The good thing is that they will be exposed and face justice.
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13265
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
የጎሳ ከበርቴዎች ተጋለጡ
They should be hanged, these inept cadres can't keep sucking the blood of our poor farmers for ever. They are only good at cheating and seeking short cut to imminence (power, money etc.).
The good thing is that they will be exposed and face justice.
The good thing is that they will be exposed and face justice.
Re: የጎሳ ከበርቴዎች ተጋለጡ
ይህ ስወዬ አሁን ገና ግጣሙን አገኘ። አኔ በተሀምርም ሚሊዬን ቢከፈለኝ ባለግዜውን ሽመልስን ሌባ አልልም ከቢሮዬ ስወጣ ቢያጋድሙኝስ፣ ግን ይህ ስወዬ ጀግና ነው ። ወይም የሚተማመንበት ነገር አለ። የፈለገው ይሁን እኔ ይህ ጀግንነት የለኝም።
እንድ ግዜ መለስ ለህንዱ እንቨስተር አንድ አገር የሚያህል መሬት ይስጠዋል እንዱም ከአገሩ ትራክተር ያስገባና ለማረስ ሲሞክር ትራክተሮቹ አቅም ያጣሉ ለምን ቢባል መሬታችን በጣም ጠንካራ ነው ስለዚህ ያመጣውን የህንድ ትራክተር ትቶ ከአሜሪካ ከጆን ዲር ያመጣል ይመስለኛል እናም እርሻውን በደንብ ማካሄድ ጀመረ።
አሁን ደግሞ እነዚህ የመንግስት ድርጅቶች ያረጀ ትራክተር አስገብተው ከሆነ መመርመር አለበት አንድኛ የጆን ዲርን ስም በማጥፋት ሁለተኛ አሮጌ ትራክተር በማስገባት።
የጆንዲር ትራክተሮች አሜሪካም ውስጥ ሲስበሩ የሚጠግኑዋቸው ጆንዲሮች ናቸው በጣም ብዙ ኮምፕተራይዝድ ይሆኑ ስለሆኑ በጣም አስቸጋሪ ናቸው ምንም ቀላል መለዋወጫ ማረግ አትችልም ሶፍትዌሩንም አንብበህ እንድት ስራ አይፈቅዱልህም ስለዚህ የተስረቀ ሶፍትዌር ማንበቢያ ከቻይና አይገዙ የራሳቸውን ጥገና የሚያረጉ ገበሬዎች አሉ ። ይህ ቢሆንም የጆንዲር ትራክተሮች አዲሶቹ በጣም ኮፒተራይዝድ ስለሆን ማንም ተነስቶ የሚነዳቸው አይደሉም ብዙ መለማመድ ያስፈልጋል ። ስለዚህ እኔ እውነተኛ አዲሱን የትራክተር ካመጡላቸው ከመንዳት ልምድ ማነስ ከሆነ የተስበሩት ይህ የመንግስት ስራቶኞቹን ነፃ ያወጣል ግን አሮጌ ትራክተር ምንም ኮምፕተራይዝድ ያልሆነ ከሆነ በማንም መነዳት የሚችል ሆኖ ሳለ የተስበረ ከሆነ እንደኔ መንግስት በሙሉ ገንዘባቸውን መልሶ በአዲስ እስከሚተካላቸው ድረስ በአሮጌው ይየተጠቀሙ መቆየት አለባቸው።
ይህ አንዱ ሌላ ችግር ነው ያለጥናት ዝም ብሎ ትራክተር ማስገባት፣ ለምን ልምድ ማነው የሚስጠው ከሚሽጠው ድርጅት ጋር መነጋገር ይጠይቃል ልምዱን የሚስጡ ኢትዬዽያኖች ማስልጠንና ገበሬዎን ማስልጠን አለባቸው ዝም ብሎ አይደልም ። ሌላው ደግሞ ማነው ጥገናውን የሚስጠው ለአምስት አመጥ ጠገና ነፃ መስሎኝ። ሌላም ሌላ አሁን ሁሉ የመንግስት ስራተኞችን ማባረር ከጥቅሙ ጎዳቱ ያመዝናል ዋና ዋናዎቹን አባሮ ለተቀሩት አስጠንቅቆ ብቻ ሳይሆን ደሞዛቸውን በደንብ አሳድጎ ጥሩ ስራ በጥቂት ስራተኞች እንዲስሩ ማረግ ነው።

DefendTheTruth wrote: ↑17 Jun 2022, 18:00They should be hanged, these inept cadres can't keep sucking the blood of our poor farmers for ever. They are only good at cheating and seeking short cut to imminence (power, money etc.).
The good thing is that they will be exposed and face justice.
They might have made mistakes including corruptions, "Siishom yalbella, siishar yiqochewal" Amaroch indemmilut. We need to know the facts from impartial cool neutral bodies based on comprehensive facts not from this one sided agitated known political propagandist paranoid type bent on advancing his own hidden underground agenda. Till then I will keep riding forwards peacefully!