Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40267
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

እርስቱ ይርዳውና መሃመድ ጀማል የተባሉ የጉራጌ ባንዳዎች ጉራጌን ሸጡ! አቢይና ብልጽግና በጉራጌ ሕዝብ ላይ የቅኝ ግዛት አወጁ !

Post by Horus » 20 Jul 2022, 13:41

የጉራጌ አባቶች፣ የጉራጌ ወጣቶች፣ የጉራጌ ሕዝብ ባገር ቤት፣ በመላ ኢትዮጵያና በመላ አለም ያልህ ጉራጌ ባለህበት ተነስ!! በኛ ትውልድ፣ በዚህ ዘመን የጉራጌ ህልውና እንደ ማይጠፋ እናረጋግጥ !!!

Misraq
Senior Member
Posts: 16705
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: እርስቱ ይርዳውና መሃመድ ጀማል የተባሉ የጉራጌ ባንዳዎች ጉራጌን ሸጡ! አቢይና ብልጽግና በጉራጌ ሕዝብ ላይ የቅኝ ግዛት አወጁ !

Post by Misraq » 20 Jul 2022, 14:00

Horus

ከንግዲህ ውታፍ ነቃይ ልልህ አልችልም፥፥ አብይን ከማምለክ ስለወጣህ በጣም ተደስቻለሁ፥፥ ርስቱ ግን እንደ ብ አዴን አመራሮችና ካድሬዎች ለሆዱ የሚሰራ ግለሰብ እንደሆነ ግልጽ የሆነበት ሁኔታ ነው ያለው፥፥ አስመሳዩ አብይም ማስመሰል ወደማይችልበት ደረጃ ደርሶዋል

Horus
Senior Member+
Posts: 40267
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እርስቱ ይርዳውና መሃመድ ጀማል የተባሉ የጉራጌ ባንዳዎች ጉራጌን ሸጡ! አቢይና ብልጽግና በጉራጌ ሕዝብ ላይ የቅኝ ግዛት አወጁ !

Post by Horus » 20 Jul 2022, 14:22

Misraq wrote:
20 Jul 2022, 14:00
Horus

ከንግዲህ ውታፍ ነቃይ ልልህ አልችልም፥፥ አብይን ከማምለክ ስለወጣህ በጣም ተደስቻለሁ፥፥ ርስቱ ግን እንደ ብ አዴን አመራሮችና ካድሬዎች ለሆዱ የሚሰራ ግለሰብ እንደሆነ ግልጽ የሆነበት ሁኔታ ነው ያለው፥፥ አስመሳዩ አብይም ማስመሰል ወደማይችልበት ደረጃ ደርሶዋል
miraq
አንተ ሆረስን አታውቀም፣ ሆረስ በሙሉ እድሜው አድር ባይ ሆኖ አያቅም! አንተ ነህ በሃሳብ መጽናት ያቃተህ! ጉራጌ በስሜት ፖለቲካ አይነዳም ። ትግል ሲያስፈልግ በትክክል ያሳይሃል! የመለስ ዘመን ባንዳ ካሱ ኢላላ የሚባል ሰው ታስታውሳለህ? እነዚህ ያብይ ዘመን ባዳዎችን ሌላ ካሱ ኢላላ ነው የሚሆኑት! ጠብቅ!

ይህ ያባቶች ጉባኤ እራሳቸው አባቶች ናቸው ይህን አጭበርባሪ መሃመድ ጀማል ተገዶ እንዲቀበል ያደረጉት ! እነዚህ ሽማግሎችን ከከዳህ ከጉራጌ ማህበረሰብ መውጣት አለብህ! ያ ነው የሚሆነው!

Abere
Senior Member
Posts: 14868
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: እርስቱ ይርዳውና መሃመድ ጀማል የተባሉ የጉራጌ ባንዳዎች ጉራጌን ሸጡ! አቢይና ብልጽግና በጉራጌ ሕዝብ ላይ የቅኝ ግዛት አወጁ !

