Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Zmeselo
Senior Member+
Posts: 37349
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

For all haters!!! Enjoy!!!

Post by Zmeselo » 11 Jul 2022, 16:08

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: For all haters!!! Enjoy!!!

Post by Ethoash » 11 Jul 2022, 16:28

i cry for Eritrea u r showing me 77 years old dictator when he was in his prime ... anyhow i suggest issu to take room with his male friend in those hotel in Addis if he can afford it .. pls show me just one hotel in Asmara that is built in this 34 years? if the the answer is no just come to Addis i will show what the golden built.

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 37349
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: For all haters!!! Enjoy!!!

Post by Zmeselo » 11 Jul 2022, 16:33

No place like home!
📸 @biniamb
Last edited by Zmeselo on 11 Jul 2022, 16:45, edited 1 time in total.

Weyane.is.dead
Member+
Posts: 6796
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: For all haters!!! Enjoy!!!

Post by Weyane.is.dead » 11 Jul 2022, 16:39

His excellency got swag. Something meles chenawi never had.
Zmeselo wrote:
11 Jul 2022, 16:08
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 37349
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: For all haters!!! Enjoy!!!

Post by Zmeselo » 11 Jul 2022, 16:49

We excel in everything! What an artist! 8)

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: For all haters!!! Enjoy!!!

Post by Ethoash » 11 Jul 2022, 16:54

ኤርትራ ወድ ዋላ ጉዞ ፣ ዛሬ በኤርትራ ውስጥ ብቻ ካሴት ቪድዬ ማከራየት ተጀምሮዋል፣ የመንገድ ላይ ቴሌፎን ጀምሮዋል በሳንቲም የሚደወልበት ማስተዋወቅ ጀምሮዋል፣ በፍጥነት ወድ ዋላ ጉዞ ተጀምሮዋል፣ በስሞኑ ደግሞ ከለር ቲ ቪ ያስተዋወቃሉ፣ ፍላት ቲቪ አይታወቅም ፣ ሬድዬ ማለት ጥልቁ የቅድማያታችን ሬድዬ ነው ፣ የኪስ ሬድዬ አይታወቅም። ወክማን አልደረስም ገና ነው። ግን ብዙ የዋልዬች ግዞ እንዳያመልጦት ፣ ጠቅላይ ሚኒስተራችንም የዋልዬሽ ጉዞ እየሄደ አሁን ወጣትነት ላይ ነው ያለው ። ብዙ ሳባ አመት የሞላቸው ሽማግሌዎች ስኞ ይሁን አሙስ የማያውቁ አሁንም ሐይሌስላሴ የሚገዛ ይመስላቸዋል በሐይሌ ስላሴ ነው የሚምሉት ፣ ሌሎቹ ደግሞ ጣሊያን ያልወጣ መስሎዋቸው በሞሶሎኒ ነው የሚምሉት ብራቸውም በሊሬ ነው የሚያስቡት ፣ ቡና ቤት ገብተህ ጣሊያንኛ ካልቻልክ ሽማግሌው አስተናጋጅ የምትለውን አይስማህም ጆሮም ስለማይስማ እንደ እብድ መጮህ አለብህ

Weyane.is.dead
Member+
Posts: 6796
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: For all haters!!! Enjoy!!!

