በነገራችን ላይ እዚህ ቪዲዮ ውስጥ 'ገፈርሳ የሚባል ቦታ በዋጮ ክስታኔ' እንዳለ ትሰማላችሁ ። ገፈርሳ የኦሮሞ ቃል አይደለም ወይ ትሉ ይሆናል! ገፈርሳ የጉራጌኛ ቃል ነው ። ግፈር (ጋፋር) ማለት መተው፣ የተተወ ማለት ነው ። ቃሉ ባረብኛም አለ። 'ግፋር፣ አልጋፋር' (al-ghafar) መተው፣ መልቀቅ ማለት ነው ። በመላ ጉራጌ ለከብት ግጦሽ፣ ለማንኛውም የጋራ የቀበሌ ተግባር መገልገያ የጋራ መሬት አለ ። በሰባት ቤት 'ጀፎረ' ይባላል ። በክስታኔ 'ገፈርሳ' ለጋራ ጥቅም የተገፈረ (የተተወ) ቦታ ማለት ነው። ስለዚህ አዲስ አበባ አጠገብ ያለው ገፈርሳ ምን ማለት ነው ለምትሉ መልሱ ያ ነው ። ግፈር (ተው፣ ልቀቅ) የሚለው ቃል በአደሬኛም አንድ ነው ።
የጉራጌ ጀግኖች ከራስ ዘስላሴ እስከ ጄ/ል ተስፋዬ ሃብተ ማሪያም
ራስ ዘስላሴ ጉራጌ እራሱን አጉራ ጠነ (ራስ ገዝ) ይል በነበረት በጎንደር ዘመን ወሳኝ ሚና ነበራቸው የኢትዮጵያ ጦር አዛዥ፣ ብ/ጄ/ል ተስፋዬ የመጨረሻው ከፍተኛ የኢትዮጵያ ባልኒሻን ዛሬም በህይወት ያሉ!