Post by Abere » 20 Jul 2022, 16:14

50 ቢታለብ ያው ገሌ ነው ያላቸው ድመት። አንድ የጎሳ ተረኛ ሂዶ ሌላው የጎሳ ባለተራ ቢመጣ ለጉራጌ ህዝብ ምንም የጠቀመው ነገር የለም።አልጠግብ ባይ የትግሬ ጎጠኛ ጉራጌን ከዳበረው የንግድ መደብር ስራው አፋናቅሎ መውረስ፤ የኦሮሙማው ይባስ ብሎ ጭራሽ ወደ ክላስተር(መንደር ስብስቦሽ) አቀባብሎ ለመሰልቀጥ ማሰቡ የማይጠበቅ አይደለም። አንድ ነገር ግን እውነት ነው። አልጠግብ ባይ ሲተፋ ያድራል እንድሉ ይኸኛውም ባለተራ የጉራጌን የጸጉሩን ቅንጣት ሳይነካ ይሰናበታል። ይህ ብዙ የሚወራለት ክልልም እስከ ወዳኛው ፍርስርሱ ይወጣል። እስከዛው ግን ዜጋ በኢትዮጵያዊነቱ ህሌናው ቢጸና መልካም ነው። ይህም ያልፋል። ሆዳም በየቦታው ስለ አለ የሚደንቅ አይደለም። ሆዳም ሰው ክብሩን አያውቅም ይባላል። ህዝብ የሚሸጠው በሆዳሞች ነው ።

Selam/
Senior Member
Posts: 17022
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: እርስቱ ይርዳውና መሃመድ ጀማል የተባሉ የጉራጌ ባንዳዎች ጉራጌን ሸጡ! አቢይና ብልጽግና በጉራጌ ሕዝብ ላይ የቅኝ ግዛት አወጁ !

Post by Selam/ » 20 Jul 2022, 16:37

What about Dr Fekade or something, the tall slender lefidafa guy? I remember seeing him seated next to the frog and being shushed by him. He was a coward boot locker but I am not sure where he ended up. There are bandas in every tribe but the case of woyane is very exceptional. These mfkrs would sell their mom if they get a 2% profit out of it.
Horus wrote:
20 Jul 2022, 14:22
Misraq wrote:
20 Jul 2022, 14:00
Horus

ከንግዲህ ውታፍ ነቃይ ልልህ አልችልም፥፥ አብይን ከማምለክ ስለወጣህ በጣም ተደስቻለሁ፥፥ ርስቱ ግን እንደ ብ አዴን አመራሮችና ካድሬዎች ለሆዱ የሚሰራ ግለሰብ እንደሆነ ግልጽ የሆነበት ሁኔታ ነው ያለው፥፥ አስመሳዩ አብይም ማስመሰል ወደማይችልበት ደረጃ ደርሶዋል
miraq
አንተ ሆረስን አታውቀም፣ ሆረስ በሙሉ እድሜው አድር ባይ ሆኖ አያቅም! አንተ ነህ በሃሳብ መጽናት ያቃተህ! ጉራጌ በስሜት ፖለቲካ አይነዳም ። ትግል ሲያስፈልግ በትክክል ያሳይሃል! የመለስ ዘመን ባንዳ ካሱ ኢላላ የሚባል ሰው ታስታውሳለህ? እነዚህ ያብይ ዘመን ባዳዎችን ሌላ ካሱ ኢላላ ነው የሚሆኑት! ጠብቅ!

ይህ ያባቶች ጉባኤ እራሳቸው አባቶች ናቸው ይህን አጭበርባሪ መሃመድ ጀማል ተገዶ እንዲቀበል ያደረጉት ! እነዚህ ሽማግሎችን ከከዳህ ከጉራጌ ማህበረሰብ መውጣት አለብህ! ያ ነው የሚሆነው!

Selam/
Senior Member
Posts: 17022
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: እርስቱ ይርዳውና መሃመድ ጀማል የተባሉ የጉራጌ ባንዳዎች ጉራጌን ሸጡ! አቢይና ብልጽግና በጉራጌ ሕዝብ ላይ የቅኝ ግዛት አወጁ !

Post by Selam/ » 20 Jul 2022, 16:49

“ክልል፣ ክለሰተር” - What the f*ck is wrong with the Tigre & Oromo tribalist. They are obsessed with the initial “ክ” apparently because they are both “ክፉ” and can’t sustain without grouping & regrouping people.

