Re: ሰበር ዜና ከወለጋ : የዓብይ አህመድ እና የሽመልስ አብዲሳ ታጣቂዎች ከ400 በላይ ምስኪኖች አረዱ
እነዚህ ምስኪኖች ራሳቸውን እንዳይከላከሉ ዓብይ እና ሽመልስ ትጥቅ አስፈቷቸው፡፡ ዓብይ አሁን ተረት ተረት መፃፍ ጀምሯል፡፡ 400 ምስኪኖች የታረዱት በሚሸሹ ታጣቂዎች ናቸው ብሎ እየቀደደ ነው::

Re: ሰበር ዜና ከወለጋ : የዓብይ አህመድ እና የሽመልስ አብዲሳ ታጣቂዎች ከ400 በላይ ምስኪኖች አረዱ
ምስኪኖቹን ማን እንደአረዳቸው ለማወቅ ማስረጃው እዚህ አለ