Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 13964
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ማረሻ ሰርቆ መርፌ ከሚመልሰው ትግሬ-ወያኔ ተጠበቁ - ተጠንቀቁ። ስለ ኢትዮጵያዊነት ማቀንቀን ጀምረዋል - እንዳትነሆልሉ።

Post by Abere » 17 Jul 2022, 12:00

ረሻ ሰርቆ መርፌ ከሚመልሰው ትግሬ-ወያኔ ተጠበቁ - ተጠንቀቁ። ስለ ኢትዮጵያዊነት ማቀንቀን ጀምረዋል - እንዳትነሆልሉ።

እባብ ሾለክላካ መንታ ነው ምላሱ ይባላል፤ ወያኔዎች መንታ ስብዕና ያላቸው እኩያን ናቸው። አንድም የሚቀየር ስብዕና አቋም የላቸው። አንዳንዶ አሮጌውን ቆዳቸውን ሸልቅቀው አፍቃሪ -አማራ እና አፍቃሪ-ኢትዮጵያዊ መስለው እግራችን ስር ከዚህ ፎረም ላይ እየተርመሰመሱ ነው። በሌላው ምላሳቸው ደግሞ ስለኢትዮጵያ ጥላቻቸው፥ አማራ መጥፋት እና መገደል እንዳለበት ይሰብካሉ፥ ሲዘልቅም አማራን ለይተው ከኤርትራ ጋር የትግሬ ጥላት አድርገው ይሰብካሉ። የእነርሱ ዋና ጥላት ግን ተፈጥሮአዊ እኩይባህርያቸው ነው። ልብ በሉ ይህ ሁሉ የሚወጣው ግን ከአንድ እባብ (ትግሬ-ወያኔ) እራስ ነው። ሰው ከእባብ ጋር ሙግት አይገባም - እንደ መልካም ፍጡርም በእጅ አይያዝም። የሰው ልጆች ጥፋት ነው - ወያኔ የሰውም የአገርም የጥፋት ምንጭ ነው። ተጠበቁ ተጠንቀቁ ።

Axumezana
Senior Member
Posts: 17508
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ማረሻ ሰርቆ መርፌ ከሚመልሰው ትግሬ-ወያኔ ተጠበቁ - ተጠንቀቁ። ስለ ኢትዮጵያዊነት ማቀንቀን ጀምረዋል - እንዳትነሆልሉ።

Post by Axumezana » 17 Jul 2022, 12:37

አበረ፥

Paradigm shift ( ተጋሩን፥ የምትመለከትበት፥ ህሊናዊ፥ መነፅር) መቀየር፥ ያስፈልግሃል!
ጥግ፥ የነካ፥ ጥላቻና፥ ጥግ፥ የነካ፥ ጥርጣሬ፥ አመለካከትን፥ ያዛባል!

Selam/
Senior Member
Posts: 15572
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ማረሻ ሰርቆ መርፌ ከሚመልሰው ትግሬ-ወያኔ ተጠበቁ - ተጠንቀቁ። ስለ ኢትዮጵያዊነት ማቀንቀን ጀምረዋል - እንዳትነሆልሉ።

Post by Selam/ » 17 Jul 2022, 12:48

Nothing compares to my hate against woyanes, the most dishonest, unprincipled & cruel creatures on the planet.

Axumezana wrote:
17 Jul 2022, 12:37
አበረ፥

Paradigm shift ( ተጋሩን፥ የምትመለከትበት፥ ህሊናዊ፥ መነፅር) መቀየር፥ ያስፈልግሃል!
ጥግ፥ የነካ፥ ጥላቻና፥ ጥግ፥ የነካ፥ ጥርጣሬ፥ አመለካከትን፥ ያዛባል!

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10135
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ማረሻ ሰርቆ መርፌ ከሚመልሰው ትግሬ-ወያኔ ተጠበቁ - ተጠንቀቁ። ስለ ኢትዮጵያዊነት ማቀንቀን ጀምረዋል - እንዳትነሆልሉ።

Post by ethiopianunity » 17 Jul 2022, 21:14

union wrote:
17 Jul 2022, 17:02
Amara will never low our guard down until tplf removed from the earth. NEVER!

Fool me twice...shame on me!!
Amara-land-born Weyane

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ማረሻ ሰርቆ መርፌ ከሚመልሰው ትግሬ-ወያኔ ተጠበቁ - ተጠንቀቁ። ስለ ኢትዮጵያዊነት ማቀንቀን ጀምረዋል - እንዳትነሆልሉ።

Post by Union » 18 Jul 2022, 12:32

Now, you openly started defending the evil tplf. :lol:

Yes, Amara will never blink an eye until olf and Tplf are removed from the earth! Period!

Now cry me a river, agame

ethiopianunity wrote:
17 Jul 2022, 21:14
union wrote:
17 Jul 2022, 17:02
Amara will never low our guard down until tplf removed from the earth. NEVER!

Fool me twice...shame on me!!
Amara-land-born Weyane

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ማረሻ ሰርቆ መርፌ ከሚመልሰው ትግሬ-ወያኔ ተጠበቁ - ተጠንቀቁ። ስለ ኢትዮጵያዊነት ማቀንቀን ጀምረዋል - እንዳትነሆልሉ።

Post by Ethoash » 18 Jul 2022, 15:39

Abere wrote:
17 Jul 2022, 12:00
ረሻ ሰርቆ መርፌ ከሚመልሰው ትግሬ-ወያኔ ተጠበቁ - ተጠንቀቁ። ስለ ኢትዮጵያዊነት ማቀንቀን ጀምረዋል - እንዳትነሆልሉ።

ወንድም ምነው የመርፌን ጥቅምን አሳነስከው ፣ ገበሬው እኮ መርፌ ትሰራልኛለህ ብሎ ሲጠብቅ ምህተአመት አለፈ፣ ለምሳሌ ኮቪድን መድህኒትን እንዴት አርገህ ልትውጋ ነበር እስቲ ይህቺን መልስልኝ

Post Reply