Abere wrote:
20 Jul 2022, 16:14
50 ቢታለብ ያው ገሌ ነው ያላቸው ድመት። አንድ የጎሳ ተረኛ ሂዶ ሌላው የጎሳ ባለተራ ቢመጣ ለጉራጌ ህዝብ ምንም የጠቀመው ነገር የለም።አልጠግብ ባይ የትግሬ ጎጠኛ ጉራጌን ከዳበረው የንግድ መደብር ስራው አፋናቅሎ መውረስ፤ የኦሮሙማው ይባስ ብሎ ጭራሽ ወደ ክላስተር(መንደር ስብስቦሽ) አቀባብሎ ለመሰልቀጥ ማሰቡ የማይጠበቅ አይደለም። አንድ ነገር ግን እውነት ነው። አልጠግብ ባይ ሲተፋ ያድራል እንድሉ ይኸኛውም ባለተራ የጉራጌን የጸጉሩን ቅንጣት ሳይነካ ይሰናበታል። ይህ ብዙ የሚወራለት ክልልም እስከ ወዳኛው ፍርስርሱ ይወጣል። እስከዛው ግን ዜጋ በኢትዮጵያዊነቱ ህሌናው ቢጸና መልካም ነው። ይህም ያልፋል። ሆዳም በየቦታው ስለ አለ የሚደንቅ አይደለም። ሆዳም ሰው ክብሩን አያውቅም ይባላል። ህዝብ የሚሸጠው በሆዳሞች ነው ።

Right
Member
Posts: 4310
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: እርስቱ ይርዳውና መሃመድ ጀማል የተባሉ የጉራጌ ባንዳዎች ጉራጌን ሸጡ! አቢይና ብልጽግና በጉራጌ ሕዝብ ላይ የቅኝ ግዛት አወጁ !

Post by Right » 20 Jul 2022, 17:20

Too much noise.

Mr Erestu is consistent on what he is doing. He accepted the Oromo hegemony and moved on. He said he gave up on the Amharas to save his people. Of course he was emotional when he said it.

But the noise makers are the one flip flopping in search of a scrap.

No matter what you say or do, PP AKA EPDRF 2 won’t change.

Don’t scapegoat Erestu. What about the minster that protects PP?

Abere
Senior Member
Posts: 14868
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: እርስቱ ይርዳውና መሃመድ ጀማል የተባሉ የጉራጌ ባንዳዎች ጉራጌን ሸጡ! አቢይና ብልጽግና በጉራጌ ሕዝብ ላይ የቅኝ ግዛት አወጁ !

Post by Abere » 20 Jul 2022, 17:24

እኔ አክራሪ ትግሬዎች እና ኦሮሞዎች ውስጥ የገባው ሰይጣን ሳስብ ይገርመኛል። ሰዎች በምሳሌ ስለበጥባጭ ሲያስረዱ በአንድ በረት መንጋ የቤት እንሰሳት ውስጥ 1 ወይም 2 በጥባጭ ካለ ሁሉ እንደ ታወከ ነው - ሌሊት በበረት መተኛት አይችሉ ቀን በሜዳ ሳር በሰላም መንጨት አይችሉ - ሁከት ነው። ኦነጎች እና ወያኔዎች ልክ በጥባጭ የእንሰሳት መንጋ ባህርይ ነው ያላቸው። ከሌላው ጋር እኩል መሆን አይፈልጉም- ነጥቆ መብለጥ ነው - ለሌላው የሚጥመው ሰላም ለእነርሱ ይመራቸዋል። ለምሳሌ ጉራጌ ሰላማዊ ህዝብ ነው - ሰርቶ ቤቱ ይገባል -የመንግስት ግብር ይከፍላል - ሰፈር መልካም ጎረቤት ነው። ምን ይደረጋል የኦነግ እና ወያኔ በጥባጭ መንጋ አሉ - 84 ጎሳ በእነርሱ ብቻ ይታመሳል።
Selam/ wrote:
20 Jul 2022, 16:49
“ክልል፣ ክለሰተር” - What the f*ck is wrong with the Tigre & Oromo tribalist. They are obsessed with the initial “ክ” apparently because they are both “ክፉ” and can’t sustain without grouping & regrouping people.

