Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14740
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ወያኔ ከትግራይ የተውጣጡ ሯጭ አትሌቶችን ደስታ ወደ ኀዘን ቀየረባቸው። በጦርነት ተወልዶ በጦርነት እየሞተ ያለው ትህነግ ለትግራይ የኀዘን ዶፍ እንጅ የደስታ ምንጭ አይደለም።

Post by Abere » 19 Jul 2022, 10:11

ወያኔ ከትግራይ የተውጣጡ ሯጭ አትሌቶችን ደስታ ወደ ኀዘን ቀየረባቸው። በጦርነት ተወልዶ በጦርነት እየሞተ ያለው ትህነግ ለትግራይ የኀዘን ዶፍ እንጅ የደስታ ምንጭ አይደለም።

በጥባጭ ካለ ማን ጥሩ ይጠጣል ይሉ ዘንድ የአንድ ቀን ሙሉ ደስታ እንኳን መደሰት የነፈገው ዕብሪተኛው የጎሳ ሰይጣን ትግራይን ስለተጣባት ነው። ዕብድ ባለበት ሁከት እንጅ አርምሞ እና ትግስት የልብ ፍስሃ ሳይሆን የልብ ስብራት ነው። የወያኔ ካድሬዎች ከትግራይ የተውጣጡ አትሌቶች የገጠማቸውን ሁኔታ የደስታ ጎደሎ የፈጠረው ዕብሪተኛው ትህነግ መሆኑን በመዘንጋት ኢትዮጵያን ሊወቅሱ ይፈልጋሉ። ለመሆኑ ትህነግ እንስት የመከላከያ ሃይሎችን በማንነታቸው እየለየ ጡታቸውን ሲቆርጥ፥ ሲያርዳቸው እራቁታቸውን አስሮ ለአውሬ እራት ሲያደርጋቸው፡ የማይካድራ አማራዎችን ቤት ውስጥ ዘግቶ ሲያቃጥላቸው እና ሲያርዳቸው ወዘተ ኢትዮጵያ ምን እንድታደርግላቸው ነበር የሚጠብቁት? ኢትዮጵያ የብዙ መቶ ሚልዮኖች አገር ናት ወላዲ በድባብ ትሂድ ሰላም ቢሰፍን ጠፈር ሊዘልቁ የሚችሉ ሳይንቲስቶች በየፊናው ሊያስጥሯት የሚችሉ ልጆች አሏት። የሌላት ግን ሰላም ነው ይህም በትግሬ ወያኔ የጎሳ ሰይጣን ምክንያት ነው። ወያኔ እያለ ትግራይ ሰላም አትሆንም ኢትዮጵያም ወያኔ ሳታስወግድ ዕድገት እና ሰላም አይኖራትም።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ወያኔ ከትግራይ የተውጣጡ ሯጭ አትሌቶችን ደስታ ወደ ኀዘን ቀየረባቸው። በጦርነት ተወልዶ በጦርነት እየሞተ ያለው ትህነግ ለትግራይ የኀዘን ዶፍ እንጅ የደስታ ምንጭ አይደለም።

Post by Ethoash » 19 Jul 2022, 10:23

አቶ አቡዋሯ

ልክ ብለሀል ትግሬዎች ዛሬ አይደለም ለዚህች ምስጋና ቢስ አገር የሮጡት ምሩፅ ሁለት ግዜ ኦሎምፒክ ሲያሽንፍ ትግሬ ነበር። አገሩ ትግሬ ጦርነት ላይ ነበረች ግን እሱ ለጠላት አገር ነበር ለካ የሚሮጠው ፣ ምና ለ በለኝ እነዚህ ልጆች መሄጃ አጥተው እንጂ ድሮ ነበር ደህና ስንብት የሚሉህ ። በኢንተርናሽናል ሕግ ይመስለኛል አንዴ ለኢትዬዽያ ከሮጥክ ለሌላ አገር መሮጥ የማትችል ይመስለኛል እንጂ ድሮ ነበር የሚስናበቱህ ምስጋና ቢስ ደሞ አፍ አለኝ ብሎ ያወራል ። እስቲ አንድ አማራ ጥራልኝ ወርቅ ያገኘ

