በቅርቡ ሁመራ-ወልቃይት የፓለቲካ ውሳኔ እንደሚሰጠው ምንጮች ጠቁመዋል። የበጀት ጉዳዩም በቀጥታ በአማራ ክልል ሥር ይመደባል። የድል ፍሬ
ዛሬ ወልቃይት ሁመራ በእራሱ ቋንቋ በአማርኛ ይማራል፥ይዘምራል፤ ይዳኛል፡ ይግባባል። የድል ፍሬ ከማር ይጣፍጣል።
በቅርቡ የተገኘው የጅምላ ጭፍጨፋ መቃብር የብዙ ኢትዮጵያዊያንን እና የፓለቲካ አመራር ሃይሎችን በሁሉም ክልል እጅግ ያሳዘነ እና የፓለቲካ አቋም እንድያዝ አድርጓል።
ወያኔ ሁመራ-ወልቃይት የስኳር ሸንኮራ አገዳ ሳይሆን 27 አመታት ሲሰበስብ የነበረው የሰው አፅመ-አገዳ ነበር። ይህ ብዙዎችን ትዕግስት ያስጨረሰ ጉዳይ የወያኔን እረጅም ጊዜ ዕቅድ ያጋለጠ በመሆኑ የፓለቲካ ውሳኔ በቀጥታ እንድሰጠው አስተዋጽኦ እያደረገ እንደሆነ ምንጮች ጠቅሰዋል።
Re: በቅርቡ ሁመራ-ወልቃይት የፓለቲካ ውሳኔ እንደሚሰጠው ምንጮች ጠቁመዋል። የበጀት ጉዳዩም በቀጥታ በአማራ ክልል ሥር ይመደባል። የድል ፍሬ
sarcasm wrote: ↑01 Apr 2022, 07:51የራያ ሕዝብ ጥያቄ በሕገ መንግሥቱ መሰረት ታይቶ ውሳኔ የሚሰጥ መሆኑን የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አገኘው ተሻገር ገልጸዋል፡፡
የራያ የወሰንና የማንነት ጥያቄ በሕገ መንግሥቱ መሠረት ይመለሳል₋የፌዴሬሽን ምክር ቤት
*****************************
የራያ የወሰንና የማንነት ጥያቄ በሕገ መንግሥቱ መሠረት እንደሚመለስ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አስታወቀ፡፡
የራያ ሕዝብ ተወካዮች ለፌዴሬሽን ምክር ቤት የራያ ሕዝብ የማንነት እና የወሰን ጥያቄ ለሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት ያቀረቡ ቢሆንም ለረጅም ጊዜ ምላሽ ሳያገኝ እንደቆየ ገልጸዋል፡፡
አያይዘውም የማንነት ጥያቄ በማንሳታቸው ሞትን ጨምሮ ሌሎች በደሎች በራያ ሕዝብ ላይ ሲፈፀም የቆየ እንደነበረና በመቶ ሺህዎች የሚቆጠሩ ራያዎች ከቤት ንብረታቸው ሲፈናቀሉ እና ንብረታቸውም ሲወድም እንደነበረ ተወካዮቹ በአካል ቀርበው ያስረዱ ሲሆን ጥያቄአችን ምላሽ ሊሰጠው ይገባል በማለት አቤቱታቸውን አቅርበዋል፡፡
የራያ ሕዝብ ጥያቄ በሕገ መንግሥቱ መሰረት ታይቶ ውሳኔ የሚሰጥ መሆኑን የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አገኘው ተሻገር ገልጸዋል፡፡
እንደ ከዚህ በፊቱ የሕዝቦችን ጥያቄ በኃይል ለማፈን የሚደረግ አላስፈላጊ ጫና ከሕገ መንግስቱ የሚቃረን ስለሆነ ተቀባይነት የለውም ማለታቸውን ከፌዴሬሽን ምክር ቤት የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡
የሕዝቦችን ጥያቄ ሕግን መሠረት በማድረግ ምላሽ በመስጠት ሕብረብሔራዊ አንድነታችንን ማጠናከር እንደሚያስፈልግ ጨምረው ገልጸዋል፡፡
Please wait, video is loading...
The Defense Minster said the following after after the start of the war: "ጦርነቱ ክልልን የማስፋት ዓይነት ኣድርጎ የመውሰድ ኣዝማምያዎች ኣሉ። የወሰን ኣካባቢዎች የማስመለስ፤ ኣድርጎ የማቅረብም ሙከራዎች ኣሉ። ይሄም በመሰረቱ ስሕተት ነው። የኣስተዳደር ወሰን ጥያቄ የሚመለስበት ስርዓት ኣለው። ይሄ በግልጽ መታወቅ ኣለበት።" የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር ዶር ቀነአ ያደታ You cannot get clearer and more direct than that!
Check out the Chief of Staff of the Tigray Transitional Administration's interview as well. He stated Abiy's position clearly and he said the president's of Oromia, Afar, Somal, Benshangul and other told hims they are on Tigray's side when it comes to the territorial integrity of Tigray region.