Abere wrote:
20 Jul 2022, 16:14
50 ቢታለብ ያው ገሌ ነው ያላቸው ድመት። አንድ የጎሳ ተረኛ ሂዶ ሌላው የጎሳ ባለተራ ቢመጣ ለጉራጌ ህዝብ ምንም የጠቀመው ነገር የለም።አልጠግብ ባይ የትግሬ ጎጠኛ ጉራጌን ከዳበረው የንግድ መደብር ስራው አፋናቅሎ መውረስ፤ የኦሮሙማው ይባስ ብሎ ጭራሽ ወደ ክላስተር(መንደር ስብስቦሽ) አቀባብሎ ለመሰልቀጥ ማሰቡ የማይጠበቅ አይደለም። አንድ ነገር ግን እውነት ነው። አልጠግብ ባይ ሲተፋ ያድራል እንድሉ ይኸኛውም ባለተራ የጉራጌን የጸጉሩን ቅንጣት ሳይነካ ይሰናበታል። ይህ ብዙ የሚወራለት ክልልም እስከ ወዳኛው ፍርስርሱ ይወጣል። እስከዛው ግን ዜጋ በኢትዮጵያዊነቱ ህሌናው ቢጸና መልካም ነው። ይህም ያልፋል። ሆዳም በየቦታው ስለ አለ የሚደንቅ አይደለም። ሆዳም ሰው ክብሩን አያውቅም ይባላል። ህዝብ የሚሸጠው በሆዳሞች ነው ።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: እርስቱ ይርዳውና መሃመድ ጀማል የተባሉ የጉራጌ ባንዳዎች ጉራጌን ሸጡ! አቢይና ብልጽግና በጉራጌ ሕዝብ ላይ የቅኝ ግዛት አወጁ !

Post by Ethoash » 20 Jul 2022, 17:38

እርስቱ ይርዳውና መሃመድ ጀማል የተባሉ የጉራጌ ባንዳዎች ጉራጌን ሸጡ! አቢይና ብልጽግና በጉራጌ ሕዝብ ላይ የቅኝ ግዛት አወጁ !

for record እኔ በባንዳ ነት አላምንም እርስቱ ይርዳውና መሃመድ ጀማል መብት አላቸው ጉራጌ መገንጠል የለባትም ክልል መሆን የለባትም ከደቡቦች ጋራ ብንሆን የበለጠ እንጠቀማለን ብለው የነሱን መከራከሪያ ማቅረብ መብታቸው ነው።

ደግሞም የብልፅግና አባል መሆንም አለመሆንም መብታቸው ነው። ጉራጌው ካልፈለጋቸው በምርጫ ይጥላቸዋል እንጂ ለምን ሆኑ ለምን ይህንን ወይም ያንን መረጥክ ብለው ማወገዝ አይችሉም የማርያም ጠላት ማርግ ማሽማቀቅ ድሮ ቀረ በአማሮች ዘመን። ት ዝ ይለኛል ስፋሪዎች አለሙዲን ለምን ትግሬዎችን ደገፍክ ብለው ዘመቻ ያስነሱበት ግዜ ምን አይነት ጠንቋዬች እንደሆኑ ማወቅ ቀላል ነውና ጉራጌም የነሱን መንግደ ሳይከተል በዲሞክራሲ መንገድ መብቱን ይጠቅቅ። ደግሞም {ዲሞክራሲ ማለት መቶ በመቶ ሲያሽንፍ ሳይሆን አምሳ አንድ ማምጣት ብቻ ነው የሚጠበቀው ታድያ አርባ ዘጠኝ ቢቃወሙ ምን ችግር አለው } for example only

Selam/
Senior Member
Posts: 17022
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: እርስቱ ይርዳውና መሃመድ ጀማል የተባሉ የጉራጌ ባንዳዎች ጉራጌን ሸጡ! አቢይና ብልጽግና በጉራጌ ሕዝብ ላይ የቅኝ ግዛት አወጁ !

