Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15496
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ትግራይ እንደት ከወያኔ ግዞት ነጻ ትውጣ? ከስሜት እና ካድሬነት የፀዳ አስተያዬት ስጡ። 2ኛ ወያኔ፥3ኛ ወያኔ፥4ኛ ወያኔ ወዘተ እያለ እንደ አሜባ እየከፋፈለ የትግራይን ገበሬ ተጣብቶ ይኑር

Post by Abere » 18 Jul 2022, 11:53

ትግራይ እንደት ከወያኔ ግዞት ነጻ ትውጣ? ከስሜት እና ካድሬነት የፀዳ ንጹህ አስተያዬት ስጡ። 2ኛ ወያኔ፥3ኛ ወያኔ፥4ኛ ወያኔ ወዘተ እያለ እራሱን እንደ አሜባ እየከፋፈለ የትግራይን ያለተማረ ገበሬ በባርነት ተጣብቶ መኖር አለብት?

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ትግራይ እንደት ከወያኔ ግዞት ነጻ ትውጣ? ከስሜት እና ካድሬነት የፀዳ አስተያዬት ስጡ። 2ኛ ወያኔ፥3ኛ ወያኔ፥4ኛ ወያኔ ወዘተ እያለ እንደ አሜባ እየከፋፈለ የትግራይን ገበሬ ተጣብቶ

Post by Ethoash » 18 Jul 2022, 15:46

Abere wrote:
18 Jul 2022, 11:53
ትግራይ እንደት ከወያኔ ግዞት ነጻ ትውጣ? ከስሜት እና ካድሬነት የፀዳ ንጹህ አስተያዬት ስጡ። 2ኛ ወያኔ፥3ኛ ወያኔ፥4ኛ ወያኔ ወዘተ እያለ እራሱን እንደ አሜባ እየከፋፈለ የትግራይን ያለተማረ ገበሬ በባርነት ተጣብቶ መኖር አለብት?
ስላም ከፈለግህ ለምን የትግሬዎችን ለትግሬዎች አትተውም ። እነሱ በተራቸው ከኢዜማ፣ ከፋኖ መላቅቅ አለባቹሁ ብለው ጦር ቢገጥሙዋቹሁስ ፣ እንግዲህ እናንተ በትግሬዎች ነገር መሐል ከገባቹሁ እነሱም ይገባሉ።

ለምሳሌ ኤርትራኖች እወነቱን ለመናገር ይሳያስ መወገድ አለብት ግን የማንም ጉዳይ አይደለም የኤርትራኖች ነው ፣ ማለት ስላም ክፈልግን አፋችንን ይዘን ክልላችንን ብቻ ማበልፀግ አለብን። ያ ሲሆን የትግራይ ሕዝብ ራሱ ይነሳል ጥቅሙን ለማስከበር ነገር መፈለጉ ግን አያዋጣም

otherwise u have a lot of job to do why stop with the golden why not middle with Oromia they need your help too. and let see how far u can go .. if u claim you love mama Ethiopia pls don't joke with warmongering and make million of Amhara victim of yur mouth running

Post Reply