"እኔ ራሴ የአማራ ልዩ ሃይል ከምዕራብ ትግራይ አስወጣቸዋለሁ። ሕወሓትን ስንገጥም እንደተፈጠረው ችግር እንዳይፈጠር፤ systematically እናፍናቸዋለን በቀላል ወጪ" ጠ/ሚ አቢይ
Re: በቅርቡ ሁመራ-ወልቃይት የፓለቲካ ውሳኔ እንደሚሰጠው ምንጮች ጠቁመዋል። የበጀት ጉዳዩም በቀጥታ በአማራ ክልል ሥር ይመደባል። የድል ፍሬ
ሌሎች ዘጠኝ ክልሎች ይጥፋ ለሚላቸው የአማራ እብደት በሚመጣ sanction ለምን ይሰቃያሉ? የ"UN እና የUS position እንደሆነ ግልጽ ነው!! የአማራው ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ደመቀ መኮንን ጠንቅቆ ያውቀዋል!!
Re: በቅርቡ ሁመራ-ወልቃይት የፓለቲካ ውሳኔ እንደሚሰጠው ምንጮች ጠቁመዋል። የበጀት ጉዳዩም በቀጥታ በአማራ ክልል ሥር ይመደባል። የድል ፍሬ
ኢትዮጵያን የሚያስተዳድራት ኢትዮጵያዊ እንጅ ባህር ተሻግሮ መጥቶ የሚያስተዳድር ሃይል የለም። የቀኝ ግዛት አባዜ እና ፍራቻ ከሆነ በጭንቅላትህ ውስጥ ባለው ፍራቻህ ተገዛ። በልመና ገንዘብ ይሁን ከውጭ በሚገባ ፓሊስ አገር አይተዳደርም። እስከ አሁን ያለው ሲኦል እና አለመረጋጋት ከውጭ በሚገባ እንክርዳድ ፓለቲካ ነው። እንኳን ማእቀብ ጦርነት ቢመጣ ሁመራ-ወልቃይት የአማራ አፅመ እርስት ነው። የሚፈራ ህዝብ የለም። እባካችሁ የአማራን አፅመ ዕርስት ሁመራ-ወልቃይትን ለትግሬ መውጫ በር ስጡልን እና ከኢትዮጵያ እንገንጥልላችሁ የሚል ማንኛውም ኃይል ተደማጭነት የለውም። ሰርቆ ይያዝ እና እንገጥል - ሁሉም ኢትዮጵያዊ የሚያውቀው የዐደባባይ ሚስጥር ነው። የትግራይ እና የሌላው ህዝብ ጉዳይ እጅግ የተለያየ -የዱባ እና የቅል ልዩነት አለው። በሁመራ-ወልቃይት ጉዳይ ለሚመጣ አፍንጫህን ላስ ከማለት በስተቀር ምንም ማለት አይቻልም። የትግራይ ታሪካዊ ድንበር ከተከዜ ማዶ ነው።እርሱን ማንም አይነካባቸውም።
Re: በቅርቡ ሁመራ-ወልቃይት የፓለቲካ ውሳኔ እንደሚሰጠው ምንጮች ጠቁመዋል። የበጀት ጉዳዩም በቀጥታ በአማራ ክልል ሥር ይመደባል። የድል ፍሬ
ለእብዳዊ መልስ ስለቀሩት ዘጠኝ ክልሎች position እንጂ፣ በረሀብ ጎድኑ አግጦ፤ ለእብዳዊ ቅንዝሩ ማብረጃ viagra ለሚያሳድደው ፣ በኢትዮጵያ ለሚደበቀው በሽተኛ አማራ አይደለም!! እሱማ ለይቶለታል!!
ጥያቄው... ክልሎች ከለየለት ከእብድ ጋር አብረው ዋጋ ይከፍላሉ ወይስ ተለይተው ይቆማሉ ነው !!
ገባህ psycho?
ጥያቄው... ክልሎች ከለየለት ከእብድ ጋር አብረው ዋጋ ይከፍላሉ ወይስ ተለይተው ይቆማሉ ነው !!
ገባህ psycho?
