Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13262
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

The government that fully deployed modern forensic investigations to fight against economic fraud

Post by DefendTheTruth » 13 Jul 2022, 15:22

Another indication that Ethiopia is on the right track towards modernization and development.


DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13262
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: The government that fully deployed modern forensic investigations to fight against economic fraud

Post by DefendTheTruth » 13 Jul 2022, 15:27

See also in the following video how check and balance is becoming a reality in the country, accountability is high on the agenda now, nothing is left to a chance. Amen to that!


Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: The government that fully deployed modern forensic investigations to fight against economic fraud

Post by Ethoash » 13 Jul 2022, 19:43

አቶ አበበች ደድብ በጣም የምወዳት ወንዳ ወንድ ደፋር ክንቲባ ናት

ግን ጉቦ እንዲህ አይደለም የሚጠፋው ፣ ጉቦ የሚጠፋው ለመንግስት ስራተኞች ትክክለኛውን ገንዘብ ሲከፈል ብቻ ነው። ለምን ብሎ ነው ይህ የመንግስት ስራተኛ እሱ ቤት ሳይኖረው ለስወ ቤት የሚያደለው። አሁንም ሌላ ስው ብታመጣ እንዲሁ በጉቦ ጭንቅላቱዋን ነው የሚያዞሩዋት ጉቦ ከሌለ ደግሞ መስራታቸውን ይለግማሉ ማንም በፍጥነት ቤት ተስረቶ ሊያገኝ አይችሉም።

ከዚህ ሁሉ እንዴት ነው የመንግስት ስራተኛው ከሱዋ ጭምር በደንብ ገንዘብ የምንከፍላቸው ብለን ማስብ አለብን ፣ ለዚህ መፍቴ አንድ ምሳሌ ልስጥ ለመንግስት ስራተኞች ከአስር ሺህ ቤቶች መስጠት ከቻሉ አንድ ቤት ይስጣቹዋል በስላሳ አመት ከፍላቹሁ የምትጨርሱት ቢባሉ በአንድ ወር ብቻ ነው አስር ሺህ ስው ስጥተው የሚጨርሱት ከዚያ ደግሞ መቶ ሺህ ከገቡ እንዲሁ ጭማሪ እየተደረግ ቢሄድ ሁሉም እርጥኖ ስርቶ ቤቱን እሽንፎ በለ አስር ሚሊዬን ቤት አገኘ ማለት ነው ፣ በትንሹ በወር ስላሳ ሺህ በር ቢከፈላቸው በቂ ነው በወር የሆነ ነበር እየስጡ የሚቀጥሉ ከሆነ ጉርሻቸውም በዚያው ቢያደግ ለምን ብለው ነው ጉቦ ውስጥ የሚገቡ ደሞዛቸው ይበቃቸው ነበር ። አዎ አንዳንድ ጉበኛ መቼም አይጠፋም ግን ቁጡሩን በጣም ስለምትቀንስው እድገታችን ይፋጠን ነበር

አሁን የክራ ቤቶች ቤቶችን በአፋጥዓኝ መስራት ጀመርኩ ብሎዋል በዚህ እንዲቀጥል ያሉትን ማነጅመንቶች በደንብ መክፈል አለብህ ያለበለዚያ ወደ ስርቆት ባይዞሩ ስራቸውን አቁመው ደሞዝ ብቻ መቀበል ይጀምራሉ ስለዚህ ቀላሉ መንገድ ደሞዝ መክፈለ ነው ግን አማሮች ገንዘብ መክፈል አይፈልጉም ግን ጉቦ እንዲጠፋ ይፈልጋሉ ብለው ነው ነገሩ

የመንገድ ባለስጣንም እንዲሁ መቶ ኪሊሜትር በታቀደለት ቀን ካለቀ ለባለስጣኖቹ ጉርሻ ካለ ለምን ብለው ነው በፍጥነትና በጥራት የማይስሩት እነሱን ሚሊዬን ብር መክፈል ይሻላል ጥራት የሌለውና ግዜ ፈጅቶ መቶ ሚሊዬን ብር ከምናጣ ፣ ለጥራት ና ለፍጥነት ለቅናሽ በግዜው መጨረስ ጉርሻ በየመደቡ ብናረግላቸው ችግሩ ተፈታ ማለት ነው። ግን ባለስጣኑን ብዙ ግዜ ልምድ ያለውን አባረን አዲስ ማስገባት የሞኝ ነገር ነው

Post Reply