Abere
Senior Member
Posts: 14740
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ወያኔ ከትግራይ የተውጣጡ ሯጭ አትሌቶችን ደስታ ወደ ኀዘን ቀየረባቸው። በጦርነት ተወልዶ በጦርነት እየሞተ ያለው ትህነግ ለትግራይ የኀዘን ዶፍ እንጅ የደስታ ምንጭ አይደለም።

Post by Abere » 19 Jul 2022, 10:37

ሩጫ የስፓርት ጌም ነው። ውድድሩን በማየት ትደሰትበታለህ።ለአትሌቱ የሚገባውን የግል ምስጋና ታቀርባለህ።

ፈረንጆች ለምሳሌ የፈረስ ሽቅድምድም ይጫወታሉ ( Horse race)። ኬንታኪ ደርቪ (Kentucky Derby) - የፈረስ እሩጫ ደስ ይለኛል። እሯጩ ፈረስ የቀደመው ደስ ያሰኛል ግን ለፈረሱ ሁሉ ምስጋና ማቅረብ ሞኝነት ነው። There is no credit to be given for the herd of horses. You should be grateful to Ethiopia. You owe Ethiopia alot. What have you done to her yourself? May stole, badmouthed her.

Ethoash wrote:
19 Jul 2022, 10:23
አቶ አቡዋሯ

ልክ ብለሀል ትግሬዎች ዛሬ አይደለም ለዚህች ምስጋና ቢስ አገር የሮጡት ምሩፅ ሁለት ግዜ ኦሎምፒክ ሲያሽንፍ ትግሬ ነበር። አገሩ ትግሬ ጦርነት ላይ ነበረች ግን እሱ ለጠላት አገር ነበር ለካ የሚሮጠው ፣ ምና ለ በለኝ እነዚህ ልጆች መሄጃ አጥተው እንጂ ድሮ ነበር ደህና ስንብት የሚሉህ ። በኢንተርናሽናል ሕግ ይመስለኛል አንዴ ለኢትዬዽያ ከሮጥክ ለሌላ አገር መሮጥ የማትችል ይመስለኛል እንጂ ድሮ ነበር የሚስናበቱህ ምስጋና ቢስ ደሞ አፍ አለኝ ብሎ ያወራል ። እስቲ አንድ አማራ ጥራልኝ ወርቅ ያገኘ

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ወያኔ ከትግራይ የተውጣጡ ሯጭ አትሌቶችን ደስታ ወደ ኀዘን ቀየረባቸው። በጦርነት ተወልዶ በጦርነት እየሞተ ያለው ትህነግ ለትግራይ የኀዘን ዶፍ እንጅ የደስታ ምንጭ አይደለም።

