Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Union

Re: ከጉራጌ ክልል የተመለመሉ የብልጽግና ፓርቲ ካድሬዎች የህዝቡን ጥያቄ የማይወክሉና የማያስፈጽሙ ከሆነ በጉራጌ ሴራ እንዲነቀሉ ይደረጋል!

Post by Union » 16 Jul 2022, 12:38

Meaning you will have to arm yourselves and go into your little shrubs. It sounds very bad, right? you will be over run. What is the alternative then?
That is why you never want to put business apportunity ahead of the well being of the people of Gurage as a whole. That is why you never want to break your bridges especially if your size is small. That is what birhanu did. And that is what you did.

Horus
Senior Member+
Posts: 42917
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ከጉራጌ ክልል የተመለመሉ የብልጽግና ፓርቲ ካድሬዎች የህዝቡን ጥያቄ የማይወክሉና የማያስፈጽሙ ከሆነ በጉራጌ ሴራ እንዲነቀሉ ይደረጋል!

Post by Horus » 16 Jul 2022, 16:07

ሳንስክሪትና ጉራጌኛ

ቡዳ ማለት በህንዶች ቅዱስ ቋንቋ ሳንስክሪት የነቃ፣የበራለት፣ አዌክንድ፣ አብርሆተ አይምሮ፣ ኢንላይትንድ ማለት ነው ። ለዚህ ነው ቡዳህ ትላልቅ አይኖች ያሉት ። ጥንታዊ ግብጾች የሆረስ አይን የሚሉት ማለት ነው ።

ቀጨኔ ጥበበኛ ማለት ነው ፣ ሸክላ፣ ሽካ ሻክቴ የሚለው የሳንስክሪት ቃል ዝርያ ነው ።

ሸክላ የእጅ ስራ የሆነ ሸቀጥ ፤ እቃል ክራፍት ማለት ነው ።

በጉራጌኛ ሽካ ማለት ክህሎት፣ ሙያ፣ እስኪል ማለት ነው። ባለሽካ ሴት ባልቴት፣ ብልህ፣ ብልሃተኛ ሴት ማለት ነው ።

ሽከት ማለት አንድ ነገር ፍጠር፣ ስራ፣ ማለት ሲሆን ሙሉ የሸማኔ መሳሪያዎች ሸጋ ወይም ሸካ ይባላሉ ።

ሽካ ዉበት ያለው ጥበብ ስለሆነ አንድ ቆንጆ ነገር ሸጋ ነው፣ ውብ ነው እንላለን!

ሸክላ የአርት ስራ ማለት ነው ።

ሻክቲ የህንዶች የፈጠራ አማልክት ነች፣ ዘ ጎደስ ኦፍ ክሬቲቪቲ!

ኬይር!

Post Reply