Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15496
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የደቡብ የደቡብ ብሔረሰቦች ክልል ፍች እና ጋብቻ ወይም ግልሙትና።አብይ አህመድ ጋለሞታ ዞኖችን በመፍጠር ለኦሮሙማ እያሽኮረመማቸው ነው። ጉራጌ ሳልወጣ ወደ አልጋላ፤ ይነገረኝ ዋጋ -ይላል

Post by Abere » 13 Jul 2022, 14:40

የደቡብ የደቡብ ብሔረሰቦች ክልል ፍች እና ጋብቻ ወይም ግልሙትና። አብይ አህመድ ጋለሞታ ዞኖችን በመፍጠር ለኦሮሙማ እያሽኮረመማቸው ነው። ጉራጌ ሳልወጣ ወደ አልጋላ፤ ይነገረኝ ዋጋ። ያለ ይመስላል።

But it looks Abiy Ahmed already stalked on them via some opportunistic members and is going appoint an Aba-Geday over these fragile Zones soon. Anyway, how long will Abiy Ahmed's Orommuma prey will be successful remains to be seen. My sense, however, tells me the sun is setting down over the OLF/PP leadership. Now, even the weakest sheep are aware of the where about of the wolf and his coming time. When a wolf is exposed it is not any more a wolf, even the sheep can turn into a wolf and scare the hell out of him. If Southern tribes are brave enough they don't have to cry about sh!t kilil rather should be about the banning of kilil. Being a kilil does not help one damn thing, but exposes each one of them as a lone lamb.

Horus
Senior Member+
Posts: 42919
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የደቡብ የደቡብ ብሔረሰቦች ክልል ፍች እና ጋብቻ ወይም ግልሙትና።አብይ አህመድ ጋለሞታ ዞኖችን በመፍጠር ለኦሮሙማ እያሽኮረመማቸው ነው። ጉራጌ ሳልወጣ ወደ አልጋላ፤ ይነገረኝ ዋጋ -ይላ

Post by Horus » 13 Jul 2022, 15:05

አበረ፣
አይን የራሱን ጉድፍ አያይም ይባላልኮ! መለስ ወደ አዲስ አበባ ሲገሰግስ ወሎ በዘፈን ነው ተቀብሎ ወደ ሸዋ ያሳለፈው!! አው ዛሬ ወሎም ትምሀር ቀስሟል! አሁንም ነገሩ ሁሉ አመድ በዱቄት ይስቃል እንዳይሆን! ቀስ በቀስ አህያውን ፈርተህ ዳውላን መደብደብ እንዳትገባ ! አማራ እየታመሰ ያለው ባማራ አድርባይ ብልጽግና ነው! እንዲያው ጉልበትክን እዚያ ላይ ብታውለው ብዬ ነው ። ፈረንሳዮች ሲተርቱ "ሁሉም ሰው ደጁን ቢያጸዳ ፓሪስ ንጹህ ትሆን ነበር" ይላሉ! ቀስ በቀስ ወደ ስህተት እየሄድክ ነው! የእብደት መጀመሪያ ቀሚስ ከፍ ከፍ ይባላል! ኬይር!!!

Abere
Senior Member
Posts: 15496
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የደቡብ የደቡብ ብሔረሰቦች ክልል ፍች እና ጋብቻ ወይም ግልሙትና።አብይ አህመድ ጋለሞታ ዞኖችን በመፍጠር ለኦሮሙማ እያሽኮረመማቸው ነው። ጉራጌ ሳልወጣ ወደ አልጋላ፤ ይነገረኝ ዋጋ -ይላ

Post by Abere » 13 Jul 2022, 15:25

ሆረስ፥

ክፉ የተናገርኩ አልመስለኝም ነበር። እኔ እንኳን ዐይኖቸ በሁሉም የኢትዮዽያ ግዛቶች ላይ ነው። የወሎ እና ደቡብ አካባቢ እያወዳደርኩ አልነበረም። ካነሳኸው አይቀር ወያኔ ወሎን ከጎንኗ ለማሰለፍ 17 አመታት የማሳመን ስራ ሰርታ ነው:: ባርያ አይገዛችሁም እያለች። የወሎ አማራም አይገዛኝም ባርያ - አልበላም ባቄላ ብሎ የተታለለው:: የወልቃይት ህዝብም ጤፍ እንጀራ በእርጎ አቅምስሷቸው ነው የጤፍ እርሻውን የተነጠቀው። ጎንደር እና ወሎ 17 አመታት ፈጅቶባቸዋል። ደቡብ ከእነዚህ መማር አለበት በ1 ጀምበር ወለል ብሎ ለኦሮሙማ በሩን ሲከፍት ማየት መልካም አይመስለኝም።
ውሃ ሙላት ሲወስድ እያሳሰቀ ነው እና ከኦሮሙማው ጎርፍ ብትጠነቀቁ መልካም ነው።

