Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

LETESENBET GIDEY ሞኝ ናት ወይ

Post by Ethoash » 19 Jul 2022, 12:57



ለተስበት እና ኦሮሞ አትሌቶች ምን አይነት ሞኞች ናቸው አሜሪካ ቪዛ በቀላሉ ለአስር አመት ማግኘት ሲችሉ ለምን ኢትዬዽያ ውስጥ ይንገላታሉ።

ለምሳሌ እተስንበት በሽልማት ብቻ አንድ ሚሊዬን ዶላር አግኝታለች ግን የቴኒሱዋ ንግስት ሁለት መቶ አምሳ ሚሊዬን ዶላር አግንታለች እኔ እተስንበት ሁለት መቶ ሚሊዬን ዶላር ታግኝ ሳይሆን እንደው አስር ሚሊዬን ዶላር ብታገኝስ እነገንዘቤ እነአልማዝ በሙሉ የእስፖርት ዘመናቸውን የጨረሱ ይመስላል ነገ ደግሞ የእነስንብት ዘመን መጨረሻ ይመጣል ስለዚህ ለምን አገር ጥላ አት ሄድም ።።ለምን በደንብ ለሚከፍላት አገር አትሮጥም ሌላው ቢቀር አሜሪካ አገር ውስጥ ብትሮጥ ስሙዋ ይገናል እንግሊዘኛ ትማራለች ብዙ እድል ሊኖራት ይችላል እሱዋ ብቻ ሳይሆን በሙሉ ትግሬዎች ሩዋጮችን ይዛ ላፍ ማለት አለባት ። በፍፁም ማንንም መስማት የለባትም እኔ የአማሮች ዘመን ስለመጣ አይደለም ጥፊ የምላት ትግሬዎችም ቢገዙ ምን አዳረቃት በትንሹ መቶ ሚሊዬን ዶላር ብት ስራ እኮ አገር የሚቀይር ብር አላት ማለት ነው ስለዚህ ሞኝነት ይብቃና ወድ እሜሪካ ሀገር ይዘመት ባይ ነኝ።
በማራቶን ያሽነፉት በሙሉ መጥፋት አለባቸው ግዜ ሳያባክኑ።





Letesenbet Gidey Net Worth & Salary. Net Worth, $1.5 Million

Tirunesh Dibaba Net Worth & Salary. Net Worth, $1.5 Million

Genzebe Dibaba net worth is $ USD 7 Mil and Primary income from long-distance runner,

Derartu Tulu's net worth is $1.5 Million at the age of 47 years ..

Meseret Defar Net Worth & Salary. Net Worth, $1.5 Million

Kenenisa's net worth is $9,045,450. This is both athletics money and prize money

Almaz Ayana estimated Net Worth is $4 million- $6 million USD.


Serena Williams Net Worth ... › Tennis Players

Serena Williams is a world champion professional tennis player who has a net worth of $250 million dollars. She is considered by many to be one of the best

Floyd Mayweather Net Worth› ... › Boxers

Floyd Mayweather is a world-renowned American boxing champion and promoter. Floyd Mayweather's net worth is $450 million. That makes him the richest boxer

Forbes' highest-paid athletes


Manny Pacquiao is $220 million
Lionel Messi (soccer), $130 million.
LeBron James (NBA), $121.2 million.
Cristiano Ronaldo (soccer), $115 million.
Neymar (soccer), $95 million.
Stephen Curry (NBA), $92.8 million.
Kevin Durant (NBA), $92.1 million.
Roger Federer (tennis), $90.7 million.
Canelo Alvarez (boxing), $90 million.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: LETESENBET GIDEY ሞኝ ናት ወይ

Post by Ethoash » 19 Jul 2022, 13:03

The P-1 Visa For Athletes
The P-1 visa category allows athletes who are Internationally Recognized to the come to the U.S. to participate in athletic events, competitions or performances. The P-1 visa is open to both individual athletes as well as sports teams:

Individual athletes must be Internationally recognized, i.e. they need to possess a “degree of skill and recognition substantially above that ordinarily encountered so that the achievement is renowned, leading or well known in more than one country.”
Sports teams must also be in internationally recognized and the event the team is participating in must also require that the participating or competing teams be internationally recognized.
The P-1S visa category is available to Essential Support Personnel who are accompanying the P-1 athlete or team and who are an “integral” part of the athlete’s or team’s event(s) or performance. Coaches, managers, referees, and trainers may be eligible for the P-1S if they can show that they have skills that are critical and essential to the P-1 athlete or team.

DID YOU KNOW?

Individual team members on a P-1 petition for a team can be substituted at the consulate or port of entry (when visa exempt). It should be noted that all groups qualified for P status may benefit from the substitution procedures; however qualified support personnel cannot be substituted.

Period of Admission
The periods of validity for approved P petitions are as follows:

P-1 individual athlete – up to five years.
P-1 athletic team – period of time to be determined by USCIS to be necessary to complete the competition or event, not to exceed one year;
Essential support personnel to P-1 aliens – period of time to complete the event, activity, or performance for which the P-1 alien is admitted, not to exceed one year.
NOTE: An extension of stay for a P-1 individual athlete and his or her essential support personnel may be authorized for a period of up to five years for a total period of stay not to exceed ten years. An extension of stay may be authorized in increments of one year for P-l athletic teams.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: LETESENBET GIDEY ሞኝ ናት ወይ

Post by Ethoash » 19 Jul 2022, 13:14


Can I compete for another team than my nationality?

According to the Olympic Charter (Rule 40-41) Any competitor in the Olympic Games must be a national of the country of the NOC which is entering such competitor.


How do you run for another country in the Olympics?