Post by Selam/ » 20 Jul 2022, 17:38

ነጥቆ መብለጥ ነው
It’s worse than that. They just don’t like to see anyone living in peace, just like those bully police & security personnel who can’t resist [deleted] kids for no other reason than envy how they have fun in a playfield.
Abere wrote:
20 Jul 2022, 17:24
እኔ አክራሪ ትግሬዎች እና ኦሮሞዎች ውስጥ የገባው ሰይጣን ሳስብ ይገርመኛል። ሰዎች በምሳሌ ስለበጥባጭ ሲያስረዱ በአንድ በረት መንጋ የቤት እንሰሳት ውስጥ 1 ወይም 2 በጥባጭ ካለ ሁሉ እንደ ታወከ ነው - ሌሊት በበረት መተኛት አይችሉ ቀን በሜዳ ሳር በሰላም መንጨት አይችሉ - ሁከት ነው። ኦነጎች እና ወያኔዎች ልክ በጥባጭ የእንሰሳት መንጋ ባህርይ ነው ያላቸው። ከሌላው ጋር እኩል መሆን አይፈልጉም- ነጥቆ መብለጥ ነው - ለሌላው የሚጥመው ሰላም ለእነርሱ ይመራቸዋል። ለምሳሌ ጉራጌ ሰላማዊ ህዝብ ነው - ሰርቶ ቤቱ ይገባል -የመንግስት ግብር ይከፍላል - ሰፈር መልካም ጎረቤት ነው። ምን ይደረጋል የኦነግ እና ወያኔ በጥባጭ መንጋ አሉ - 84 ጎሳ በእነርሱ ብቻ ይታመሳል።
Selam/ wrote:
20 Jul 2022, 16:49
“ክልል፣ ክለሰተር” - What the f*ck is wrong with the Tigre & Oromo tribalist. They are obsessed with the initial “ክ” apparently because they are both “ክፉ” and can’t sustain without grouping & regrouping people.

Abere wrote:
20 Jul 2022, 16:14
50 ቢታለብ ያው ገሌ ነው ያላቸው ድመት። አንድ የጎሳ ተረኛ ሂዶ ሌላው የጎሳ ባለተራ ቢመጣ ለጉራጌ ህዝብ ምንም የጠቀመው ነገር የለም።አልጠግብ ባይ የትግሬ ጎጠኛ ጉራጌን ከዳበረው የንግድ መደብር ስራው አፋናቅሎ መውረስ፤ የኦሮሙማው ይባስ ብሎ ጭራሽ ወደ ክላስተር(መንደር ስብስቦሽ) አቀባብሎ ለመሰልቀጥ ማሰቡ የማይጠበቅ አይደለም። አንድ ነገር ግን እውነት ነው። አልጠግብ ባይ ሲተፋ ያድራል እንድሉ ይኸኛውም ባለተራ የጉራጌን የጸጉሩን ቅንጣት ሳይነካ ይሰናበታል። ይህ ብዙ የሚወራለት ክልልም እስከ ወዳኛው ፍርስርሱ ይወጣል። እስከዛው ግን ዜጋ በኢትዮጵያዊነቱ ህሌናው ቢጸና መልካም ነው። ይህም ያልፋል። ሆዳም በየቦታው ስለ አለ የሚደንቅ አይደለም። ሆዳም ሰው ክብሩን አያውቅም ይባላል። ህዝብ የሚሸጠው በሆዳሞች ነው ።

Misraq
Senior Member
Posts: 16705
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: እርስቱ ይርዳውና መሃመድ ጀማል የተባሉ የጉራጌ ባንዳዎች ጉራጌን ሸጡ! አቢይና ብልጽግና በጉራጌ ሕዝብ ላይ የቅኝ ግዛት አወጁ !

Post by Misraq » 20 Jul 2022, 18:03

Please enlighten me with this cluster concept. How are they planning to implement it. Haven't followed southern politics lately

Abere
Senior Member
Posts: 14868
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: እርስቱ ይርዳውና መሃመድ ጀማል የተባሉ የጉራጌ ባንዳዎች ጉራጌን ሸጡ! አቢይና ብልጽግና በጉራጌ ሕዝብ ላይ የቅኝ ግዛት አወጁ !