Horus wrote:
13 Jul 2022, 15:05
አበረ፣
አይን የራሱን ጉድፍ አያይም ይባላልኮ! መለስ ወደ አዲስ አበባ ሲገሰግስ ወሎ በዘፈን ነው ተቀብሎ ወደ ሸዋ ያሳለፈው!! አው ዛሬ ወሎም ትምሀር ቀስሟል! አሁንም ነገሩ ሁሉ አመድ በዱቄት ይስቃል እንዳይሆን! ቀስ በቀስ አህያውን ፈርተህ ዳውላን መደብደብ እንዳትገባ ! አማራ እየታመሰ ያለው ባማራ አድርባይ ብልጽግና ነው! እንዲያው ጉልበትክን እዚያ ላይ ብታውለው ብዬ ነው ። ፈረንሳዮች ሲተርቱ "ሁሉም ሰው ደጁን ቢያጸዳ ፓሪስ ንጹህ ትሆን ነበር" ይላሉ! ቀስ በቀስ ወደ ስህተት እየሄድክ ነው! የእብደት መጀመሪያ ቀሚስ ከፍ ከፍ ይባላል! ኬይር!!!

Horus
Senior Member+
Posts: 42919
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የደቡብ የደቡብ ብሔረሰቦች ክልል ፍች እና ጋብቻ ወይም ግልሙትና።አብይ አህመድ ጋለሞታ ዞኖችን በመፍጠር ለኦሮሙማ እያሽኮረመማቸው ነው። ጉራጌ ሳልወጣ ወደ አልጋላ፤ ይነገረኝ ዋጋ -ይላ

Post by Horus » 13 Jul 2022, 22:27

አበረ፣
ደጋግሜኮ ነገርኩህ! ትግሬ አዲስ አበባን በተቆጣጠረ ማግስት ጉራጌ በአድር ባይነት እንደ ወሎ መታለል ቢፈልግ ኖሮ ዛሬ ክልል አይደለም በጥንቱ የጉራጌ ድንበር ክክክ ይሆን ነበር ። የጉራጌ ታሪካዊ ድንበሮ በምራብ ግቤና አዋሽ፣ በምስራቅ ዝዋይ ነበርኮ።

ጉራጌ በትግሬ ጸረ ኢትዮጵያ ንግድ አልካፈልም ስላለ ነው ዛሬ እንደዚህ ማርጂናላይዘድ ሆኖ ምታየው! አሁን ከናካቴው ቋንቋና ባህሉን ለማጥፋት ስሙ ጭምር እንዲጠፋ ሴራ ሲሴርበት አንተም ተደምረው ክልል አትጠይቁ ፣ ካካ ነው ስትል ስሰማ ገረመኝ ። አንተ አንድም ቀን ያማራ ክልል መፍረስ አለበት በልህ ስትሟገት አንቤ አላቅም ።

ጉራጌ ብቻውን 11 ድን ክልሎች ሊያፈርስ አቅም የለውም ። እስከዚያ ጉራጌ ይጥፋ ይበተን ይቆርቁዝ የሚል የጉራጌ ወዳጅ አይደለም ። ስለዚህ ጭራቅ ሊበላችሁ ነው፣ ጅም ሊውጣችሁ ነው የሚለውን ፕሮፓጋንዳ እርሳው ። በ1330 አምደ ጽዮን አላጠፋንም ። ግራኝ መሃመድ አላጠፋንም፣ የዘመናት የኦሮሞ ወረራ አላጠፋንም ! ለዚህ ነው ዛሬ ሆረስ ከሚባል ጉራጌ ጋር የምትጻጻፈው ።

ሁላችንም የጎሳ ክልል ይፍረስ ብለን ስንስማማ ጉራጌ የመጀምሪያው ይሆናል ክልሉን ለማፍረስ። አንተም በሃስብህ መታመን ከፈለክ ደቡቦች ምን ማድረግ እንዳለባቸው ከመወትወትህ በፊት አማራን ከጎሳ ክልል ነጻ አውጣ! ኬይር!

