Please wait, video is loading...
Must Watch: ሰበር ዜና : የሲሪላንካ ሕዝብ ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ እጅግ ጠቃሚ መልእክት አስተላለፈ
ቤተ መንግሥቱን ውረር ከእነዚህ መሃይሞች እና ደንቆሮዎች ብልፅግናዎች ራስህን ነፃ አውጣ
Re: Must Watch: ሰበር ዜና : የሲሪላንካ ሕዝብ ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ እጅግ ጠቃሚ መልእክት አስተላለፈ
ጀግናው የሲሪላንካ ሕዝብ ፕሬዚዳንቱን እና ጠቅላይ ሚኒስትሩን ከሥልጣን አባረረ :: እስኪ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ውስጥ ወንድ ካለ በቅርቡ የሲሪላንካን ዓይነት አብዮት እናያለን ::
Sri Lanka President and Prime Minister offer resignations amid political turmoil
The announcements came hours after protesters stormed the president’s official residence to vent their anger over the country’s severe economic crisis.
Source: https://www.nbcnews.com/news/sri-lankan ... -rcna37447
Sri Lanka President and Prime Minister offer resignations amid political turmoil
The announcements came hours after protesters stormed the president’s official residence to vent their anger over the country’s severe economic crisis.
Source: https://www.nbcnews.com/news/sri-lankan ... -rcna37447
Re: Must Watch: ሰበር ዜና : የሲሪላንካ ሕዝብ ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ እጅግ ጠቃሚ መልእክት አስተላለፈ
እስክንደር ነጋ ከሲሪላንካ ብዙ ተምረናል አለ

ሲሪላንካዎች ከፕሬዚዳንቱ ቤተ መንግስት ወስጥ ሆነው ዜና እየተመለከቱ