Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

ኤርትራኖች ቡና የላቸው ግን ለምን የእኛን የቡና ሴርሞኒ ስረቁን

Post by Ethoash » 08 Jul 2022, 14:44

በስሪ ዲ ጀበና ሲስራ ጀበናም አልፎላት በኮምፒተር ውስጥ ገባች

How to make Ethiopian Coffee Pot Jebena In 5 Min./ጀበናን በ 3d print/
The jebena is most commonly used in the traditional coffee ceremony known as the buna, where women serve coffee to their guests in small clay pots or ceramic pots, alongside an assortment of small snacks such as popcorn, peanuts and the traditional himbasha.

It is usually made of clay and has a neck and pouring spout, and a handle where the neck connects with the base. The jebenas used in Ethiopia commonly have a spout, whereas those utilized in Eritrea usually do not.

Ethiopia is the birthplace and the heart and soul of coffee and to simply lump it all into one country would be a disservice. It's far too complex and unique to simply say all of Ethiopia but really you should look at each region in Ethiopia and consider them separately because their coffees can be vastly different.

This video explores the Guji Zone, a region in the southern part of Ethiopia which until 2002 was actually a part of the Sidama region. however, the coffees are not the same tasting at all.

We have created a guide to the zone, education on the coffee and the farm itself and then a guide to brewing for espresso coffee and pourover v60 coffee.

Last edited by Ethoash on 08 Jul 2022, 15:02, edited 2 times in total.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ኤርትራኖች ቡና የላቸው ግን ለምን የእኛን የቡና ሴርሞኒ ስረቁን

Post by Ethoash » 08 Jul 2022, 14:51

Water Wise Coffee, the impact of coffee on water
33 subscribers
What do you know about coffee?
Learn more about the process, from seed to cup.

እቺ ልጅ እንዴት እንደምስቅ ብታዩ ልባቹሁ ይነካል

Coffee originated in Ethiopia! Long ago, an Ethiopian shepherd observed his goats eat coffee beans and become excited and full of energy. Out of curiosity, he tasted and experimented with it, discovering its stimulant effects. Now, coffee is grown and cultivated in many countries, and coffee

Unplug into the wild
26 subscribers
✦ ༄ ☼ ♡ Join Olena, the nature and adventure lover, as she tries Ethiopian Coffee for the first time. One of the best coffees I have tried in my life is the Ethiopian coffee which I was lucky to taste in Addis, Brixton.

🇪🇹 Origin
It is considered that Ethiopia is the place where coffee was originated and grew natively. Even until today Ethiopian Coffee is known as one of the best quality coffees in the world. The coffee is being grown wild in the southwestern highlands of Ethiopia.

🌿 Aroma
The aroma of the beans feels like heaven and freshly roasted beans being crushed right after the roasting process creates an increasingly intense flavour travelling in the air even meters away.

🌱 Taste
Ethiopian coffee taste is rich, bold and creates a warm and pleasant aftertaste. The taste is coming from the factors such as altitude, soil composition, temperature, rainfall, and local ecology.

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10200
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ኤርትራኖች ቡና የላቸው ግን ለምን የእኛን የቡና ሴርሞኒ ስረቁን

Post by Digital Weyane » 08 Jul 2022, 14:59

ኡናታችን ትግራይ የምታመርተውን በጥራቱና በጣዕሙ በአለማችን ተወዳዳሪ የሌለው ቡና ለአለም አቀፍ ገበያ ለማቅረብ ይቻላት ዘንድ በቅድሚያ የባህር በር ያስፈልጋታል። ከኤርትራ ሞከላከያ ጋር ጦርነት መግጠም ከግድግዳ ጋር መላተም ስለሆነብን ብቻ ነው የትግራይ ቡና ለውጭ ገበያ ማቅረብ የተሳነን እና ጆ ባይደን ኡኡኡኡ ድረሱልን!!! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry:

pushkin
Member+
Posts: 9690
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

