Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

ወያኔዎች ባይነሱ ኖሮ፣ ደርግ ይወርድ ነበር ወይ ?

Post by Ethoash » 15 Jul 2022, 18:04

እንደሚታወቀው ደርግ ሲመጣ

መጀመሪያ ንጉሱን አፍኖ ገደል ዝም አለ ምድረ አማራ ፈሪ ፍርፋሪ ሕዝብ
ቀጥሎ ደርግ ስልሳዎቹን ገደል ፈሪ ፍርፍሪ ነፍጠኝ ዝም አለ
ቀጥሎ ደርግ መሬት ወረስ ዝም አለ ፍርፋሪ ስፋሪ አማራ
ቀጥሎ የከተማ ቤቶችን ወረስ ዝም አለ ቡዳ አማራ
ቀጥሎ የልጆቹን ሐይወት ቀጠፈ በአደባባይ ጥሎ ተሳለቀ፣ አማራ ፋኖ ዝም ምጭጭ አለ

ትግሬዎ ግኝ አሻፈረኝ ብሎ ድር ገብቶ እሳት ጎመራ ዘንቦበት ነፃነት ለአማራውና ለኦሮሞው አመጣ።

አሁን ደግሞ ዶክተር አብይ መጀመሪያ አማሮችን ስፋሪዎች ብሎ ቀጥፋቸው አማራው ዝም አለ

ከዚያ ቄሮንና ሽኔን ላከባቸው ዝም አሉ ፍታወራሪ ለወሬ በተግባር የሌሉ አማሮች

የሱማሌን ፕሬዘዳንት አፍኖ አስሮ ወስደ ሱማሌውም ጭጭ ምጭጭ አለ

አማራ ታረደ ዝም
አማራ ኦሮሞን አረድ ግን ኦሮሞ መልስ ምት ስጠ ። አማራ አለቀስ ግን ምንም አላረገም

አብይ ይህ ስወ መግደል ስልችቶት ያልስራውን ኮንዶሚኒየም ቀማቸው ምንም አላሉም ሱዳኖች በአቅማቸው አንድ ብር ተጨመረ ብለው መንግስት ገልብጠዋል። አንድ ቀን አይደለም ለምን ወር ሶስተ ወር አይፈጀም ስላማዊ ስልፍ በየቀኑ አርገው መንግስታቸውን አወረደዋል የኛስ አማሮች ጭጭ ምጭጭ ነው።

ታድያ ጥያቄዬ ወያኔዎች ባይኖሩ ኖሮ ደርግ እስካሁን ይገዛ ነበር ወይ። መንጌ በስማን ያ አመቱ አማራን ይገዛ ነበር ወይ

ሁለተኛ ጥያቄዬ ደግሞ ወያኔዎች ኤርትራኖችን ስላላገዙዋቸው ይሄው አንድ ጠንባራ ሽማግሌ ስካራ፣ የካንስር በሽተኛ መቆም የማይችል ጉግማጝግ ፈሳቸውን አስጭርሶ ይገዛቸዋል

አብይ አማራን ረግጦ የገዛ ትግሬዎች እንደአማራ መስሎት ዋጋውን አግኝቶ ጦርነት በቃኝ ብሎዋል ስለዚህ ጥያቄ ማን ይዋጋል ለነፃነቱ ያለ ወያኔ በቀር፣ አማሮች ሱዳኖቹን መዋጋት አቅቶዋቸው ይሄው እንኳን ሱዳን አይደለችም ደቡብ ሱዳንም የወርቅ ማምረቻችንን ዘርፈው ወርቅ እያወጡ ነው ፣ እነሱስ በረካ ይስጣቸው ስራ እንዳይፈታ እየስሩበት ነው።

እንግዲህ ማንም አማራ ይህንን ጥያቄ ከመለስ ወንዳታ የሚል ሽልማት ይስጠዋል

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ወያኔዎች ባይነሱ ኖሮ፣ ደርግ ይወርድ ነበር ወይ ?

