Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Union

Re: ጥያቄ አለኝ : የኦሮ-ማራ ጥምረት ስለ ወለጋው ጭፍጨፋ ለምን ዝም አለ ?

Post by Union » 22 Jun 2022, 12:02

ኢትዮጵያን ከአውሬው ወያኔ መንጋጋ ለመንጠቅ ነበር ውህደቱ። አሁን ደግሞ ከዋሀቢው መንጋጋ ለመንጠቅ እንደምታየው ህዝቡ እየተነቃቃ ነው። ዋሀቢውም በጋምቤሎች እና በአማሮች ጭንቅላቱ በደንብ ተቀጠቀጠ። ገና ይቀረዋል። ጉድ ትሰማለህ ጉድ ታያለህ። አለምም ያያል

Post Reply