Post by Weyane.is.dead » 11 Jul 2022, 16:58

Low iq citizen of chigaram kilil you're missing out on the expired wheat being delivered to your family. Go collect it before you starve to death.
Ethoash wrote:
11 Jul 2022, 16:54
ኤርትራ ወድ ዋላ ጉዞ ፣ ዛሬ በኤርትራ ውስጥ ብቻ ካሴት ቪድዬ ማከራየት ተጀምሮዋል፣ የመንገድ ላይ ቴሌፎን ጀምሮዋል በሳንቲም የሚደወልበት ማስተዋወቅ ጀምሮዋል፣ በፍጥነት ወድ ዋላ ጉዞ ተጀምሮዋል፣ በስሞኑ ደግሞ ከለር ቲ ቪ ያስተዋወቃሉ፣ ፍላት ቲቪ አይታወቅም ፣ ሬድዬ ማለት ጥልቁ የቅድማያታችን ሬድዬ ነው ፣ የኪስ ሬድዬ አይታወቅም። ወክማን አልደረስም ገና ነው። ግን ብዙ የዋልዬች ግዞ እንዳያመልጦት ፣ ጠቅላይ ሚኒስተራችንም የዋልዬሽ ጉዞ እየሄደ አሁን ወጣትነት ላይ ነው ያለው ። ብዙ ሳባ አመት የሞላቸው ሽማግሌዎች ስኞ ይሁን አሙስ የማያውቁ አሁንም ሐይሌስላሴ የሚገዛ ይመስላቸዋል በሐይሌ ስላሴ ነው የሚምሉት ፣ ሌሎቹ ደግሞ ጣሊያን ያልወጣ መስሎዋቸው በሞሶሎኒ ነው የሚምሉት ብራቸውም በሊሬ ነው የሚያስቡት ፣ ቡና ቤት ገብተህ ጣሊያንኛ ካልቻልክ ሽማግሌው አስተናጋጅ የምትለውን አይስማህም ጆሮም ስለማይስማ እንደ እብድ መጮህ አለብህ

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 37349
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: For all haters!!! Enjoy!!!

Post by Zmeselo » 11 Jul 2022, 17:37

Vodkachew, on suicide watch! :mrgreen:

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: For all haters!!! Enjoy!!!

Post by Ethoash » 11 Jul 2022, 18:04

ኤርትራ ውስጥ ካሜራ የለም ፣ ፎቶ የምትነሳው በስዓል ነው ። ጠቅላይ ሚኒስተር ይሳያስ መንጋጋ የስው ስራሽ ጥሩሱን ረስቶ ውጥቶ መንጋጋውን ዘግቶ ሲያጨበጭብ ማየት ታሪካዊ ተዓምር ነው። የይሳያስ የፀጉር ጥቁር ቀለም መግዥያ የኤርትራን ኢኮኖሚ እየተፈታተነው ነው። በጣም ት ዝ ያላቹሁ እንድሆነ የሕንድ ፊልሞች በስዓል ነበር ትልቅ ማስታውቅያ የሚስራላቸው እሁን ኤርትራ ውስጥ ፎቶ ቤት አይደለም የምት ሄዱት ስዓይ ቤት ሄዳቹሁ ፎቶዋቹሁን ይስልላቹዋል ማለት ነው። የወድህልዬሽ ጉዞ ማለት ይህ ነው። ደግሞ በኢትዬዽያ ኤርላይንስ ተሳፈረው ትግሬዎች በገነቡት አየር መንገድ ተሳፍረው መሽለላቸው ነው። እኮ የሚገርመው ምን ያረጋል አስመራ አየር ፖርቱ የአቶቢስ ተራ ይመስላል ጉደኛ አገር ሳይቸግር ችግር የሚጠሩ ሕዝቦች ማለት አንድ ቁጥር አንድ

tarik
Senior Member+
Posts: 37271
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: For all haters!!! Enjoy!!!

Post by tarik » 11 Jul 2022, 18:20

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: For all haters!!! Enjoy!!!

Post by Ethoash » 11 Jul 2022, 18:40

ወያኔዎች እነሱ ሊሞቱ ይችላል ግን ስራቸው አይሞትም እያው ነው።

አቦ ፀሐይ አስር የሱካር ፋብሪካዎች በሱሙ ይጠራል
አቦ ስብሀት በህግ መንግስታችን ህያው ነው ከመቃብር በላይ ነው።
አቦ መስፍን ደግሞ የቻይና እና የኢትዬዽያን ወዳጅነትን የለስነው አሁንም ለሚስሩ ፕሮጀግቶች በሙሉ ስሙ ስጠራ ይሆራል በስራው ህያው ነው።

ግን ይሳያስ ቢሞት ምን ስራሁ ይላል።

this is what the golden built

Weyane.is.dead
Member+
Posts: 6796
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: For all haters!!! Enjoy!!!

