Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

RICHARD BRANSON in Shark Tank Throws water on MARK CUBAN

Post by Ethoash » 09 Jul 2022, 11:56

it u see video you will agree with Shark Tank that the British Billionaire is egomaniac





ቢሊዬነሩ የብርጭቆ ውሃ አንስቶ አሜሪካኑ ፊቱ ላይ ደፋበት ከዚያ በፊት ጥቁር አሜሪካዊያኑንና ነጭ አሜሪካኑን አስጠንቁቆቸው ነበር ግን እውነት ይደፋባቸዋል ብሎ ያስበ ስው የለም ግን በኋላ ማርክ ኩቢያን በየሚድያው እዮዞረ የብርቲኒያው የሻገጠ ቀልድ ነው በሁሉ ስው ላይ ውሃ ይደፋል ። እንደውም እንዴት አታውቅም እኔ ውሃ ድፊ እንድሆንኩኝ ብሎ በየቦታው እየሄደ ይቀደዳል ። ግን ምን ቢሉት ነው እንዲህ እርር ቅጥል ያረጉት ለምን ቪድዬ የለም ሁሉን ነገር ከመጀመሪያው የሚያሳይ ወይስ አለ እኔ አግኝቼዋለሁኝ ግን እናንተ አስተያየታች ሁን ስጡበት