Post by Abere » 20 Jul 2022, 18:07

:mrgreen: :mrgreen:
I guess this one is an addition in the Orommuma አባ ወጠው con constitution. PP-cadre should enlighten us like y3n3***
Misraq wrote:
20 Jul 2022, 18:03
Please enlighten me with this cluster concept. How are they planning to implement it. Haven't followed southern politics lately

Selam/
Senior Member
Posts: 17022
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: እርስቱ ይርዳውና መሃመድ ጀማል የተባሉ የጉራጌ ባንዳዎች ጉራጌን ሸጡ! አቢይና ብልጽግና በጉራጌ ሕዝብ ላይ የቅኝ ግዛት አወጁ !

Post by Selam/ » 20 Jul 2022, 18:16

እርጉም ወያኔ - If we take your interpretation of democracy at face value & reflect on its implications in Tigray, TPLF becomes the most authoritarian & oppressive association on the plant. That would make you the dumbest & worst hypocrite in the world, including all sea creatures & wild animals. KIFFU!

Ethoash wrote:
20 Jul 2022, 17:38
እርስቱ ይርዳውና መሃመድ ጀማል የተባሉ የጉራጌ ባንዳዎች ጉራጌን ሸጡ! አቢይና ብልጽግና በጉራጌ ሕዝብ ላይ የቅኝ ግዛት አወጁ !

for record እኔ በባንዳ ነት አላምንም እርስቱ ይርዳውና መሃመድ ጀማል መብት አላቸው ጉራጌ መገንጠል የለባትም ክልል መሆን የለባትም ከደቡቦች ጋራ ብንሆን የበለጠ እንጠቀማለን ብለው የነሱን መከራከሪያ ማቅረብ መብታቸው ነው።

ደግሞም የብልፅግና አባል መሆንም አለመሆንም መብታቸው ነው። ጉራጌው ካልፈለጋቸው በምርጫ ይጥላቸዋል እንጂ ለምን ሆኑ ለምን ይህንን ወይም ያንን መረጥክ ብለው ማወገዝ አይችሉም የማርያም ጠላት ማርግ ማሽማቀቅ ድሮ ቀረ በአማሮች ዘመን። ት ዝ ይለኛል ስፋሪዎች አለሙዲን ለምን ትግሬዎችን ደገፍክ ብለው ዘመቻ ያስነሱበት ግዜ ምን አይነት ጠንቋዬች እንደሆኑ ማወቅ ቀላል ነውና ጉራጌም የነሱን መንግደ ሳይከተል በዲሞክራሲ መንገድ መብቱን ይጠቅቅ። ደግሞም {ዲሞክራሲ ማለት መቶ በመቶ ሲያሽንፍ ሳይሆን አምሳ አንድ ማምጣት ብቻ ነው የሚጠበቀው ታድያ አርባ ዘጠኝ ቢቃወሙ ምን ችግር አለው } for example only

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: እርስቱ ይርዳውና መሃመድ ጀማል የተባሉ የጉራጌ ባንዳዎች ጉራጌን ሸጡ! አቢይና ብልጽግና በጉራጌ ሕዝብ ላይ የቅኝ ግዛት አወጁ !

Post by Ethoash » 20 Jul 2022, 19:12

Selam/ wrote:
20 Jul 2022, 18:16
እርጉም ወያኔ - If we take your interpretation of democracy at face value & reflect on its implications in Tigray, TPLF becomes the most authoritarian & oppressive association on the plant. That would make you the dumbest & worst hypocrite in the world, including all sea creatures & wild animals. KIFFU!
እንደተለመደው ማንም ስው ሳጣ የማወራው ወድ አንተ መጣሁ፣

እንዳልኩህ ያንተን አስተያየት መይዛ መብት ህ ነው። ግን በስላም ካረግህው ነው። እኔ ሌላ አስተሳስብ ስላያዝኩ ብትተናኮለኝ ግን አይሆንም ይህንን የስልጣኔ መንገድ እያስተማርኩህ ነው ምንም ግዜ ቢውስድብኝም ወንድሜ ነህ ጥዬ አልጥልህምና በርታ አንድ ቀን ብርሃኑን ታይ ይሆናል

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: እርስቱ ይርዳውና መሃመድ ጀማል የተባሉ የጉራጌ ባንዳዎች ጉራጌን ሸጡ! አቢይና ብልጽግና በጉራጌ ሕዝብ ላይ የቅኝ ግዛት አወጁ !