Abere wrote: ↑09 Apr 2022, 10:39ኢትዮጵያን የሚያስተዳድራት ኢትዮጵያዊ እንጅ ባህር ተሻግሮ መጥቶ የሚያስተዳድር ሃይል የለም። የቀኝ ግዛት አባዜ እና ፍራቻ ከሆነ በጭንቅላትህ ውስጥ ባለው ፍራቻህ ተገዛ። በልመና ገንዘብ ይሁን ከውጭ በሚገባ ፓሊስ አገር አይተዳደርም። እስከ አሁን ያለው ሲኦል እና አለመረጋጋት ከውጭ በሚገባ እንክርዳድ ፓለቲካ ነው። እንኳን ማእቀብ ጦርነት ቢመጣ ሁመራ-ወልቃይት የአማራ አፅመ እርስት ነው። የሚፈራ ህዝብ የለም። እባካችሁ የአማራን አፅመ ዕርስት ሁመራ-ወልቃይትን ለትግሬ መውጫ በር ስጡልን እና ከኢትዮጵያ እንገንጥልላችሁ የሚል ማንኛውም ኃይል ተደማጭነት የለውም። ሰርቆ ይያዝ እና እንገጥል - ሁሉም ኢትዮጵያዊ የሚያውቀው የዐደባባይ ሚስጥር ነው። የትግራይ እና የሌላው ህዝብ ጉዳይ እጅግ የተለያየ -የዱባ እና የቅል ልዩነት አለው። በሁመራ-ወልቃይት ጉዳይ ለሚመጣ አፍንጫህን ላስ ከማለት በስተቀር ምንም ማለት አይቻልም። የትግራይ ታሪካዊ ድንበር ከተከዜ ማዶ ነው።እርሱን ማንም አይነካባቸውም።
Re: በቅርቡ ሁመራ-ወልቃይት የፓለቲካ ውሳኔ እንደሚሰጠው ምንጮች ጠቁመዋል። የበጀት ጉዳዩም በቀጥታ በአማራ ክልል ሥር ይመደባል። የድል ፍሬ
Gimhead,
ለምን አፋር ሂደህ ይህን አትመክራቸውም? ቅሌታም ወያኔ ነህ። አማራ እና አፋር ናቸው እኮ የትግሬ መንጋ ወያኔን እያንከሳከሱ የሚቀበሩት። ሌላ ክልል ምን ያድርግህ? በገዛ ወንጀልህ እራስህን ችለህ አትሞትም? አንተ 27 አመታት ስትሰርቅ ስትዘርፍ እና ስትዘንጥ ሌላው ህዝብ እኮ ስቃይ እና እስር ቤት ነበር። አሁን ምን ይርዳህ? አነርሱ ዘንድ ሰላም ነው። በጦርነት ቀጥተው ያንበረከኩህ አማራ እና አፋር ናቸው። ምን ይደረግልህ አሁን? ስንደ እና ዘይት ይምጣልህ ወይስ ሀሽሽ?

በአንድ ወቅት መለስ ዜናዊ ይህን ለትህነጎች አስገንዝቦ ነበር ይባላል
" አማራ ወልቃይት እና ሁመራ የእኔ ነው መልሱልኝ ያለ ዕለት፤ ሳታመናቱ መልሱለት። ይህን ያላደረጋችሁ እንደሆነ፤ ዴደቢት በርሃ እንደ ተወለድን ወልቃይት ሁመራ ተቀብረን እንቀራለን።" በማለት። የፈሩት ይደርሳል፤የጠሉት ይወርሳል ሆነ እና ይህ ኑዛዜው በጥጋበኛ መንጋ ወያኔዎች ባለመከበሩ ዛሬ ወያኔ እስከ ዘለዓለም ሞተ - ተቀበረ የዐባይ ትግራይ ሪፓብሊክ ህልም እንደ ጉም በነነ።
የሁመራ እና ወልቃይት ጉዳይ የፎርማሊት ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር ተፈጽሟል - ወደ ቤተ አማራነቱ ገብቷል። አማራ ነው። ሁሉም በየዘርህ ሲባል ሰምቶ፥ የ50 ቆዳ ወደ በረት ገባ የሚል ብሂል ነበር። ወያኔ አስገድዳ ትግሬ ብትለውም አጃ ቢዘሩ ገባ ከዘሩ ስለሆነ አማራነቱን ፈልፍሎ 30 አመት የትግሬ ሰፋሪ ወራሪን ተዋግቶ በደም እና በአጥንቱ አስከብሯል። ይህ ማንም የሚቀለብሰው ድል አይሆንም። ወያኔ በወልቃይት እና ሁመራ ጉዳይ ህገ-መንግስቴ አይሰራም ብላ አፍርሳዋለች ታዲያ አሁን ለአማራ ብቻ ነው የሚሰራው የሚል ገልቱ እርሱ ገልቱ ነው። የትህነግ/ኦነግ ህግመንግስት እንደ አየር ፀባይ የሚቀያየር ስለሆነ ለማንም ገዥ አይደለም።
በተጨማሪም የወያኔ ገሃዳዊ አላማ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ፍንተው ብሎ ግልጽ ነው። ኮሪደር አጭበርብሮ በመውሰድ ጊዜ ጠብቆ የመገንጠል አላማ ነው። ይህ ደግሞ ለአማራ ብቻ ሳይሆን ለጉራጌ፥ ኦሮሞ፥ሱማሌ፥ሃዲያ፤ሲዳማ፤ጌድዎ ወዘተ ጎጅ ነው - ትልቁ አገራዊ ምስል የጋራ ስለሆነ ሌባ ትግሬ-ወያኔ ሁሉም አውቆታል። ተገንጣይ ትግሬዎች do not salivate what is not yours naturally.