Post by Ethoash » 19 Jul 2022, 10:48

አንደኛ ይህንን ቁማርህን ቀንስ፣ ደግሞ በዚህ በትዋላይት ግዜህ ቁማር ትለኛለህ። ሁለተኛ አንተ ባታውቅ ነው እንጂ ካንተ በላይ ነው ፈረሱ እንክብካቤ ያለው ደግሞ አሽንፎ ነው በሚሊዬን ነው የሚሽጡት ፣ ፈረሱ ከስው በላይ ነው ሕክምናና ትሬንግ የሚያረጉለት ። አሁን ስለፈረስ አይደለም የማወራው ወይም ስለቁማር አይደለም አንድ አማራ ወርቅ በሩጫ ያገኘ ካለ ስሙን ጥራልን ነው የተባልከው ። አንተ በሌለህበት በሩጫ መደስት አትችልም ። ለምን ብትል ሁሉ ሩዋጮች በሙሉ የትግሬ ዘመን ወጤቶች ናቸው ለምን ብትል ትግሬዎች ፈተው ለቀቁዋቸው ሁሉም ገንዘባቸው ለሩዋጮቹ ነው የሚስጠው ። በደርግ ግዜ ግን እነሻምበል ምሩፅ ማህረግ ቆርኪ ትከሻቸው ላይ ጫኑላቸው እበባ ጉንጉን ከመቃብር ቤት አወጥተው ስጡዋቸው ግን አማሮች የስፖርት ኮሚሽኖች ገንዘቡን በሙሉ በሉት ፣ ምሩፅ በድህነት ነው የሞተው ፣ አበበም በቂላ እንደውም በደርግና በሐይሌ ግዜ በሩጫ አብታም ስወ ጥራልኝ አንድም የለም፣ ሐብቴ ገብረስላሴ ሀብታም የሆነው በትግሬዎች ግዜ ነው ቢሊዬኖር አደረጉት ።

Axumezana
Senior Member
Posts: 18356
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ወያኔ ከትግራይ የተውጣጡ ሯጭ አትሌቶችን ደስታ ወደ ኀዘን ቀየረባቸው። በጦርነት ተወልዶ በጦርነት እየሞተ ያለው ትህነግ ለትግራይ የኀዘን ዶፍ እንጅ የደስታ ምንጭ አይደለም።

Post by Axumezana » 19 Jul 2022, 10:57

አበረ፥ ውሸት፥ ቢደጋገም፥ እውነት፥ አይሆንም( በተደጋጋሚ፥ የተነገሩትን፥ በሬ፥ ወለደ፥ ውሸቶች፥" ትህነግ እንስት የመከላከያ ሃይሎችን በማንነታቸው እየለየ ጡታቸውን ሲቆርጥ፥ ሲያርዳቸው እራቁታቸውን አስሮ ለአውሬ እራት ሲያደርጋቸው፡ የማይካድራ አማራዎችን ቤት ውስጥ ዘግቶ ሲያቃጥላቸው እና ሲያርዳቸው ወዘተ " ያልከውን ፥ማለቴ፥ ንው) ። እነዚህ፥ አትሌቶች፥ እኮ፥ የተገኙት፥ TPLF ከሚመራው፥ የትግራይ፥ ህዝብ፥ነው። ላመጡት፥ ውጤት፥ ተሰጥዋቸውን፥ ለይተው፥ ላሰለጠነዋቸው፥ ትግራይ፥ ላሉ፥ግለሰቦች፥ መንግስታዊም፥ሆነ፥ መንግስታዊ፥ ላልሆኑ፥ድርጅቶች(TPLF'ን) ጨምሮ፥ ምስጋናና፥ አድናቆት፥ ይገባቸዋል። የኢሳያስ፥ ተላላኪዎች፥ ያስጨበጡህን፥ "ወያኔ፥ ሳይጠፋ፥ ቀኑ፥ መሽቶ፥ አይነጋም፥ የሚል፥ መፈክር፥ " መዘዙን፥ ሁላችንም፥ አይተናል። በዚያው፥ መንገድ፥ ከሄድክም፥ መንገዱን፥ጩርቅ፥ ያርግልህ። https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=299903
Last edited by Axumezana on 19 Jul 2022, 11:06, edited 1 time in total.

