Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13073
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

My Editorial ! አማሮች ለልጆቻቸው "እርገጤ እና በለው " የሚል ስም እያወጡላቸው አገሪቱ ታመሰች

Post by Thomas H » 18 Jul 2022, 08:57

አማሮች ለልጆቻቸው "እርገጤ እና በለው " የሚል ስም እያወጡላቸው ብሔር ብሔረሰቦች እንዴት አድርገው ከአማራ ጋር ለሠላም ይደራደራሉ? እስኪ ሃሳብ ስጡ

Abere
Senior Member
Posts: 15496
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: My Editorial ! አማሮች ለልጆቻቸው "እርገጤ እና በለው " የሚል ስም እያወጡላቸው አገሪቱ ታመሰች

Post by Abere » 18 Jul 2022, 11:38

በአማራ ባህል ልጆች እሲወለዱ የስራ ክፍፍል ልማዳዊ ትውፊት ነው።

አንድ ቤተሰብ 1ቀዳሽ፤ 1 እራሽ እና 1 ተኳሽ በሚል ልጆች የስራ ድርሻ ይሰጣል። ስማቸውን በዚያው በሚያመች ስያሜ ይጠራቸዋልት። ይህ እንደ እምነቱ ነው። ቤተሰቡ የእስልምና እምነት ተከታይ ከሆነ 1ኛውን ለቁራን መቅራት ይደለድለዋል - አሊም እንድሆን ራቅ ብሎ ሂዶ ሊቅ ጋር ተምሮ ይመለስና ሸህ ይሆናል።

ስለዚህ ዐርበኛ ፋኖ የሚሆነውን እርገጣቸው፤ ተምትማቸው፥ ሃይሌ፥ መከተ፥ ሰጥአርጋቸው ወዘተ ይላቸዋል።

Misraq
Senior Member
Posts: 17877
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: My Editorial ! አማሮች ለልጆቻቸው "እርገጤ እና በለው " የሚል ስም እያወጡላቸው አገሪቱ ታመሰች

Post by Misraq » 18 Jul 2022, 14:33

ግደይ = Kill ....a popular agame name :lol:

Thomas H
Senior Member
Posts: 13073
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: My Editorial ! አማሮች ለልጆቻቸው "እርገጤ እና በለው " የሚል ስም እያወጡላቸው አገሪቱ ታመሰች

Post by Thomas H » 18 Jul 2022, 14:39

Misraq wrote:
18 Jul 2022, 14:33
ግደይ = Kill ....a popular agame name :lol:
አንተ አህያ ግደይ ማለት ድርሻዬ ማለት ነው

Abere
Senior Member
Posts: 15496
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: My Editorial ! አማሮች ለልጆቻቸው "እርገጤ እና በለው " የሚል ስም እያወጡላቸው አገሪቱ ታመሰች

Post by Abere » 18 Jul 2022, 14:51

:lol: :lol:

It sounds like that. People I know by the name "Gidey" has several cut mark on their faces. You don't find more frequent tally cut mark on other Folks holding different names. That is kind of scary mark.

I think Thomas has to make sure the definition of Gidey because, the mark does not validate the name ፋንታዬ (ድርሻዬ). The burden of proof is on Thomas now :mrgreen:

Misraq wrote:
18 Jul 2022, 14:33
ግደይ = Kill ....a popular agame name :lol:

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: My Editorial ! አማሮች ለልጆቻቸው "እርገጤ እና በለው " የሚል ስም እያወጡላቸው አገሪቱ ታመሰች

Post by Ethoash » 18 Jul 2022, 14:55

Thomas H wrote:
18 Jul 2022, 08:57
አማሮች ለልጆቻቸው "እርገጤ እና በለው " የሚል ስም እያወጡላቸው ብሔር ብሔረሰቦች እንዴት አድርገው ከአማራ ጋር ለሠላም ይደራደራሉ? እስኪ ሃሳብ ስጡ
Dear Tom cook

u have one great subject to discuss this is very important many country have baby name law that restrict you naming a child illegal name or insulting name u cant just name your baby anything you want .. hence the Amhara name most of them should be banned for example