Re: ኤርትራኖች ቡና የላቸው ግን ለምን የእኛን የቡና ሴርሞኒ ስረቁን

Post by pushkin » 08 Jul 2022, 15:06

The super idiot Agame! Do you think Eritrea is a baren land like the evil Tigray. We Eritreans produce coffee at filfil Solomuna, Sabur and fiche mirara of semenawi bahri. :mrgreen: :lol: :lol: :mrgreen:
quote=Ethoash post_id=1308703 time=1657305888 user_id=40513]
በስሪ ዲ ጀበና ሲስራ ጀበናም አልፎላት በኮምፒተር ውስጥ ገባች

How to make Ethiopian Coffee Pot Jebena In 5 Min./ጀበናን በ 3d print/
The jebena is most commonly used in the traditional coffee ceremony known as the buna, where women serve coffee to their guests in small clay pots or ceramic pots, alongside an assortment of small snacks such as popcorn, peanuts and the traditional himbasha.

It is usually made of clay and has a neck and pouring spout, and a handle where the neck connects with the base. The jebenas used in Ethiopia commonly have a spout, whereas those utilized in Eritrea usually do not.

Ethiopia is the birthplace and the heart and soul of coffee and to simply lump it all into one country would be a disservice. It's far too complex and unique to simply say all of Ethiopia but really you should look at each region in Ethiopia and consider them separately because their coffees can be vastly different.

This video explores the Guji Zone, a region in the southern part of Ethiopia which until 2002 was actually a part of the Sidama region. however, the coffees are not the same tasting at all.

We have created a guide to the zone, education on the coffee and the farm itself and then a guide to brewing for espresso coffee and pourover v60 coffee.

[/quote]

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ኤርትራኖች ቡና የላቸው ግን ለምን የእኛን የቡና ሴርሞኒ ስረቁን

Post by Ethoash » 08 Jul 2022, 15:12

Digital Weyane wrote:
08 Jul 2022, 14:59
ኡናታችን ትግራይ የምታመርተውን በጥራቱና በጣዕሙ በአለማችን ተወዳዳሪ የሌለው ቡና ለአለም አቀፍ ገበያ ለማቅረብry: :cry:

መለስ ዜናዊ ነበር ይህንን የቡና ሴርሞኒ አብዬት የጀመረው፣ አንዴ ከጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒስተር ጋራ ሆኖ ቡና በጀበና ሲጠጣ ምድረ አማራ በሳቅ ሞቱ ፣ ግን ዛሬ በአለም ዙርያ የቡናው ሴርሞኒው አብዬት ተቀጣጥሎ ሳይ ማንም ለመለስ ምስጋና የሚስጥ የለም ዘም ብሎ ገንዘቡን ማጋበስ ነው።

ለምን እንደባበቃለን በርበሬና ቡና ከኢትዬዽያ በሱዳን በኩል አርጎ የሚያስገባልህ የነበረው ወርቃማዎቹ ነበር። ስለወደቡ አንድ ነገር ልንገርህ፣ አንደ ጉራጌ መስቀለኛ መንገድ ላይ ሱቅ የነበረው ደንበኞቹን በሙሉ ስበብ እየፈጠር ለአንተ አልሽጥም ለአንተም አልሽጥም እያለ በሙሉ ደንበኞቹ ላይ መዋቅብ አረገ ፣ ማን ተጎዳ ይህቺን ብታስረዳኝ እንዴት ጥሩ ነበር ። ግን አታስረዳኝም ቡዳ ነህ ። አሁን በማን ቡና ነው ልክ እንደ ኢትዬዽፕያኖች የቡና ሴርሞኑ የምታረጉት ነው ጥያቄው። ወደብም ሱዳንና ጁቡቲ ቆማ ት ሂድ ። ለዘላለሙ የኤርትራን ወደብ ዋጋ በግማሽ የቆረጠው ወርቃማው መሪ አስታውስ በተአምር ኦሮሞ በአስብ ወደብ አይጠቀምም፣ ደቡቦችም እንዲሁ ለምን ብለው ነው ባቡር እስክጅቢቲ እያገናኛቸው አስብ በቃጠሎ የሚሄዱት ይህንንም አብራራልኝ።