Post by sun » 20 Jul 2022, 20:04

Horus wrote:
20 Jul 2022, 13:41
የጉራጌ አባቶች፣ የጉራጌ ወጣቶች፣ የጉራጌ ሕዝብ ባገር ቤት፣ በመላ ኢትዮጵያና በመላ አለም ያልህ ጉራጌ ባለህበት ተነስ!! በኛ ትውልድ፣ በዚህ ዘመን የጉራጌ ህልውና እንደ ማይጠፋ እናረጋግጥ !!!
To be honest there is no better parroting Banda in Ethiopian than your paranoid bandit banda self always preaching hate and promoting divisions due to inferiority complex. So don't point your fingers at the hard working people building Ethiopia from the ground up. Just take some Bananas and or testy sausage first and calm down. Okay? Okay!! :P

Horus
Senior Member+
Posts: 40267
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እርስቱ ይርዳውና መሃመድ ጀማል የተባሉ የጉራጌ ባንዳዎች ጉራጌን ሸጡ! አቢይና ብልጽግና በጉራጌ ሕዝብ ላይ የቅኝ ግዛት አወጁ !

Post by Horus » 20 Jul 2022, 20:16

ethoash
ከዚህ ቀደም ስለማታውቀው አትናገር ፣ በኋላ ታፍራለህ ብዬ ነበር። ይህ የጉራጌ ጥያቄም መፈላሰፊያ ሃስብ አይደለም፣ የፋክት እና የህግ ጉዳይ ነው። እርስቱ የደቡብ ክልል ፕሬዚዳንት ነው፣ ያቢይ አሽከር ነው እጂ ጉራጌ የመረጠው የጉራጌ ወኪል አይደለ። ጉርጌን ከስረ ግንዱ የሚወክሉትና የመጨረሻ ሞራል ዝዕዛዝና አውቶሪቲ ያላቸው የጉራጌ ሴናተሮች የጉራጌ ባሊቆች the Congress of Elders በጉራጌ ሴራ (ሴራ ማለት ነጠላ ሲሆን ሴራት/ስርዓት ማለት ሴራዎች ማለት ነው) የተወሰነ ጉዳይ ነው ። ቀጥሎ በጉራጌ ዞን ኮንግሬስ ተወስኖ ለብሄራዊ ፌዴራል ፓርላማ እንዲፈጸ የተጠየቀ የጉራጌ ሕዝብ ጥያቄ ነው። ማናም የመንግስት ተቀጣሪ የ8 የ10 ሚሊዮን ሕዝብ ዕጣ ፈንታ እንኳን ሊወስን የማይታሰብ ነው ። ጉራጌ እንዲህ በቀላሉ የሚሰደብ የሚገፋ ሕዝብ የመሰላቸው ጠላቶችና ባንዳዎች አደብ ግዙ እንላለን ። ወላ እርስቱ፣ ወላ መሃመድ ጉራጌን በገንዘብና በስልጣን ሊሸጡ ቢያኮበኩቡ ለራሱ ላቢይ መንግስት አዲስ ቀውስና መዘዝ ነው የሚያመጡለት ። አምባ ገነኖችና ባንዳዎች እጃችሁን ከጉራጌ ህዝብ አንሱ እንላለን !

ይህችን ስድብና ድፍረት በመቃጣታቸው ጉራጌ ከዳር እስከ ዳር አንድ ሆኖ እንዲነሳ አደረጉት እንጂ ጉራጌን ለማጥፋት አንዲት እርምጃ ፈቀቅ አይሉም! በዚህ ዘመን በኛ ትውልድ ጉራጌ እንደ ጋፋት የሚጠፋ ሕዝብ አይደለም !! ኬር ለኢትዮጵያ! ሰብኛ ማለቅ ዬሁን !!!

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: እርስቱ ይርዳውና መሃመድ ጀማል የተባሉ የጉራጌ ባንዳዎች ጉራጌን ሸጡ! አቢይና ብልጽግና በጉራጌ ሕዝብ ላይ የቅኝ ግዛት አወጁ !

