Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42934
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 08 Jul 2022, 14:32
የአያት ቅድመ ቅመ አያቶቼ አጽም ማረፊያ የክቡሩ ቦታ ምድረ ከብድ አቦን ምስል በየሁ ቁጥር በሲቃ ነው የምጨርሰው ! አያቴ ስለዚች ቦታ ይነግረን የነበረውን በማስታወስ!! ይህ ገዳም እንደ ቀድሞ ገናናነቱ መመለሱን እንደ ማየት ደስታ የሚሰጠኝ ነገር የለም! ሰብኛ ማለቅ ዬሁን!!!
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42934
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 08 Jul 2022, 22:24