ሸዋን ግዛው
እርገጣቸው ፣፣፣፣፣ ማንን ነው የሚረግጠው ፣፣፣ ኦሮሞን ወይስ ትግሬን ወይስ አማራን
ግዛቸው

ለምን ኒወርክን ግዛው፣ ዲሲን ግዛው ብለው ለልጆቻቸው አያወጡም እነዚህ ነፍጠኞች ግን ሚስኪኑን ገበሬ ስሙን አታክልት ፣ ዘብ ጠራኝ፣ ሳለቅስ ልጅ ስጠኝ ፣ ስም በሚሊዬን ብር ቢገዛ ምን ብለው ሊስይሙ ነበር ይህ ሁሉ ስም በኦሮሞ ክልል ወይም በሌሎቹ ክልል መከልከል አለበት ግን አማሮች ከፈለጉ የፈለጉትን ስም ማረግ ይችላሉ ግን ኦሮሞ መሬት ላይ መጥተው ርግጠው ፣ ግዛው ዳኛቸው ማለት አይችሉም ፣ ስምን ሴጣን ያወጠዋል ማለት ይህ ነው መንግስቱ መንጌ ፣ ስሙን ተመልከቱት ስራውን ስርቶ ሄደ ስለዚህ ስም በጣም ትጠንቅቀን ማወጣት አለብን ። እንድ ፎንጋ የሆነች ሴት ዘብ ይደሩ ብልወ ይስይማሉ በጣም እኮ ነው የሚያሾፉት

for example your child born in Golden city u can name ur Child ግደይ but if u think ግደይ is kill then if the child born in Amhara regiion u have the right to ban that name so to the oromo they can ban same Amhara child name who are born in great Oromia and want to live and work in Oromo then follow their own rule and regulation four point

Abere
Senior Member
Posts: 15496
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: My Editorial ! አማሮች ለልጆቻቸው "እርገጤ እና በለው " የሚል ስም እያወጡላቸው አገሪቱ ታመሰች

Post by Abere » 18 Jul 2022, 15:26

No Joke, but I know one Tigre whose name was ባርያው. Of course, there was another too that goes by the name ባርያ ገብር. Why is this name common in Tigray culture? Which tribe is using this name?

Ethoash wrote:
18 Jul 2022, 14:55

Dear Tom cook

u have one great subject to discuss this is very important many country have baby name law that restrict you naming a child illegal name or insulting name u cant just name your baby anything you want .. hence the Amhara name most of them should be banned for example

ሸዋን ግዛው
እርገጣቸው ፣፣፣፣፣ ማንን ነው የሚረግጠው ፣፣፣ ኦሮሞን ወይስ ትግሬን ወይስ አማራን
ግዛቸው

ለምን ኒወርክን ግዛው፣ ዲሲን ግዛው ብለው ለልጆቻቸው አያወጡም እነዚህ ነፍጠኞች ግን ሚስኪኑን ገበሬ ስሙን አታክልት ፣ ዘብ ጠራኝ፣ ሳለቅስ ልጅ ስጠኝ ፣ ስም በሚሊዬን ብር ቢገዛ ምን ብለው ሊስይሙ ነበር ይህ ሁሉ ስም በኦሮሞ ክልል ወይም በሌሎቹ ክልል መከልከል አለበት ግን አማሮች ከፈለጉ የፈለጉትን ስም ማረግ ይችላሉ ግን ኦሮሞ መሬት ላይ መጥተው ርግጠው ፣ ግዛው ዳኛቸው ማለት አይችሉም ፣ ስምን ሴጣን ያወጠዋል ማለት ይህ ነው መንግስቱ መንጌ ፣ ስሙን ተመልከቱት ስራውን ስርቶ ሄደ ስለዚህ ስም በጣም ትጠንቅቀን ማወጣት አለብን ። እንድ ፎንጋ የሆነች ሴት ዘብ ይደሩ ብልወ ይስይማሉ በጣም እኮ ነው የሚያሾፉት

for example your child born in Golden city u can name ur Child ግደይ but if u think ግደይ is kill then if the child born in Amhara regiion u have the right to ban that name so to the oromo they can ban same Amhara child name who are born in great Oromia and want to live and work in Oromo then follow their own rule and regulation four point