Right
Member
Posts: 4855
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የደቡብ የደቡብ ብሔረሰቦች ክልል ፍች እና ጋብቻ ወይም ግልሙትና።አብይ አህመድ ጋለሞታ ዞኖችን በመፍጠር ለኦሮሙማ እያሽኮረመማቸው ነው። ጉራጌ ሳልወጣ ወደ አልጋላ፤ ይነገረኝ ዋጋ -ይላ

Post by Right » 13 Jul 2022, 23:17

Once again the crazy tribalist misinterpreted the context of the comment and took offence. And he claims to be a political scientist. What has this comment anything to do with the people of Wello accepting the TPLF 30 years ago? Do they have any choice? A mechanized army with a competent Air Force and naval force betrayed by corrupt and incompetent leaders abandoned Ethiopia. Simply, it has nothing to do with an unarmed civilians where ever they can be. Do not scapegoat.

The Oromuma game plan is very clear because there was a precedent. They have a blue print hidden from the general public.
Those trusting minorities will find out the hard way.
It is better to pull together and fight this savages while it is possible.

The Amaharas may not save Ethiopia, but let there be no doubt that they will be able to defend themselves.

The partition of Ethiopia into 3 major ethnic groups has been in the works for the last 6 decades. It is the Amharas who stood on the way.

Abere
Senior Member
Posts: 15496
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የደቡብ የደቡብ ብሔረሰቦች ክልል ፍች እና ጋብቻ ወይም ግልሙትና።አብይ አህመድ ጋለሞታ ዞኖችን በመፍጠር ለኦሮሙማ እያሽኮረመማቸው ነው። ጉራጌ ሳልወጣ ወደ አልጋላ፤ ይነገረኝ ዋጋ -ይላ

Post by Abere » 14 Jul 2022, 10:19

-- ከዚህ በፊት ቀደም አድርጌ የነገርኩህ መሰለኝ ዓአብይ አህመድ ጉራጌን ክልል ያደርገዋል። በቃ ይህ ጭንቀት ሊሆን ኣአይገባም። በርካታ ሙሽራ ክልሎች ታጭተዋል፤ እነ ዳዋሮ፥ ከምባታ፤ሃዲያ፥ ጋሞ፥ ጌደዎ፥ ወዘተ ክልል ይሆናሉ። የአንድ ትግሬ ወይም አንድ ኦሮሞ : የአንድ ሱርማ :የጉራጌ ይሁን ጌድዎ ነፍስ እኩል ነው ፡ ሌሎች ነፍሳት ክልል ከሆኑ ሁሉም ክልል የመሆን መብት አለው።

-- እስከ አሁን እኔ ክልል እንድ ፈርስ ነው ያለኝ ጽኑ አቋም። ሳይፈቅዱ የተፈጠሩትን ጨምሮ። ሌላው ለምን ወሎን ከዚህ ውይይት እንደምትጨምረው አልገባኝም - ወሎ ክልል አይደለም ። ምንም ግንኙነት የለም። በታሪክ ወሎ የኢትዮጵያ የግጭቶች ጦር ሚዳ ነው - የአግሪቱ እምብርት በመሆኑ ስለዚህ ሁልጊዜ ገፈት ቀማሽ ነው። Historically it served Ethiopia as the buffer zone (geographically to receive the direct hit) and/or the battle ground የጦርነቶች አውድማ ነው ወሎ:: በሌላ አካባቢ የሚኖሩ የጦርነቱ ገለባ ዕብቅ አይናቸው ገብቶ ይቆረቁራቸው ይሆናል እንጅ በአንጻራዊ ሰላም ፍራሽ ላይ ናቸው። Let's not compare apples with oranges.

የቢሮክራሲው ስራ ቀላል እንድሆን ከተፈለገ አጭሩ መንገድ ብልጽግናን መደገፍ ነው ባይነኝ። ምክንያቱም ሁሉም የብልጽግና መንገዶች ወደ ክልል ይወስዳሉ።

Horus wrote:
13 Jul 2022, 22:27

Post Reply