pushkin
በናት ህ አታስቀኝ ፣ በናት ህ ብየሀለሁ በቃህ በናት ህ። ልቤ አይችልም ይህ ሁሉ ሳቅ፣ አንድ ጋሻ መሬት ቡና አለን ነው የምትለው በናት ህ አር በይሳያስ እናት ህን ካልፈራህ በናት ህ ይህ ወሬ ብለህ ለኢትዬዽያኖች አታወራ ። አማሮች እንኳን ይሳለቁብሀል አባይን ያላየ ምንጭ ያመስግናል ብለው ስለዚህ ዝም በሉ ፣ ዝምታ ወርቅነውና። እንኩዋን ኤርትራ አማራም ቡና የለው ለዚያ ነው አወል ጀባ እያለ ቅራሪውን ሶስቴ የሚጠጣው ፣ እኔ እንደዛ መስሎኝ አሜሪካ አገር ቡናውን ሶስቴ ላጠለው ስል አበድክ ውይ ተብዬ እንቢ ብዬ በስንት ጦርነት ነው ያቆሙኝ በዚህ ብቻ ስደስት ወር ታስርኩ ብሎ ኤርትራዊ ጎደኛዬ ነግሮኛል።

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 37349
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: ኤርትራኖች ቡና የላቸው ግን ለምን የእኛን የቡና ሴርሞኒ ስረቁን

Post by Zmeselo » 08 Jul 2022, 15:28

Digital Weyane wrote:
08 Jul 2022, 14:59
ኡናታችን ትግራይ የምታመርተውን በጥራቱና በጣዕሙ በአለማችን ተወዳዳሪ የሌለው ቡና ለአለም አቀፍ ገበያ ለማቅረብ ይቻላት ዘንድ በቅድሚያ የባህር በር ያስፈልጋታል። ከኤርትራ ሞከላከያ ጋር ጦርነት መግጠም ከግድግዳ ጋር መላተም ስለሆነብን ብቻ ነው የትግራይ ቡና ለውጭ ገበያ ማቅረብ የተሳነን እና ጆ ባይደን ኡኡኡኡ ድረሱልን!!! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry:
ከ Ethoash መነጋገርና ከግድግዳ መነጋገርም፡ ኣንድ ነው። ኢንፋክት፡ ግድግዳ ትንሽ ይሻል ይሆናል። :mrgreen:

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ኤርትራኖች ቡና የላቸው ግን ለምን የእኛን የቡና ሴርሞኒ ስረቁን

Post by Ethoash » 08 Jul 2022, 15:42

Zmeselo wrote:
08 Jul 2022, 15:28
Digital Weyane wrote:
08 Jul 2022, 14:59
ኡናታችን ትግራይ :cry:
ከ Ethoash መነጋገርና ከግድግዳ መነጋገርም፡ ኣንድ ነው። ኢንፋክት፡ ግድግዳ ትንሽ ይሻል ይሆናል። :mrgreen:
እሺ ጥያቄውን ልቀይረው ምን ባህል ኤርትራኖች አላቸው ከተስረቀ ሐይማኖት፣ ከተስረቀ ሽማ ልብስ፣ ቡና ፣ እንጀራ ዶሮ ወጥ፣ ለመሆኑ የኤርትራ ወጥ ምንድነው፣ ቲማቲም ሳልሳ፣ ድፎ ዳቦ፣ ጎንፎ ያወ ችጋራም ስለሆናቹሁ ቅቤ ስለሌለ በእርጎ ትበሉታላቹሁ፣ ሌላ ምን አላቹሁ ነጠላም ይሁን የቀን መቁጠሪያ ፊደል በሙሉ የተስረቀ ነው። ባህላቹሁን ንገሩን ለምን ተብሎ ነው ሶስት ግዜ ቡና አወል ዝባዝንኮ እያላቹሁ አማራዎቹንም አስለመድዋቸው ችጋር አመጡብን እና ባህልቹሁን ቀስ አርጋቹሁ ንገሩን፣

