Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13073
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

ፊሽካው ተነፋ ፡ የኢትዮጵያ የእርስ በርስ ጦርነት ተጀመረ

Post by Thomas H » 15 Jul 2022, 21:28



ከፌዴራል የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል የተሰጠ መግለጫ
#Ethiopia : የክልልነት ጥያቄዎች በሰላማዊ መንገድ ምላሽ እንዲያገኙ ከመንቀሳቀስ ይልቅ ጉዳዩን የአመጽና የሁከት መነሻ ለማድረግ በሚሞክሩ አካላት ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ የፌዴራል የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ የፌዴራል የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል እንዳስታወቀው መንግሥት በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል በተለያዩ ጊዜያት የሚነሱ የክልልነት ጥያቄዎችን በሀገሪቱ ሕግና በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት እየሠራ ይገኛል፡፡
ነገር ግን አንዳንድ አካላት ይህንን ሂደት በሚቃረን መንገድ ሕጋዊ ጥያቄዎችን ሽፋን በማድረግ ሁከትና ብጥብጥ ለመፍጠር በህቡዕ ዝግጅት ማድረጋቸውን የጋራ ግብረ ኃይሉ ባደረገው ክትትል ስለተደረሰበት ተገቢውን እርምጃ ይወስዳል። የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት በስሩ የሚገኙ ዞኖችን በአዲስ መልክ ለማዋቀር እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል፡፡ ጌዲኦም በአዲስ መልክ ከሚዋቀሩ ዞኖች አንዱ ሲሆን፤ የኅብረተሰቡን ተሳትፎ በተጨባጭ ለማረጋገጥ ይቻል ዘንድ ሰሞኑን የማወያያ ሰነዶች ተዘጋጅተው የዞኑ ነዋሪ እየመከረበት ይገኛል፡፡ ይሁንና የጌዲኦ ዞን የክልልነት ጥያቄ መፍትሔ የማይሰጠው ከሆነ ጥያቄያችንን በኃይል እናስፈጽማለን የሚሉ አካላት በህቡዕ ተደራጅተው እየተንቀሳቀሱ መሆኑን የፌዴራል የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል በተጨባጭ መረጃዎች አረጋግጧል፡፡
በህቡዕ የተደራጁት አካላት የጥፋት እቅዶቻቸውን ለማሳካት ሀሰተኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾች በመክፈት የተዛቡና የፈጠራ መረጃዎችን እያሰራጩ መሆኑን እና ማኅበረሰቡንም በተሳሳቱ መረጃዎች ለማደናገር እየሞከሩ ይገኛሉ፡፡ እነዚህ አካላት ያደራጇቸው ግለሠቦችና ቡድኖች ቤት ለቤት ጭምር እየተንቀሳቀሱ ቅስቀሳ እያደረጉ እንደሚገኙ ይህም በደኅንነትና በጸጥታ አካላት እንደተደረሰበት አመልክቷል፡፡
የጋራ ግብረ ኃይሉ ለዚህ እኩይ ዓላማ የተደራጁና የተሰለፉ ግለሠቦችንና ቡድኖችን በደኅንነትና በጸጥታ መዋቅሩ አማካኝነት ለይቶ ክትትል እያደረገባቸው መሆኑን በማስገንዘብ፤ ከጥፋት ተልዕኳቸውም እንዲቆጠቡ በጥብቅ ያሳስባል፡፡ ይህን ተላልፈው በሚገኙ ላይም ተገቢውን ሕጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ ያስጠነቅቃል አብዛኛው የዞኑ ኅብረተሰብ የጥፋት ተልዕኮ ያነገቡ አካላት ህቡዕ እንቅስቃሴ ተገቢ አለመሆኑን በማመን ለጸጥታና ደኅንነት አካላት ጥቆማ በመስጠት የሁከትና ብጥብጥ ተልዕኮው እንዲከሽፍ አስተዋጽኦ እያደረገ መሆኑን የጠቆመው የጋራ ግብረ ኃይሉ መግለጫው፤ በቀጣይም ከእንደዚህ አይነት የጥፋት ሴራ እራሱን በማቀብ አጠራጣሪ ሁኔታዎችን ሲመለከት ለመንግሥት አካላት መረጃ በመስጠት የአካባቢውን ሰላም ለማረጋገጥ የበኩሉን ሚና እንዲወጣ ጠይቋል፡፡
የፌዴራል የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል
ሐምሌ 8 ቀን 2014 ዓ.ም











Axumezana
Senior Member
Posts: 19277
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ፊሽካው ተነፋ ፡ የኢትዮጵያ የእርስ በርስ ጦርነት ተጀመረ

Post by Axumezana » 15 Jul 2022, 22:13

The Ethiopian government is biting more than it can chew! Abiy has to give priority to bring reconcilation and the rest could be done once stability & peace is secured.The whole Ethiopia is currently unstable but the Ethiopian government is running left and right on fire fighting mode instead of addressing the root cause of the fire.Applying the pareto 20% to 80% may help.

As a priority !

- Freeze requests of becoming state and border related issues. Nigeria has 36 states, USA 50 states and India has 28 states and 8 union territories( administered by the president). Instead of handling requests on a picemeal basis, it is better to come up with a new administrative structure for the whole country, after a detailed and participative study by all stakeholders.

- Negotiate with TPLF and OLA for peaceful political solution
- Officially request Eritrea to vacate it's soliders and security personnel
- Officially request Amhara forces to vacate West Tigray
- Finalize negotiation with Egypt and Sudan on the dam issue

- Empower the Amhara state to resolve the problem with Fano

- Work on urgent economic issues( arresting inflation & depreciation of birr, be reinstated in AGOA, wheat and other agricultural production, enabling existing factories which are closed or operating under capacity to full production etc)

- Deal with security threats and challenges both external and internal.

Post Reply