-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13262
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
The talent that became a sacrificial lamb for Ethiopia's progress
The more sacrifice we pay for Ethiopia, the more our country becomes dearer to us, it goes like "we paid dearly for it".
Re: The talent that became a sacrificial lamb for Ethiopia's progress
በደሮ ግዜ እንግሊዞች የጠላታቸውን ጀግኖች አይገድሉም ነበር ለምሳሌ የህንዱ ጋንዲን አልገደሉትም፣ ነጮች የደቡብ አፍሪካውን መሪ አልገደሉትም ለምን በመጨረሻው ከሱ ጋራ ነው የሚደራደሩት ትግሬዎችም የጠላታቸውን ጀግና አይገድሉም ያ የሴት ስም ያለው የእንግሊዝ ፓስፖት ያለው የግንቦት ሳባት መሪ በእጃቸው ሲገባ አልገደሉትም ። አፃ ዬሐንስም ሚኒልክን አልገደሉትም ግዞት ላኩት እንጂ መግደል ብዙም አልተለምደም ነበር አፃ ሐይሌም ግዞት ይልኩህ ነበር በጣም ካስቸገር እና በስልጣናቸው የመጡትን ስቅለዋል ግን ልምዱ ነበር ጀግናን አለመግደል የጠላትም ቢሆን ።
ለምሳሌ የአጫሉን ቃለምልስን ብት ስማ ምን ያህል ወርቅ ልጃችንን ነው ያጣነው ትላለህ፣ ለምሳሌ ደደቦች ጁሐር ይገደል ይላሉ ጁሀርን ገድለህ ከሽኔ መሪ ማነው ስሙ ባለሹሩባው ጋራ መደራደር ይሻልሀል ወይ ስለዚህ ጠላት ህንም ጀግናቸውን መግደል ኪሳራው የኛው ነው። ትግሬዎች ሀብታሙን አልገደሉትም ፣ ተመልከቱ ዶክተር ብርሀኑንም አልገደሉትም ስለዚህ መግደል እወንተም መሽነፍ ነው። ዛሬ አጫሉ የአማሮችን መገደል ያቆም ይችል ነበር ተው ቢላቸው አምሮዋቸውን ሊቀይር የሚችል እሱና እሱን የመስሉ ጀግኖች ናቸውና በመሞቱ በጣም ነው ያዘንኩት።
እንዳልኩዋቹህ ብርት ሾች በፍፁም ጀግና አይገድሉም በተቃራኒው አሜሪካኖች ጀግና በመግደል ቁጥር አንድ ናቸው እኔ ምህረት የማላረግላቸው ሉሙፓን የገደሉትና ለሙቡቶ ስልጣኑን ያወረሱት ግዜ ነው ። ከዚያ ግዜ ጀምሮ አገሪቱ በደም ታጠበች ፣ ስለዚህ እኛ አንሞኝ የጠላቶችቹሁን ጀግኖች አትግደሉ። ለምሳሌ አቦ ፅሀይ እና መስፍን በቢሊዬን ዶላር ሲውዝ አስቀምጠው ይሆን ይሆናል ታድያ እነሱን መግደል ሌላው ቢቀር ገንዘቡን ለነጮች አሳልፈን ስጠን ማለት ነው ። ከዚህ ሁሉ ገንዘቡ መጥቶ አገር ያሳድግ ነበር ብልጦች ብንሆን ግን ግደለው ግደልው እንላለን ነገ ደግሞ ጠላት ህ ያንተን ጀግና ይዞ እንደሚገድልብህ እንዴት ረሳህው ።