ወይስ ፈርተህ ጥለህ ሽሽ እያልከው ነው ፣ ፈሳም ገና ትግሬዎቹ አስመራ ይመጡልሀል።

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 37349
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: ኤርትራኖች ቡና የላቸው ግን ለምን የእኛን የቡና ሴርሞኒ ስረቁን

Post by Zmeselo » 08 Jul 2022, 16:04

ኣይ ረስት ማይ ከይዝ! :lol:

Ethoash wrote:
08 Jul 2022, 15:42

Post by Ethoash » 08 Jul 2022, 16:10

Zmeselo wrote:
08 Jul 2022, 16:04
ኣይ ረስት ማይ ከይዝ! :lol:

u rest ur case ... then why would u reply when u told ድጅታል ድንችን እንዳይመልስልኝ እየነገርከው አንተ ለምን ተመልስልኛለህ፣ ፈሪ ከዚህ ሁሉ ለምን ባህልህን አትነግረንም የቡናውን ስርቆት ነግሬሀለሁ ምን ባህል አላቹሁ ያልተስረቀ ለምን አትናገርምና ከዚያ እንነሳለን ያለበለዚያ ለሚያውቁት ቦታውን ልቀቅ፣ ከዚህ በፊት በግ የለም ፍየል የለም ብዬ ብጠይቅ ማንም መልስ የለወም አረ ኤርትራ ምን አለ እስቲ ነገረን ፣ደግሞ ስሞኑን አርፈን ነበርን አሁን ትናንትና የሆነ እንቪስትመት ሊደረግ ስብስባ ተደረገ አልከን ይህ ስብሳባ ስላስ አመቱ ፈጀ ለምን ተስርቶ ገንዘቡ ካዝና ገባ አትለንም ፣ አሁን እኮ ኢትዬዽያ ውስጥ ፕሮጀክቶች በሁለት አመት ነው የሚጠናቀቁት ይህንን ጦርነት ከማምጣታቹሁ በፊት

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 37349
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: ኤርትራኖች ቡና የላቸው ግን ለምን የእኛን የቡና ሴርሞኒ ስረቁን

Post by Zmeselo » 08 Jul 2022, 16:26

I don't hear you complain about whiteys who did this to your coffee & making billions in the process, slave-nîgger-boy!

Espresso, Latte, Cappuccino, Macchiato, Americano, Café au Lait, Cortado, Flat White, Mocha Latte, Red Eye, Irish Coffee, Iced Coffee, Iced Latte, Cold Brew, Nitro Cold Brew, Frappe....

Ethoash wrote:
08 Jul 2022, 16:10
Zmeselo wrote:
08 Jul 2022, 16:04
ኣይ ረስት ማይ ከይዝ! :lol:

u rest ur case ... then why would u reply when u told ድጅታል ድንችን እንዳይመልስልኝ እየነገርከው አንተ ለምን ተመልስልኛለህ፣ ፈሪ ከዚህ ሁሉ ለምን ባህልህን አትነግረንም የቡናውን ስርቆት ነግሬሀለሁ ምን ባህል አላቹሁ ያልተስረቀ ለምን አትናገርምና ከዚያ እንነሳለን ያለበለዚያ ለሚያውቁት ቦታውን ልቀቅ፣ ከዚህ በፊት በግ የለም ፍየል የለም ብዬ ብጠይቅ ማንም መልስ የለወም አረ ኤርትራ ምን አለ እስቲ ነገረን ፣ደግሞ ስሞኑን አርፈን ነበርን አሁን ትናንትና የሆነ እንቪስትመት ሊደረግ ስብስባ ተደረገ አልከን ይህ ስብሳባ ስላስ አመቱ ፈጀ ለምን ተስርቶ ገንዘቡ ካዝና ገባ አትለንም ፣ አሁን እኮ ኢትዬዽያ ውስጥ ፕሮጀክቶች በሁለት አመት ነው የሚጠናቀቁት ይህንን ጦርነት ከማምጣታቹሁ በፊት

