Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Tiago
Member
Posts: 3361
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

The government MUST amend the TPLF installed insidious constitution

Post by Tiago » 19 Jul 2022, 02:22

We do not need to be rocket scientists to predict the end results of ethnic based federalism.There are so many Ethiopians who live in the developed world ,in most cases, multicultural ones, but quiet adamantly prescribe ethnic federalism despite well supported objections/ reasons against it.
these bigots are watching the ethnic cleansing and mass displacement unfolding from a safe distance. And yet people, mainly TPLF / OLF influenced lunatics are blindly object any constitutional amendment.

The government must be pushed hard to amend the TPLF installed insidious constitution as letting ethnic federalism to run its course is absolute madness.

Abere
Senior Member
Posts: 15496
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: The government MUST amend the TPLF installed insidious constitution

Post by Abere » 19 Jul 2022, 11:42

ድንጋይ ውሃ ውስጥ ሺ ዓመት ቢቀመጥ አይርስም። በጣም ከሚገርመኝ ነገር ኢትዮጵያን ኑረው ከዚያም በምዕራቡ አለም በርካታ ዘመናት አሳልፈው ምንም አይነት የባህርይ ለውጥ የማያሳዩትን የኦሮሞ እና ትግሬ ጎጠኞች ሳስብ ይገርመኛል - ድንጋይ እራስ ሁነው ወደ ድንጋይ ዘመን አገሪቱ እንድትመለስ የሚፈልጉ። ለምሳሌ ምዕራብ አገር በመኖር አንድ የባህርይ ለውጥ ማየት የግድ ያላል። አገር ቤት ሲኖ ዶሮ ወይም በግ ሲባርክ የበግ ወይም የዶሮ ነፍስ ሲወጣ እና ደም ሲፈስ ምንም የማይመስለው ምዕራብ አገር ሲኖር ይህን ጭካኔ ማድረግ ይሰቀጥጠዋል። ለፍጡራን ህይወት ዋጋ ይሰጣል ማለት ነው። በተቃራኒው በምዕራቡ አገር መኖር ብቻ ሳይሆን በኮሌጅ ደረጃ ተምረው ለምሳሌ እንደ እነ ጁሃር ሙሃመድ፤ ወዘተ ለአገር ቤት ህዝብ ስለ ሜንጫ ሲደሰኩሩ ከዚያም ኮዬፈጫ ሰው ገንዘቡን አውጥቶ ባሰራው ኮንዶምንዬም በር ላይ ደሜ ይፈሳል ያላሉ። የሚገርም ነገር እኮ ነው የአራዊት ስርዐተ ማህበር ነው ኢትዮጵያ ያለው። ምን መቀየር የሌለብት ነገር አለ።

Tiago wrote:
19 Jul 2022, 02:22
We do not need to be rocket scientists to predict the end results of ethnic based federalism.There are so many Ethiopians who live in the developed world ,in most cases, multicultural ones, but quiet adamantly prescribe ethnic federalism despite well supported objections/ reasons against it.
these bigots are watching the ethnic cleansing and mass displacement unfolding from a safe distance. And yet people, mainly TPLF / OLF influenced lunatics are blindly object any constitutional amendment.

The government must be pushed hard to amend the TPLF installed insidious constitution as letting ethnic federalism to run its course is absolute madness.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: The government MUST amend the TPLF installed insidious constitution

Post by Ethoash » 19 Jul 2022, 11:54

አቡዋሯ እኔ የእንተን ደሳሳ ጎጆ አፍርሼ ትልቅ ፎቅ ፣ ስማይ ጠቀስ ፎቅ ብስራ ፣ አይ ይህ ትልቅ ፎቅ ነው የሀገር አብት ነው እኔ በረንዳ ባድርም ምንም አይደለም ብለህ መሬት ህን ትለቅልኛለህ ወይ እውነት አንተ አቀኛ ከሆንክ ይህንን መልስልኝ

Abere
Senior Member
Posts: 15496
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: The government MUST amend the TPLF installed insidious constitution

Post by Abere » 19 Jul 2022, 12:24

Etioarse,

አንደኛው ድንጋይ እራስ አንተ ነህ - አይገባህም። ይኸው በእራስህ ላይ ደርሶ የሞት ሞት የውርደት ውርደት እራስህ ተከናንበህ ሌሎች ተላላ ትግሬዎች የሀዘን ማቅ አለበስካቸው።

ተመልከት ከዚህ ፎረም ላይ 2003 -2022 ጀምሮ እየወጣህ ጉራ ስትነዛ ስትነዛ - ብዙዎች ተው ይኸ ጥሩ አይደለም ብለው ሲመክሩህ እምብየው ብለህ ይኸው ዛሬ የደርስክበትን ውድቀት ተመልከት። የውርደት ውርደት ዐብይ አህመድን እባክህ አተጨርሰን እያላችሁ ደጅ ትጠናላችሁ። እስከ ዬት ድረስ ነው ይኸ ውርደታችሁ ማቆሚያው? እስከ ሲዖል ድረስ አሉ ብዙዎቹ እምቢ ያሉ ጉረኞች ተሸኙ- ያውም በተራ ገበሬ የቆቅ ማደኛ መውዜር።

አሁንም ይህ ቡራ ከረዩ ጉራ የድንጋይ ኳኳታ ነው። ቆም ብለህ አዳምጥ። አእምሮ ዘገምተኛነት ችግር ካለባችሁ አርፋችሁ ቁጭ በሉ። በሰው ደም ለመነገድ ከሆነ ቀጥሉበት መጨረሻ ላይ እናንተኑ ያድናችኋል። ትገርሙኛላችሁ - ወይ ዕውቀት የላችሁ ወይ ሃፍረት :: Also note that your ignorance can not be an excuse for your crime.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: The government MUST amend the TPLF installed insidious constitution

Post by Ethoash » 19 Jul 2022, 12:42

አቡዋራ

ማንም ስለትግሬዎች የጠየቀህ የለም ትግሬዎቹ በስሩት ኮንዶሚኒየም ኦሮሞና አማራ ሲጣሉ ማየት ከዚህ በላይ ምን አለም አለ። አሁን የተጠየቕህውን መልስ አንድ መንግስት በለው ባለሀብት ባንተ መሬት ፎቁን ቢስራ አይ ፎቁ ብዙ ገንዘብ አወጥቶዋልና እኔ በረንዳ አድራለሁኝ ብለህ መሬት ህን ለቀህ ት ሄዳለህ ወይ። ይህ የመጀመሪያው ጥያቄ ነው።

ጁሐር ያለው መሬታቸው የተቀሙት ስዎች ቤት ያግኙ ነው ታድያ ምን ጥፋት አለበት ። አሁን እነዚያ ስዎች ቤት ቢያገኙና ኦሮሞና አማራ በስላም ቢኖሩ አይሻልም ነበር ። እናንተ ኦሮሞን ከእዲስ አበባ እንደውሻ ስታባሩሩዋቸው እነሱ ደግሞ በተራቸው አባረሩዋቹሁ ታድያ ዋጋህን አገኘ ህ አይደለም ወይ

Post Reply