Post by Ethoash » 16 Jul 2022, 10:01

ቴዲ ቢሞት እኔ መጀመሪያ ተናግሬያለሁኝ፣ አብይ የዚህን ጋዜጠኛ ጎድ ሲስማ ድሮም ቴዲ የሚባል አዝማሪ፤ የዓለም አቀፋ ተወካይ አይሆነኝም።

አማሮችንም ግጥም አርጎ ይስደባል ጉራጌ ቢስርቅ ፣ አማራ ቢስርቅ በአበበች ደደቤ ነው የሚስበብለት። ሌቦቹ አማሮች በኦሮሞ ስለሚሳበበለት ግጥም አርጎ ይስርቃሉ ብሎ ግልፁን ተናግሮዋል

እንኩዋን ቤት ህ አይደለም ሊነጠቅ ፣ የቤት ህ አጥር መነቅነቅ የለበትም ከነቀነቁ ንቀውሀል ማለት ነው። ስለዚህ አጥርህን ሲነቀንቁ ነበር ኡ ማለት አይደልም ዘግይቶዋል ቤት ህን ሲቀሙህ በደንብ ንቀውሀል።




ጋዜጠኛይቱ በምን ቀን ነው ጋዜጠኛ የሆንኩት ይህንን እብድ ሊያስገድለኝ ፈተው ለቀቁብኝ የምትል ይመስላል በጣም እኔ ከነገሩ የለሁበትም እራስ ህን ችለህ ተናገር ብላ የለቀቀችው ተናካሽ ውሻ ይመስላል ቴዲ ልክ ልካቸውን ነው የሚላቸው ስለጦርነቱ ስለ ድረድሩም በደንብ አብራርቶዋል ይህ ልጅ ጭንቅላቱን ማን ስርቶ ነው የለቀቀው ቻይና ነው አሜሪካ በእርግጠኛነት ኢትዬዽያ ውስጥ ይህ ጭንቅላት አልተስራም

አሁንም ጦርነቱ እንዲቀጥል የሚፈልጉ ወገኖች አለ። ለምን ጥቅማቸው ስለሚቋረጥ፣ ከውጭም ድጋፍ ይደረግላቸው ይሆናል፣ ሁለተኞቹ ደግሞ ስላም ካላመጡ ስልጣን ላይ መቆየት አይችሉም ስለዚህ ሳይፈልጉም ስላም ማምጣት አለባቸው ሌሎቹ ደግሞ ለታሪክ ስማቸው በታሪክ እንዲፃፍ ስላም ማምጣት የሚፈልጉ አሉ ስለዚህ ይህንና ሌሎች ጥቅሞችን የተከፈሉትን በሙሉ ይዞ ነው ድርድር የተጀመረው ይለናል ብቻ ስሙት ጉድ ነው እንዴት አንድ ጭቅላት ላይ ለሁለት ስው የሚበቃ አህምሮ እንደተጫነበት ለመረዳት ስሙት

ደግሞ ትግሬዎችን ወርቃማዎችን በጣም ወግኖ ጅንታ ነው እስከምትሉ ድረስ ደግፎዋቸዋል ፣ ትግሬዎቹ ቢስርቁ እንኳን ኮንደሚነሙን ስርተው ነው ግን ብልግና ፓሪቲ ትግሬዎቹ የስሩትን ኮንደሚኒየም ነው የሚስርቁት፣ ብሎ እቁጩን ተናግሮዋል አባይ አንድም ኮንዶሚኒየም አልስራም ፣ ያላለቁትንም አልጨረስም

እኔ አንድ ጥያቄ ብቻ ነው ያለኝ እነዚህ ጉቦኞች ወይም ጉቦ ስጪዋች መቶ ሺህ ብር ስጥተዋል ቤት ሊያገኙ ታድያ ገንዘባቸው ሊቀልጥ ነው ማለት ነው ወይስ ፍርድ ቤት ሄደው ጎቦ ስጥቼ ተቀማሁ ማለት ይችላሉ

ይቅርት ትያይዝ ጥያቄ ከጉቦ ተቀባዬቹ ገንዘቡ ቢገኝ ለጉቦ ስጪዎቹ ይመለሳል ወይ። ወይስ ጉቦውን የመለሱትን ባለስልጣኖች ከእስርና ከወንጀል ነፃ በማረግ ገንዘቡ እንዲመለስና ቤት ለጠበቁት እንደካሳ ሊመለስላቸው ይገባል ባይ ነኝ እናንተስ።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ወያኔዎች ባይነሱ ኖሮ፣ ደርግ ይወርድ ነበር ወይ ?

Post by Ethoash » 16 Jul 2022, 13:06

i demand an answer 111

Post Reply