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ኤርትራኖች ቡና የላቸው ግን ለምን የእኛን የቡና ሴርሞኒ ስረቁን

Post by Ethoash » 08 Jul 2022, 16:50

Zmeselo wrote:
08 Jul 2022, 16:26
I don't hear you complain about whiteys who did this to your coffee & making billions in the process, slave-nîgger-boy!

Espresso, Latte, Cappuccino, Macchiato, Americano, Café au Lait, Cortado, Flat White, Mocha Latte, Red Eye, Irish Coffee, Iced Coffee, Iced Latte, Cold Brew, Nitro Cold Brew, Frappe....

አማራ አንድ አባባል አለው፣ በአግባብ ከተፈው ግመሌ፣ ያለአግባብ የጠፋው መርፌዬ ይቆጨኛል የሚሉት ነገር አለ።

ነጮቹ እኮ ለአረንጎዴ ቡናችን ከፍለወናል፣ እኛ ምንም ነገር የለንበትም Espresso, Latte, Cappuccino, Macchiato, Americano, Café au Lait, Cortado, Flat White, Mocha Latte, Red Eye, Irish Coffee, Iced Coffee, Iced Latte, Cold Brew, Nitro Cold Brew, Frappe... did Ethiopian invented any of those coffee and coffee machine so it is their own value addition ... even thanks to the white people today we make billion of dollar by selling our coffee do u see any teff exporter that make billion? The reason is no white eat teff in large number in future we might export teff, once we export our teff, our ownership is done, if the white make teff cake, teff donuts, and teff muffins u can't claim it is your idea just because teff belong to you..... selling oil seed and importing edible oil is not white people problem it is our problem

now what i was saying about Eritreans they stolen the whole tradition of coffee and telling us it is their's . and my second point ከኤርትራያን ግብፅ፣ ሱዳን፣ ነጮች ፣ ሌሎች አፍሪካ አገሮች በሙሉ ይቀርቡኛል፣ በጦርነቱ ምክን ያት አይደለም ቡዳዎች በመሆናቹሁ ብቻ ነው። እንዴት አንደ ዜና አንድ ፍጡር እንዴት እድሜውን በሙሉ ኢትዬዽያን ለማፍረስ ይስራል፣ እኔ የሚገርመኝ አማሮች እንኳን ይህንን ያህል በናንተ ጥላቻ የላቸውም እናንተ ግን ይህ ሁሉ ጥላቻ ምን ብናረጋቹሁ ነው። ለማስመስል ትግሬዎችን ብቻ እንጂ ሌላውን አንጠላም እሱን ለሞኞቹ አማሮች ንገሩዎቸው ፣ አህያ ስቱሉዋቸው ከርማቹሁ ፣ አማራን ጥላች ከኢትዬዽያ ትጣልታቹሁ ባዶቹሁን ስትቀሩ ግፋ ካለ በሉ እንተረቅ ማለት ሲገባ የአማራ ስር ወድቃቹሁ ሴራቹሁን ት ስራላቹሁ ታድያ ቤት በኩል ነው እናንተ ከነጮቹ የምትቀርቡን። ቡዶዎች ጥፉ ከዚህ

temari
Member
Posts: 3951
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

Re: ኤርትራኖች ቡና የላቸው ግን ለምን የእኛን የቡና ሴርሞኒ ስረቁን

Post by temari » 08 Jul 2022, 17:25

Ethoash wrote:
08 Jul 2022, 14:44
በስሪ ዲ ጀበና ሲስራ ጀበናም አልፎላት በኮምፒተር ውስጥ ገባች

How to make Ethiopian Coffee Pot Jebena In 5 Min./ጀበናን በ 3d print/
The jebena is most commonly used in the traditional coffee ceremony known as the buna, where women serve coffee to their guests in small clay pots or ceramic pots, alongside an assortment of small snacks such as popcorn, peanuts and the traditional himbasha.

