመድ ጀማል የተባሉ የጉራጌ ባንዳዎች ጉራጌን ሸጡ! አቢይና ብልጽግና በጉራጌ ሕዝብ ላይ የቅኝ ግዛት አወጁ !

Post by AbyssiniaLady » 21 Jul 2024, 13:33


A hard working Gurage listro woman. (Gurage Listros Food)


Gurage listro children are being systematically raped, abused and assaulted in the streets of Addis Ababa.

Post Reply