Post by Ethoash » 20 Jul 2022, 20:22

አንተ አይደለም ወይ የማታውቀውን የአማራ ቡዳ የለም የቃላት ቀጥቃጭ (word smith ) የሆንክብን ከሕንድ አገር ነው የመጣው ብለህ ያልከው ። እኔ እስከማውቀው ድረስ ዲሞክራሲ ማለት መቶ በመቶ ሁሉም ጉራጌዎች ካአንተ ጋር መስማማት የለባቸውም አምስ አንድ ብቻ ከደገፉህ በቂ ነው በዚህ ሒሳብ ስልሳ በመቶ ከደገፉህ በኢትዬ ሕገ መስረት ክልል ት ሆናለህ ማለት ነው መቶ በመቶ የሚባል ነገር የለም ይህንን አሳቤን ካልወደድከው ምንም ችግር የለም ሁለተኛ በአንተ ገፅ ላይ አልሳተፍም ደህና ስንብት አንተን ለማበሳጨት ምንም ምላጎት የለኝም

i call you hororor out of love and respect

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: እርስቱ ይርዳውና መሃመድ ጀማል የተባሉ የጉራጌ ባንዳዎች ጉራጌን ሸጡ! አቢይና ብልጽግና በጉራጌ ሕዝብ ላይ የቅኝ ግዛት አወጁ !

Post by sun » 20 Jul 2022, 20:34

Horus wrote:
20 Jul 2022, 13:41
የጉራጌ አባቶች፣ የጉራጌ ወጣቶች፣ የጉራጌ ሕዝብ ባገር ቤት፣ በመላ ኢትዮጵያና በመላ አለም ያልህ ጉራጌ ባለህበት ተነስ!! በኛ ትውልድ፣ በዚህ ዘመን የጉራጌ ህልውና እንደ ማይጠፋ እናረጋግጥ !!!
It is so funny to see extremist amhara Neftegnas getting sexed up and trying their usual con artist tricks by constantly trying their best to divide and rule using old liturgies and tempo chanting sessions. Now their attention is on some intoxicated Shisha cafe dancer extremist Gurages to help them by going and dying for them so that the dead neftegna BIG mouth bandits may come back and svck the energies of Ethiopian nations and nationalities like always.

The Neftegna system of one language, one religion, one region, one culture, etc, unitary totalitarian dictatorship of the few over the many can not be brought back from the grave. How about strong and friendly wake up kicks to help you respect the legal and popularly elected government.

Selam/
Senior Member
Posts: 17022
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: እርስቱ ይርዳውና መሃመድ ጀማል የተባሉ የጉራጌ ባንዳዎች ጉራጌን ሸጡ! አቢይና ብልጽግና በጉራጌ ሕዝብ ላይ የቅኝ ግዛት አወጁ !

Post by Selam/ » 20 Jul 2022, 20:53

እርጉም ወያኔ - What did I do wrong? I used your own logic & shoved the statement you made about Gurages back into your filthy mouth. If absolutism is authoritarian then there is no better candidate than TPLF to fully qualify for that designation. They have been winning 100% of the seats ever since I became aware of elections.

And for you to stare at Gurages with your buda eyes & leave your own bottom exposed makes you not only hypocrite but also stupid. In fact, all agames on ER are cut from the same stone. KIFFU!

Ethoash wrote:
20 Jul 2022, 19:12
Selam/ wrote:
20 Jul 2022, 18:16
እርጉም ወያኔ - If we take your interpretation of democracy at face value & reflect on its implications in Tigray, TPLF becomes the most authoritarian & oppressive association on the plant. That would make you the dumbest & worst hypocrite in the world, including all sea creatures & wild animals. KIFFU!
እንደተለመደው ማንም ስው ሳጣ የማወራው ወድ አንተ መጣሁ፣

እንዳልኩህ ያንተን አስተያየት መይዛ መብት ህ ነው። ግን በስላም ካረግህው ነው። እኔ ሌላ አስተሳስብ ስላያዝኩ ብትተናኮለኝ ግን አይሆንም ይህንን የስልጣኔ መንገድ እያስተማርኩህ ነው ምንም ግዜ ቢውስድብኝም ወንድሜ ነህ ጥዬ አልጥልህምና በርታ አንድ ቀን ብርሃኑን ታይ ይሆናል
Last edited by Selam/ on 20 Jul 2022, 21:14, edited 2 times in total.

Post Reply