It is usually made of clay and has a neck and pouring spout, and a handle where the neck connects with the base. The jebenas used in Ethiopia commonly have a spout, whereas those utilized in Eritrea usually do not.

Ethiopia is the birthplace and the heart and soul of coffee and to simply lump it all into one country would be a disservice. It's far too complex and unique to simply say all of Ethiopia but really you should look at each region in Ethiopia and consider them separately because their coffees can be vastly different.

This video explores the Guji Zone, a region in the southern part of Ethiopia which until 2002 was actually a part of the Sidama region. however, the coffees are not the same tasting at all.

We have created a guide to the zone, education on the coffee and the farm itself and then a guide to brewing for espresso coffee and pourover v60 coffee.

Part time Ethiopian Ethoash, what do mean by "we". Weren't you just few days ago clapping for Egypt and Sudan wishing destruction for Ethiopia? How come you switched to become Ethiopian all of a sudden? At least Eritreans don't wish evil to Ethiopia. Anyway, everybody knows coffee ceremony is a shared heritage of both countries. So no need to be greedy and claim exclusive rights.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ኤርትራኖች ቡና የላቸው ግን ለምን የእኛን የቡና ሴርሞኒ ስረቁን

Post by Ethoash » 08 Jul 2022, 17:41

temari wrote:
08 Jul 2022, 17:25
Part time Ethiopian Ethoash, what do mean by "we". Weren't you just few days ago clapping for Egypt and Sudan wishing destruction for Ethiopia? How come you switch to become Ethiopian all of a sudden? At least Eritreans don't wish evil to Ethiopia.
[/quote]

ዲጅታል ድንች እና ዘመለስ ያልቻሉኝ አንተ ምን ልታረግ መጣህ፣ ለምንድነው ዝም ብለህ የኢኮኖሚ ዜናህን አትለጥፍም፣ እኔን አትችለኝም ፣ ብቻ እንኩዋን በደና መጣህ እኔ ያንተን ኤኮኖሚ ልጣፍ በደንብ ነው የምከታተለው አንተም ወደር የለህም ስትሞግት ግን ከኔ ከትንሹ ጋራ ለምን ብለህ ነው በማይሆን እኛ ወይ እኔ በሚለው ትጣላለህ።

ለምሳሌ እንተ አማራ ነህ ብለህ እንነሳ እኔ እኛ አልኩ ወይ እኔ አልኩኝ ለመጠየቅ መብት አላቸው ወይ ግብፅን አይደለም ሴጣንንም ብጠራ ምን አማራ ያገበዋል፣ አማሮች ኤርትራን ሲጠሩ እንዴት ኢትዬዽያነታቸውን አያጡም ለምን የወርቃማዎች ግዜ ግን ኢትዬዽነታቸውን ያጣሉ ።

አማራ ኢትዬዽያዊ ተወካይ አይደሉም ካልፈለጉ ሊገነጠሉ ይችላሉ ፣ ተገንጣይ አንድ ነገር ነው አማሮች ግን ባንዳዎች ናቸው ከኤርትራ ጋ አብረው ኢትዬዽያዊን ዜጋ ሲወጉ ይህ በፍፁም ሊገባህ አይችልም።

እኔ ግብፅን እና ሱዳንን ጠርቼ አማሮችን አባርሬ ኢትዬዽያን ባተርፍ ታላቅ ደል ነው። ሱዳኖች በከብት እርባታ አንደኞች ናቸው ፣ ግብፆችም እንዲሁ በእርሻ ወደር የላቸውም ታድያ መጥተው ቢያርሱ ቢያረቡ ምን ችግር አለብት፣