Eripoblikan
Member
Posts: 3547
Joined: 15 Sep 2019, 13:49

Re: My Editorial ! አማሮች ለልጆቻቸው "እርገጤ እና በለው " የሚል ስም እያወጡላቸው አገሪቱ ታመሰች

Post by Eripoblikan » 18 Jul 2022, 15:56

Thomas H wrote:
18 Jul 2022, 08:57
. . .
Please wait, video is loading...

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: My Editorial ! አማሮች ለልጆቻቸው "እርገጤ እና በለው " የሚል ስም እያወጡላቸው አገሪቱ ታመሰች

Post by sarcasm » 18 Jul 2022, 17:11

Abere wrote:
18 Jul 2022, 14:51
People I know by the name "Gidey" has several cut mark on their faces. You don't find more frequent tally cut mark on other Folks holding different names.
:lol:

Abere wrote:
18 Jul 2022, 15:26
there was another too that goes by the name ባርያ ገብር. Why is this name common in Tigray culture? Which tribe is using this name?

It is ባርያ ጋብር. ጋብር is another name for አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ. There's a historic 12th century monastery in Guraghe called ምድረ ከብድ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም. So ባርያ ጋብር means servant of Ghabir. Actually Ghebre / ገብረ in Geez is translated to ባርያ in Tigrigna and Amharic . For example, የገብረ እግዚአብሔር ትርጓሜው የእግዚአብሔር ባሪያ ማለት ነው. I am sure there were many Oromo, Amhara, Ghurage ባርያ ጋብርs in the past centuries.

Muslim name Abdalla aslo means "servant of God". Hebrew name Obadiah also means servant of God.

Abere wrote:
18 Jul 2022, 15:26
No Joke, but I know one Tigre whose name was ባርያው.

It must have been his nick name. Actually, one of Eritrea's top 3 singers is known as Barya (his real name Yemane). Enjoy one of his famous songs :)

https://www.youtube.com/watch?v=g0PvkCVBMhI

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: My Editorial ! አማሮች ለልጆቻቸው "እርገጤ እና በለው " የሚል ስም እያወጡላቸው አገሪቱ ታመሰች

Post by Ethoash » 18 Jul 2022, 17:25

The main thing is the intention for example the black American call each other by N name but try one white to use this N word hell broke out. in India Neg0 means black there is no other word for them to call u...so there intention is not to mean bad but that is what they know but once information age reach India to be politically correct they might change it i don;t know

we all know someone with nick name ባርቾ all could be in loving and the intention is good but we r talking about register name ... government document name should be all good intention for example what is legal in Oromia might not be legal in Amhara vice versa

as i said ርገጣቸው፣ ግዛቸው፣ ማንን ነው የሚገዛው፣ ሽዋን ግዛው፣ ዳኛቸው፣ ማንን ነው የሚዳኘው፣ ወዘተ የትቢት ስሞች መቅረት አለባቸው ፣ እንቢ ብሎ ሊያስመዘግብ የሚፈልግ ካለ ደግሞ ኦሮሞ ውስጥ ሊከለከል ይችላል ያው እንደፈረደበት አማሮች ችክ ካሉ መብታቸው ነው ልጃቸውን ያስቀያሚ ስምና የትቢት ስም መስጠት ይችላሉ ግን ኦሮሞዎችን ለምን ከለከላቹሁ ማለት አይችሉም።

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: My Editorial ! አማሮች ለልጆቻቸው "እርገጤ እና በለው " የሚል ስም እያወጡላቸው አገሪቱ ታመሰች

Post by sarcasm » 18 Jul 2022, 20:44

The name I find difficult to accept is ደመላሽ (ደም-መላሽ). It just unfair on the poor child!

Post Reply