Abere
Senior Member
Posts: 14740
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ወያኔ ከትግራይ የተውጣጡ ሯጭ አትሌቶችን ደስታ ወደ ኀዘን ቀየረባቸው። በጦርነት ተወልዶ በጦርነት እየሞተ ያለው ትህነግ ለትግራይ የኀዘን ዶፍ እንጅ የደስታ ምንጭ አይደለም።

Post by Abere » 19 Jul 2022, 11:02

:lol: :lol: :lol:
ታዲያ እሩጫውን አትሌቶች ደርቪ ብለን ይቆመርበታ - እሩጫ ሩጫ ነው። ሰው ይሩጠው ፈረስ። ይህ እኮ የፈጠራ ክህሎት(entrepreneurship) ሊሆን ይችላል። ቢታሰብበት መልካም ነው። እሁድ እሁድ ባርኔጣ እያደረጉ መመልከት ሽቅድድም። :mrgreen:

ይልቅ ወደ ቁም ነገሩ እንመለስ። ወያኔ ማስለቀስ እንጅ ማስደስት አይችልም። በቃ ተፈጥሮው ነው። የትግራይ ህዝብን በጥንድ አይኖቹ እንድያለቅስ የደረገው ወያኔ ነው። ደግሞ ኢትዮጵያን አመስግኑ በሌላት ካላት በላይ ሁና የምትችለውን አድርጋላችኋለች። ያላችሁ ሁሉ የኢትዮጵያ ነው። በማን ላይ ሁነሽ እግዜርን ታሚያለሽ አይነት ነገር አታድርጉት። ብዙ መክፈል ያለባችሁ ዕዳ እና ውለታ አለባችሁ ለኢትዮጵያ እናታችሁ። ጡቷን እየነከሳችኋት ግን ታጠባችሗለች። አይገርምም :?:

Ethoash wrote:
19 Jul 2022, 10:48
አንደኛ ይህንን ቁማርህን ቀንስ፣ ደግሞ በዚህ በትዋላይት ግዜህ ቁማር ትለኛለህ። ሁለተኛ አንተ ባታውቅ ነው እንጂ ካንተ በላይ ነው ፈረሱ እንክብካቤ ያለው ደግሞ አሽንፎ ነው በሚሊዬን ነው የሚሽጡት ፣ ፈረሱ ከስው በላይ ነው ሕክምናና ትሬንግ የሚያረጉለት ። አሁን ስለፈረስ አይደለም የማወራው ወይም ስለቁማር አይደለም አንድ አማራ ወርቅ በሩጫ ያገኘ ካለ ስሙን ጥራልን ነው የተባልከው ። አንተ በሌለህበት በሩጫ መደስት አትችልም ። ለምን ብትል ሁሉ ሩዋጮች በሙሉ የትግሬ ዘመን ወጤቶች ናቸው ለምን ብትል ትግሬዎች ፈተው ለቀቁዋቸው ሁሉም ገንዘባቸው ለሩዋጮቹ ነው የሚስጠው ። በደርግ ግዜ ግን እነሻምበል ምሩፅ ማህረግ ቆርኪ ትከሻቸው ላይ ጫኑላቸው እበባ ጉንጉን ከመቃብር ቤት አወጥተው ስጡዋቸው ግን አማሮች የስፖርት ኮሚሽኖች ገንዘቡን በሙሉ በሉት ፣ ምሩፅ በድህነት ነው የሞተው ፣ አበበም በቂላ እንደውም በደርግና በሐይሌ ግዜ በሩጫ አብታም ስወ ጥራልኝ አንድም የለም፣ ሐብቴ ገብረስላሴ ሀብታም የሆነው በትግሬዎች ግዜ ነው ቢሊዬኖር አደረጉት ።

Genesis
Member
Posts: 161
Joined: 29 Jul 2018, 15:13

Re: ወያኔ ከትግራይ የተውጣጡ ሯጭ አትሌቶችን ደስታ ወደ ኀዘን ቀየረባቸው። በጦርነት ተወልዶ በጦርነት እየሞተ ያለው ትህነግ ለትግራይ የኀዘን ዶፍ እንጅ የደስታ ምንጭ አይደለም።

Post by Genesis » 19 Jul 2022, 11:25

Etioash

The first Ethiopian who introduced running and winning for the world was an Amara named Abebe Bikila. since you cockroch Tigres have no idea what is what because you are on the side of demolition what Amaras built for centuries. Before you cokroch agames showed up in Ethiopia from Yemen as slaves Amara was building empire. You misrable Tigre go and search who the real Abebe Bikila is. Woy gud komata tigre stealing and lying is your exclusive identity. Stupid Agame Bikila was his step father. dumb lowlife roches. inferior souls, i can understand your agony. how in the world anyone can live with these inferior beings, bunch of lutees and prostitutes. you make everyone puke, go away and find your lowlife kind.

