Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8649
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 11 Jul 2022, 08:22
የኦሮሞ ብልፅግና በአማራ ህዝብ ላይ እየፈጸመ ያለው የዘር ፍጅት ጉድ እንደ ዳንቴል እየተረተረ እየተነገረ ነዉ!!!
ያልተነገረው የወለጋ ጭፍጨፋ ሚስጥር ከወረዳ እስከ ጠ/ሚ ፅህፈት ቤት ደብዳቤ ፅፎ ሰሚ ካጣዉ ከኦሮሞ ተወላጁ #እሱባለዉ_አማኑ_ሙለታ አንደበት!
"...አልተባበርህም በሚል 17 ቤተሰቤ ተጨፍጭፎብኛል!