መቼም ኢኮኖሚስት ነኝ ትላለህ ይህንን ነገር ልንገርህ አንድ ግዜ የዲባይ አርብ ንጉስ ለነጮች እና ለወጭ አገር ዜጎች መሬትና ፎቅ ሲሸጭ የአገሩ ሰዎች ለምን መሬታችንን ለወጭ ሀገር ተሽጥብናለህ ብለው ሲጠይቁት ፣ የአረብ ንጉሱም እስቲ የትኛው መሬቱን ይዞት እንደሚሄድ እናያለን ብሎ መለስላቸው። አሁን ግብፆች ባህር ዳር ላይ በአባይ ዙሪያ ላይ እርሻ ቢያረጉ የእርሻ መሬቱን ይዘው ይሄዳሉ ወይ፣ አይሄዱም ግን እነዙ አባይ ሄዶ ወላሂ ወላሂ ኑና መሬት እስጣቹዋለሁ አባይ የናንተን መሬት ካደረቀባቹሁ መጥታቹሁ ኢትዬዽያ እረሱ ቢላቸው የአባይ ግድብ ውዝግብ ተዘግቶ አነበረም ወይ።

እኔ ግን ሶስትና አራት እርምጃ በፊት ነው የማስበው ፣ እወቄ ግብፆች ይምጡ ስል ምድረ አማራው ፈርቶ ተንቀጠቀጥ፣ እኔ ደንታ አይስጠኝም አማሮች ግብፅን ካልፈለጉ ሌላ ስንትና ስንት መሬት ኢትዬዽያ አላት ወድ ስባ ስምንት ሚሊዬን ሄክታር አላት ከዛ ውስጥ መቶ ሺህ ሄክታር ጉራጌ ይሁን ደቡብ አገር ላይ ቢስጣቸው ምን ችግር አለው እነሱም ግብፆችም ባዶ እጃቸውን አይመጡም ቢሊዬን ይዘው ልምድና ችሎታ ይዘው መጥተው አገራችንን የዶቦ ቅርጫት ያረጉታል ። ብዙ ባልኩ ግን ምን ያረጋል አንተ ኤርትራዊ ስለሆንክ የንግድ ነገር ስጥቶ መቀበል አይገባህም።

temari
Member
Posts: 3951
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

Re: ኤርትራኖች ቡና የላቸው ግን ለምን የእኛን የቡና ሴርሞኒ ስረቁን

Post by temari » 08 Jul 2022, 17:52

Ethoash wrote:
08 Jul 2022, 17:41

የትግሬ ኤሊቶች ትልቁ ድንቁርና አማራን የሚያህል ትልቅ ህዝብና በኢትዮጵያ ትልቅ ተጽእኖ ፈጣሪ የሆነን ህዝብ ወደ ጎን ገለል አድርገን ሃገር እንመራለን ማለታቸው ነው። ምን የሚሉት ድንቁርና እንደሆነ አይገባኝም? የድንቁራና ጥግ። ይልቅ ከጎረቤቶቻችሁ ከአማሮች፣ ከኤርትራኖችና ከአፋሮች ጋር ታረቁ። ቅዠት በቃችሁ። ለትግራይ ህዝብም እዘኑለት።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ኤርትራኖች ቡና የላቸው ግን ለምን የእኛን የቡና ሴርሞኒ ስረቁን

Post by Ethoash » 08 Jul 2022, 18:33

temari wrote:
08 Jul 2022, 17:52

የትግሬ ኤሊቶች ትልቁ ድንቁርና አማራን የሚያህል ትልቅ ህዝብና በኢትዮጵያ ትልቅ ተጽእኖ ፈጣሪ የሆነን ህዝብ ወደ ጎን ገለል አድርገን ሃገር እንመራለን ማለታቸው ነው። ምን የሚሉት ድንቁርና እንደሆነ አይገባኝም? የድንቁራና ጥግ። ይልቅ ከጎረቤቶቻችሁ ከአማሮች፣ ከኤርትራኖችና ከአፋሮች ጋር ታረቁ። ቅዠት በቃችሁ። ለትግራይ ህዝብም እዘኑለት።
ልዘጋህ ፈልጌ በጣም ጥሩ ነጥብ አምጥተሀል።