Genesis
Member
Posts: 161
Joined: 29 Jul 2018, 15:13

Re: ወያኔ ከትግራይ የተውጣጡ ሯጭ አትሌቶችን ደስታ ወደ ኀዘን ቀየረባቸው። በጦርነት ተወልዶ በጦርነት እየሞተ ያለው ትህነግ ለትግራይ የኀዘን ዶፍ እንጅ የደስታ ምንጭ አይደለም።

Post by Genesis » 19 Jul 2022, 11:44

Etioash

The first Ethiopian who introduced running and winning for the world was an Amara named Abebe Bikila. since you cockroch Tigres have no idea what is what because you are on the side of demolition what Amaras built for centuries. Before you cokroch agames showed up in Ethiopia from Yemen as slaves Amara was building empire. You misrable Tigre go and search who the real Abebe Bikila is. Woy gud komata tigre stealing and lying is your exclusive identity. Stupid Agame Bikila was his step father. dumb lowlife roches. inferior souls, i can understand your agony. how in the world anyone can live with these inferior beings, bunch of lutees and prostitutes. you make everyone puke, go away and find your lowlife kind.

Ethoash wrote:
19 Jul 2022, 10:23
አቶ አቡዋሯ

ልክ ብለሀል ትግሬዎች ዛሬ አይደለም ለዚህች ምስጋና ቢስ አገር የሮጡት ምሩፅ ሁለት ግዜ ኦሎምፒክ ሲያሽንፍ ትግሬ ነበር። አገሩ ትግሬ ጦርነት ላይ ነበረች ግን እሱ ለጠላት አገር ነበር ለካ የሚሮጠው ፣ ምና ለ በለኝ እነዚህ ልጆች መሄጃ አጥተው እንጂ ድሮ ነበር ደህና ስንብት የሚሉህ ። በኢንተርናሽናል ሕግ ይመስለኛል አንዴ ለኢትዬዽያ ከሮጥክ ለሌላ አገር መሮጥ የማትችል ይመስለኛል እንጂ ድሮ ነበር የሚስናበቱህ ምስጋና ቢስ ደሞ አፍ አለኝ ብሎ ያወራል ። እስቲ አንድ አማራ ጥራልኝ ወርቅ ያገኘ

Selam/
Senior Member
Posts: 16852
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ወያኔ ከትግራይ የተውጣጡ ሯጭ አትሌቶችን ደስታ ወደ ኀዘን ቀየረባቸው። በጦርነት ተወልዶ በጦርነት እየሞተ ያለው ትህነግ ለትግራይ የኀዘን ዶፍ እንጅ የደስታ ምንጭ አይደለም።

Post by Selam/ » 19 Jul 2022, 12:53

አጭበርባሪ ወያኔ፣ ማርሽ ቀያሪውና ኩሩው ኢትዮዽያዊ ምሩፅ(ምርጥ)፣ በክፉና ቂመኛ ትህነጎች ከስራው ተባሮ በስደት በሰው ሀገር ነው የሞተው። ቆሻሻ ደርግ ለስምንት ወር አስሮ ፈታው እንጂ እንደእርጉም ወያኔ ከእንጀራው አላባረረውም። In fact, you accused him at some point of Red Terror just because he was in the army & loved his country like anybody else. This was exactly what you cruel mfkrs did to the legendary Kiros Alemayehu.

You ugly piece of shi!t don’t have a shred of moral ground to even mention his name. KIFFU!