Changing the Country You Represent in the Olympics

Abere
Senior Member
Posts: 15496
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: LETESENBET GIDEY ሞኝ ናት ወይ

Post by Abere » 19 Jul 2022, 13:20

እርጉም! ደግሞ ምዕራብ አገር አምጥተህ በድራግ ሱስ እና በምሽት ዳንስቤት ነሁልለው ሜዳ ላይ እንድቀሩ ነው። የሰይጣን ጆሮ ይድፈነው ማለት ይህ እኮ ነው። የዱርዬ ሲሳይ ልታደርጋቸው ነው። ውሃ ልታስበላቸው ነው አንተ ከይሲ። ከብልሁ ሃይለ ገብረስላሴ ነው ምክር መቀበል ያለባቸው።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: LETESENBET GIDEY ሞኝ ናት ወይ

Post by Ethoash » 19 Jul 2022, 13:51

Abere wrote:
19 Jul 2022, 13:20
እርጉም! ደግሞ ምዕራብ አገር አምጥተህ በድራግ ሱስ እና በምሽት ዳንስቤት ነሁልለው ሜዳ ላይ እንድቀሩ ነው። የሰይጣን ጆሮ ይድፈነው ማለት ይህ እኮ ነው። የዱርዬ ሲሳይ ልታደርጋቸው ነው። ውሃ ልታስበላቸው ነው አንተ ከይሲ። ከብልሁ ሃይለ ገብረስላሴ ነው ምክር መቀበል ያለባቸው።


ሃይለ ገብረስላሴ በጣም ረዥም ግዜ የቆየ አትሌት ነው ጥሩ እንግሊዘኛ ይናገራል ነጭ ኤጀንት አለው ። ሐይሌ ገንዘብ ላይ ሲመጣ ቀላል ስው አይደለም በደንብ ቆንጥጦ ይይዛል ። ደግሞም ብዙ ማስታወቅያ ስርቶዋል ። ሐይሌ አንድ ግዜ ለውስኪ ካምፓኒ ለአመት ስርቶ ወደ ግማሽ ሚሊዬን ዶላር ነው የተከፈለው እና ሐይሌ በጣም ብልጣብልጥ ነጋዴ ነው ግን የፈለገው ይሁን ግፋ ቢል ሁሉ ንብረቱ ቢስላ አንድ ቢሊዬን ብር ቢሆን ነው።

ግን ይህም ቢሆን በደንብ የሚክፈላቸው እስፖርተኞች ከእስር ቢሊዬን ብር እስከ ሃያ ቢሊዬን ብር በአመት ይከፈላቸዋል ስለዚህ ክእስፖርት ሲወጡ በዶላር ነው ቢሊዬነር የሚሆኑት ለዚህ ነው የነጮቹን እስፖርተኞች ገቢ የፃፍኩልህ። እነገንዘቤ እና እህቶቹዋ በአንድ ሚሊዬን ዶላር ሲገላገሉ ። የአሜሪካ እስፖርተኞች መቶ ሚሊዬን ዶላር ነው በአመት የሚያገኙት ስለዚህ አሜሪካ የእኛ እስፖርተኞች ቢሄዱ ምንም አይሆኑም አንተ ምን ሆንክ ይሄው አጋስ ሰህን እየሞላህ አይደለም ወይ እነዚህ እኮ የአለም አቀፍ ሩዋጮች ናቸው ለአሜሪካ ከሮጡ አለፈላቸው ማለት ነበር አንድ ማስታወቅያ ቢስሩ ብቻ በቂያቸው ነበር።

ወይ ይሄንን ካልስሩ ደግሞ ብዙ ዜዴ ተናግሬ ነበር እንዴት ታዋቂ እንደሚሆኑ ለምሳሌ የሮጡበትን ጫማ መስጠት ይህ መናገር አያስፈልግም ዝም ብለህ ለአንዱ መስጠት ነው ለምሳሌ እስፖርቱ ውስጥ ለሚረዱህ ወጣቶች ብት ስጥ ጫማውን ታዋቂ ስታረገው አንተም ስትታወቅ ገንዘብ ት ስራለህ ማለት ነው።

ሌላው ደግሞ ዩ ቱዩብ አርገህ እንዴት ኤክስርሳይስ እንደምታረግ ማሳየት ነው።
ሌላው ደግሞ የአገሩን ባንድሪያ ማወለብለብ ነው።
ሌላው ደግሞ ዶሐ የአረቦች አገር ነው ስለዚህ አስላም አሌኩም ብቻ ማለት በቂ ነው ሕዝቡን ካንተ ጋራ ለማስለፍ
ሌላው ደግሞ የሀገሩን ባህል ልብስ ለብሶ መታየት ነው
ሌላው ሀገሩ ውስጥ ትምህርት ቤቶች ሄዶ ከወጣቶች ጋር መሮጥ
ወይ ደግሞ ጂም ሄዶ ከተራው ስው ጋራ ወደድር ማረግ የመሳስሉትን ፕራንክ መስራት ነው በደንብ አክቲቨ መሆን ነው ዝም ብሎ የሚመጣ ገንዘብ የለም

እንደተናገርኩት ሴሪና ዊልያም ጣሊያንኛ ስትናገር ጋዜጠኛዋ ከደስታዋ ብዛት እራሱዋን መቆጣጠር እቅቶዋት በፍቅር ስታያት ብታይ የቋንቋን ሀይለኝነትን ትገነዘብ ነበር።

ግን ምን ያረጋል ለአንተ አይነቱ መናገር ትርፉ ድካም ነው። እንጂ ምን ሆነች ስፋን ሁሴን እሱዋም እኮ በአማሮች ጭቆና ሲደረግባት ነው ጥሳ ወጥታ ወደ ውጭ ሄዳ ለዚህ የበቃችው ። ሌላው ቢቀር ከሱዋ ጋር ቢሄዱስ

Post Reply