ለምን ትግሬዎች ከኤርትራ፣ ከአማሮች፣ ከአፋሮች ጋራ ስላም አያወርዱም፣ አልክ ።

ጥሩ ብለሀል ግን ስላም እኳ ሁለት ሰዎችን መስማማት ይጠይቃል፣ ጦርነት ግን አንድ ስወ በቂ ነው ጦርነት ለመጀመር ግን ስላም አንድ ስወ ብቻ ቢፈልግ ምን ዋጋ አለው።

ለምሳሌ ትግሬዎች ስላም ባይፈልጉ ኖሮ ከደሴ ይመለሱ ነበር ወይ ፣ በባድሜ ጦርነት ከአስመራ ከሃያ አምስት ኪሎ ሜትር ላይ ይመለሱ ነበር ወይ ፣ ግን ምን አይነት ስላም ነው ይምትለኝ፣ ትግሬዎች በባርነት ተገዝተው የሚመጣው ስላምን ነው ወይስ በእኩልነት በተመስረት ያለ ስላም ነው የምትለው

በእኩልነት የተመስረት ስላም ከሆነ ኤርትራኖች አሁን ከያዙንት መሬት ለቀው በሙሉ መወጣት አለባቸው።

አሁን ስለ ካሳ አላወራም ግን ከአሁን በኋላ ሁላችንም ስለጥላቻ ማወራት ማቆም አለብን፣ እዚህ ፎረም ላይ ተመልከት ስንቱ ኤርትራዊ ነው ጦርነት ጥላቻ የሚፈተፍተው ይህ ሁሉ መቆም አለበት ፣ ስላም ከፈለግን ግን ይህ ለማቆም ችኮላ የለኝም ለምን ብትል አንችለውም ብንፈልግም ግን በመንግስት ደረጃ ጣላቻው ይቁም ነው የምለው። በመንግስት ደረጃ ስላም ለማምጣት ትግሬዎች ወያኔዎች መጥፋት አለበት ማለት ከኤርትራ መንግስት መምጣት የለበትም፣ ትግሬዎችም ስለኤርትራ ማወርት ማቆም አለባቸው

ይህ በሁለተኛ ደረጃ ነው ደንበሮቻችን ተከፍቶ ህዝባችን መገናኝት አለበት ፣ ለግዜው ይህ በቂ ነው።

በአማራ በኩል ደግሞ ወልቃይትን ቢለቁ ጥሩ ነበር ግን ስለማይለቁ ለግዜው ይሄን ትቼ ስላም እንዲመጣ ወያኔ ሼኔ መደምስ ስ አለበት ብለው ጥላቻ የሚነዙትን ማቆም አለባቸው ። ይህ ብቻ ስላም ያመጣል

ያው ሌላው ደግሞ አዲስ አበባ ያሉትን ትግሬዎች ካሳ ከፍለው ገንዘባቸውን መመለስ አለባቸው የታስሩትንም መፍታት አለባቸው፣ የትግሬዎችንም መብራት፣ ባንክ፣ ውሃ ስልክ መልቀቅ አለባቸው በጣም ጥቃቅን ነገር ነው ስላምን የሚያመጣው ዋናው ግን እንዳንተ ትግሬዎ ስላም ያምጡ የሚሉት የዋሆች ግን ስላም ጠላቶች ናቸው በኔ ቤት አንተ ግን ባለማወቅ ነው ይህንን ያረግኸው ስለዚህ ተመልሰ ህ ኤርትራም ከትግሬዎቹ መሬት ትወጣለች ካሳም ተከፍላለች በል ስላም ከፈለግህ አለበለዚያ ትግሬዎች ብቻ ስላም ቢፈልጉ ዋጋ የለውም ።

Post Reply