Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 15502
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ከአቢይ መንግስት ጋር ሆነው ጉራጌን ለፒፒ የሚሸጡ የጉራጌ ካድሬዎች በጉራጌ ሴራ ዘራቸው ተወግዞ እንዲነቀሉ ይደረጋል !! መንግስት የጉራጌን ሕዝብ እየሰደበ ነው!!

Post by Abere » 09 Jul 2022, 17:34

ጧ! ብዬ በሳቅ ፈነዳሁኝ እኮ።

"ትናንሽ ነገር ለጉራጌ አይሆነውም...." ነብዩ ዐብይ አህመድ አሉ ። ክልል ጠባብ ሃሳብ ነው እያሉ ነው።

ታዲያ ኦሮሞ እና ትግሬ ዐመላቸው ትናንሽ ነገር ነው የሚያስወድዳቸው እያሉን ነው ማለት እኮ ነው።

Right
Member
Posts: 4868
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ከአቢይ መንግስት ጋር ሆነው ጉራጌን ለፒፒ የሚሸጡ የጉራጌ ካድሬዎች በጉራጌ ሴራ ዘራቸው ተወግዞ እንዲነቀሉ ይደረጋል !! መንግስት የጉራጌን ሕዝብ እየሰደበ ነው!!

Post by Right » 09 Jul 2022, 18:03

Horror,
Erestu’s strategy is far much better than yours.
So far the Oromos have been kind to the Guraghies as they have been busy trying to fry a bigger fish. They don’t think you are relevant. Professor Alem Eshetie (the real professor) has written extensively about the “Gala Invasion” reading it may help you understand the situation you are in.
You have made a bad choice of alliance and have been rewarded with a cabinet position. You are now screaming for killil to grab the land that the Oromo elites claims to be their own.
You turn around and said you want to be a Killil until the Amaharas fight on your behalf and liberate you.

How on earth is this a honest approach?

If you don’t believe in the Killil policy of the government then you should fight it by allying with the people. You can’t have it both ways.

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ከአቢይ መንግስት ጋር ሆነው ጉራጌን ለፒፒ የሚሸጡ የጉራጌ ካድሬዎች በጉራጌ ሴራ ዘራቸው ተወግዞ እንዲነቀሉ ይደረጋል !! መንግስት የጉራጌን ሕዝብ እየሰደበ ነው!!

Post by Wedi » 09 Jul 2022, 18:09

Abere wrote:
09 Jul 2022, 17:34
ጧ! ብዬ በሳቅ ፈነዳሁኝ እኮ።

"ትናንሽ ነገር ለጉራጌ አይሆነውም...." ነብዩ ዐብይ አህመድ አሉ ። ክልል ጠባብ ሃሳብ ነው እያሉ ነው።

ታዲያ ኦሮሞ እና ትግሬ ዐመላቸው ትናንሽ ነገር ነው የሚያስወድዳቸው እያሉን ነው ማለት እኮ ነው።
Horus wrote:
09 Jul 2022, 17:11

ከአቢይ መንግስት ጋር ሆነው ጉራጌን ለፒፒ የሚሸጡ የጉራጌ ካድሬዎች በጉራጌ ሴራ ዘራቸው ተወግዞ እንዲነቀሉ ይደረጋል !! መንግስት የጉራጌን ሕዝብ እየሰደበ ነው!!
ጉራጌን በድጋሚ መሸጥ የጉራጌ ሕዝብ ብልጽኛ ተባለ ፓርቲን ከምድሩ እንዲያጠፋ ይገደዳል!

አበረ እኔም ጧ ብዬ እየሳቅሁ ያለሁበት ሁኔታ ነው ያለው!! ግዜ ደጉ ይላል አማራ በቅኔ ሲናገር!! :lol: :lol: :P :P

Horus
Senior Member+
Posts: 42934
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ከአቢይ መንግስት ጋር ሆነው ጉራጌን ለፒፒ የሚሸጡ የጉራጌ ካድሬዎች በጉራጌ ሴራ ዘራቸው ተወግዞ እንዲነቀሉ ይደረጋል !! መንግስት የጉራጌን ሕዝብ እየሰደበ ነው!!

Post by Horus » 09 Jul 2022, 18:57

አዳሜ የራሷ ወጥ እያረረ በጉራጌ ነገር መፈትፈቱ በዛሳ! እስቲ የጉራጌን ጉዳይ ለነሱ ተዉት! አዲስ ግዜ ማሳለፊያ አግኝተሻል! ሹክሻክ ሁላ!!

Post Reply