ካሳሁን ገርማሞ መታሰቢያ ቤተ መጻህፍት
እንደቡየ ክስታኔ ጉራጌ ክፍለ ሃገር! የጉራጌ ክልል ይህን የአፍቃሬ እውቀት ሰው ካሳሁን ገርማሞ መታሰቢያ መጻህፍት ቤትን ሙሉ ትኩረት የሚሰጠው መቼ ነው?
Last edited by Horus on 26 Jun 2022, 03:42, edited 1 time in total.
Re: ካሳሁን ገርማሞ መታሰቢያ ቤተ መጻህፍት
ቴዲ ህጻን ሆኖ በሂሩት በቀለ እግር ስር እደበቅ ነበር ይላል! ካሳሁንና ሂሩት በጣም ቅርብ እንደ ነበሩ ግልጽ ነው!! ሂሩት በቀለና ወልቂጤ ያላቸው ትስስር ለብዙዎቻችን ግልጽ አይደለም!