Ethoash wrote:
19 Jul 2022, 10:48
አንደኛ ይህንን ቁማርህን ቀንስ፣ ደግሞ በዚህ በትዋላይት ግዜህ ቁማር ትለኛለህ። ሁለተኛ አንተ ባታውቅ ነው እንጂ ካንተ በላይ ነው ፈረሱ እንክብካቤ ያለው ደግሞ አሽንፎ ነው በሚሊዬን ነው የሚሽጡት ፣ ፈረሱ ከስው በላይ ነው ሕክምናና ትሬንግ የሚያረጉለት ። አሁን ስለፈረስ አይደለም የማወራው ወይም ስለቁማር አይደለም አንድ አማራ ወርቅ በሩጫ ያገኘ ካለ ስሙን ጥራልን ነው የተባልከው ። አንተ በሌለህበት በሩጫ መደስት አትችልም ። ለምን ብትል ሁሉ ሩዋጮች በሙሉ የትግሬ ዘመን ወጤቶች ናቸው ለምን ብትል ትግሬዎች ፈተው ለቀቁዋቸው ሁሉም ገንዘባቸው ለሩዋጮቹ ነው የሚስጠው ። በደርግ ግዜ ግን እነሻምበል ምሩፅ ማህረግ ቆርኪ ትከሻቸው ላይ ጫኑላቸው እበባ ጉንጉን ከመቃብር ቤት አወጥተው ስጡዋቸው ግን አማሮች የስፖርት ኮሚሽኖች ገንዘቡን በሙሉ በሉት ፣ ምሩፅ በድህነት ነው የሞተው ፣ አበበም በቂላ እንደውም በደርግና በሐይሌ ግዜ በሩጫ አብታም ስወ ጥራልኝ አንድም የለም፣ ሐብቴ ገብረስላሴ ሀብታም የሆነው በትግሬዎች ግዜ ነው ቢሊዬኖር አደረጉት ።

Cigar
Senior Member
Posts: 12344
Joined: 19 Apr 2010, 00:03

Re: ወያኔ ከትግራይ የተውጣጡ ሯጭ አትሌቶችን ደስታ ወደ ኀዘን ቀየረባቸው። በጦርነት ተወልዶ በጦርነት እየሞተ ያለው ትህነግ ለትግራይ የኀዘን ዶፍ እንጅ የደስታ ምንጭ አይደለም።

Post by Cigar » 19 Jul 2022, 13:38

Agames have bizarre behavior.
How do you explain their jubilation or even support for agame athletes who got the opportunity to be trained and represent their Ethiopia, who directly are telling them fu’ck tigray and wave the Ethiopian flag in the world arena in their face.
This is like praising or admiring a sane agame general or ordinary agame soldier who sweared to represent the Ethiopian federal army and goes to war in tigray to kill woyane and its supporters and in a process kills 1000ds of innocent agames as casualties of war.
What a fu’cked concept do these funfunat agames have is beyond imagination.
These agame athletes are trained by the Ethiopian athletics federation to represent Ethiopia and all tegarus are Ethiopians.
They are waving their Ethiopian country’s flag.
The same goes with Wedi Afom. He is killing them and making their lives miserable and for some freaking reason while hating him they still call him that he is an agame.
How on hell do you call any one who make your lives miserable a brother if the same person is destroying his supposedly agaminet. I mean if that person is even 100% agame.
A sane human being would say……[deleted] him…we disown him just like those supposedly Eritrean nationals these agames are telling us are ruling tigray are disowned by all Eritreans.
Agames love who fu’cks them in the a’ss.
These Ethio agame origin athletes are fu’king the agame tribes and these stupid mindless agames are jubilating as if they went to the venues to represent a simple, dirty poor and beggar tigray in contrary of the wish, desire and intention of the athlete.
If they believe tigray is a country they should have the guts to refuse to participate representing Ethiopia.
These athletes wouldn’t be champions if they were raised or trained in the barren tigray.

Post Reply