Post by Weyane.is.dead » 11 Jul 2022, 19:28

Be kumu ye mote resa. Your weyane is dead and forgotten already. Lemagne ye lemagne zer.
Ethoash wrote:
11 Jul 2022, 18:40
ወያኔዎች እነሱ ሊሞቱ ይችላል ግን ስራቸው አይሞትም እያው ነው።

አቦ ፀሐይ አስር የሱካር ፋብሪካዎች በሱሙ ይጠራል
አቦ ስብሀት በህግ መንግስታችን ህያው ነው ከመቃብር በላይ ነው።
አቦ መስፍን ደግሞ የቻይና እና የኢትዬዽያን ወዳጅነትን የለስነው አሁንም ለሚስሩ ፕሮጀግቶች በሙሉ ስሙ ስጠራ ይሆራል በስራው ህያው ነው።

ግን ይሳያስ ቢሞት ምን ስራሁ ይላል።

this is what the golden built

Selam/
Senior Member
Posts: 17939
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: For all haters!!! Enjoy!!!

Post by Selam/ » 11 Jul 2022, 19:43

ወያኔዎች ስራቸው አይሞትም:-

- አቦይ ፀሐይ በስኳር ሌባነትና ጉድጓድ ውስጥ እንደውሻ በመሞት
- አቦይ ስብሀት ሴት በመድፈርና እንደአይጥ ከጉድጓድ ውስጥ ተጎትቶ በመውጣት
- አቦይ መስፍን አቦይ ፀሀይን አቅፎ በመሞት
Ethoash wrote:
11 Jul 2022, 18:40
ወያኔዎች እነሱ ሊሞቱ ይችላል ግን ስራቸው አይሞትም እያው ነው።

አቦ ፀሐይ አስር የሱካር ፋብሪካዎች በሱሙ ይጠራል
አቦ ስብሀት በህግ መንግስታችን ህያው ነው ከመቃብር በላይ ነው።
አቦ መስፍን ደግሞ የቻይና እና የኢትዬዽያን ወዳጅነትን የለስነው አሁንም ለሚስሩ ፕሮጀግቶች በሙሉ ስሙ ስጠራ ይሆራል በስራው ህያው ነው።

ግን ይሳያስ ቢሞት ምን ስራሁ ይላል።

this is what the golden built

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: For all haters!!! Enjoy!!!

Post by Ethoash » 11 Jul 2022, 20:00

slam

ሞተዋል ስልህ ምኑ ነው ያልገባህ ፣ አዋ ያልሞተው ስራቸው ነው። ይሄው ቪዲዬውን ተመልክት ስራው በደንብ ይናጋር

Selam/
Senior Member
Posts: 17939
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: For all haters!!! Enjoy!!!

Post by Selam/ » 11 Jul 2022, 20:13

Are you dumb or high? I said the same thing. It’s written: “Their bodies are burning in hell, and their KIFFU deeds liveth forevermore.”

- አቦይ ፀሐይ በስኳር ሌባነትና ጉድጓድ ውስጥ እንደውሻ በመሞት
- አቦይ ስብሀት ሴት በመድፈርና እንደአይጥ ከጉድጓድ ውስጥ ተጎትቶ በመውጣት
- አቦይ መስፍን አቦይ ፀሀይን አቅፎ በመሞት
Ethoash wrote:
11 Jul 2022, 20:00
slam

ሞተዋል ስልህ ምኑ ነው ያልገባህ ፣ አዋ ያልሞተው ስራቸው ነው። ይሄው ቪዲዬውን ተመልክት ስራው በደንብ ይናጋር

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10988
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: For all haters!!! Enjoy!!!

Post by ethiopianunity » 12 Jul 2022, 09:55

Tarik, don't lie by including Senhat Mega, Sebhat is enjoying Asmara, seeping Makiatto. That is why what is controlling Ethiopia currently , the govt is the enemy of Ethiopia. The Aby govt proved it is enemy by releasing Sebhat. By the way, this has nothing to do with revenge but justice so that no one can repeat the hatred towards other ethnic groups and against Ethiopia. This means, the current govt will continue what Sebhat and Tplf did.

Post Reply