I will come back and ask you what you have done with my message in a few year's time.
This hard working people has not deserved to lead such a life, while contributing to the development of many other regions in the country massively, in my view.
Come on Horus,


አንዴ መንጌ ጠመንጃ ከአሜሪካ ለመግዛት ገንዘቡን ከፍሎ ሲጠባበቅ ካርተር የከፈለበትን አንሽጥልህም አለው ። መንጌ በጣም ከመናደዱ የተነሳ ወድ ሶቨየት ፊቱን አዞረ ምን ቢሉት ከዚያ በኋላ አልመለስ አለ። አሁንም ዶክተር አባይ የተከዳ መስሎት ስለታየው በቆራጥነት ወድ አገር ፊቱን የመለስ ይመስላል። እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ ይህ የልማት አቅጣጫው በዘዴ ከተያዘ ትልቅ ደረጃ ይደርሳል ባይ ነኝ። ለምሳሌ ቀዳማይት የስንዴ ዱቄት ፋብሪካ እዛ ከመክፈት የጭማቂ ማሽግያ ፋብሪካ ብትከፍት የተተከሉትን ፓፓያዎችን ጭምቆ ለገበያ የሚያቅርብ ፋብሪካ ስለሚሆን ፓፓያዎን በጥሬ ከምንሽጠው አሽገን ከሽጥነው በአስር እጥፍ እናተርፋለን ፣ ከውጭ የምናስመጣውን ጭማቂም እናስቀራለን። እኔ እያልኩ ያለሁት የስንዴ ድቄት ፋብሪካ አይኑር እያልኩ አይደለም ግን መቅደም ያለበት የጭማቂው ነው ለምን በብዛት ምርቱ ስለተመረት። ስንዴው በአቅራቢያው ካለ ደግሞ ይበል የሚያስኝ ነው።DefendTheTruth wrote: ↑17 Jun 2022, 16:59Here a video clip showing the scene of the plantation I wrote above.
Also, listen to the message of the PM. It was also not so common, if any, that the former and current PMs find to each other their ways and take part on some events harmoniously. Change is here, but you can keep denying the fact on the ground.
What you are talking about is called adding value, first you produce and then think about how to add value to the product and increase revenue, instead of supplying the raw product to the market. That will happen down the road. Bread comes before juice, isn't it?Ethoash wrote: ↑17 Jun 2022, 17:17አንዴ መንጌ ጠመንጃ ከአሜሪካ ለመግዛት ገንዘቡን ከፍሎ ሲጠባበቅ ካርተር የከፈለበትን አንሽጥልህም አለው ። መንጌ በጣም ከመናደዱ የተነሳ ወድ ሶቨየት ፊቱን አዞረ ምን ቢሉት ከዚያ በኋላ አልመለስ አለ። አሁንም ዶክተር አባይ የተከዳ መስሎት ስለታየው በቆራጥነት ወድ አገር ፊቱን የመለስ ይመስላል። እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ ይህ የልማት አቅጣጫው በዘዴ ከተያዘ ትልቅ ደረጃ ይደርሳል ባይ ነኝ። ለምሳሌ ቀዳማይት የስንዴ ዱቄት ፋብሪካ እዛ ከመክፈት የጭማቂ ማሽግያ ፋብሪካ ብትከፍት የተተከሉትን ፓፓያዎችን ጭምቆ ለገበያ የሚያቅርብ ፋብሪካ ስለሚሆን ፓፓያዎን በጥሬ ከምንሽጠው አሽገን ከሽጥነው በአስር እጥፍ እናተርፋለን ፣ ከውጭ የምናስመጣውን ጭማቂም እናስቀራለን። እኔ እያልኩ ያለሁት የስንዴ ድቄት ፋብሪካ አይኑር እያልኩ አይደለም ግን መቅደም ያለበት የጭማቂው ነው ለምን በብዛት ምርቱ ስለተመረት። ስንዴው በአቅራቢያው ካለ ደግሞ ይበል የሚያስኝ ነው።DefendTheTruth wrote: ↑17 Jun 2022, 16:59Here a video clip showing the scene of the plantation I wrote above.
Also, listen to the message of the PM. It was also not so common, if any, that the former and current PMs find to each other their ways and take part on some events harmoniously. Change is here, but you can keep denying the fact on the ground.
መረሹ አብያ ጦርነት ቢከፍሉትም ማረግ የለበትም ከፈለገ የይሳያስ ጎደኝነት ይቀራል እንጂ ጦርነት ማረግ የለበትም ። እናርግ የሚሉ ክልሎች ደግሞ ካሉ አብይ ጣልቃ መግባት የለበትም አገላግሉን እስከሚሉ ድረስ ይወጣላቸው ያለበለዚያ ስላም አይስጥንም።
ሌላ ምን ለማለት ፈልጌ ነበር ይህ አርስት በሌላ ትሬድ ብታረገው ጥሩ ነበር የጉራጌዎቹን ስንጨርስ ወደ ደቡቦቹ ሄድን ። እኔ የቀድመውን ከፍተኛ ጠቅላይ ሚኒስተር ያየሁት በጣም ደስ ነው ያለኝ። ይህ ስው ለኢትዬዽያ ትልቅ ወለታ ነው ያረገው በስላም መልቀቁና በስላም ኑሮውን መኖሩ ከስልጣን በኋላ መኖር አለ ወይ እንድንል። አሁን ምን ያህል ድስ ይለኝ ነበር ጌታቸውም ፣ በረከትም በስላም እንዲሁ ቢኖሩ ማንን ይጎዳል እና ነው ነገር የምንፈላለገው። ለምን ስረቁ ገደሉ ቅብርጥዬስ የምንለው በስልጣን በስላም ሲወርዱ ጥፋታቸው ያበቃል ። ስልጣን አለቅም ብለው በጦርነት ከለቀቁ ብቻ ነው ፍርድ ቤት መቆም ያለባቸው በቃኝ ብለው ልክ እንደደሳለኝ ከለቀቁ ነፃ መሆን መቻል አለባቸው ይህንን አማሮች ሕዝቦች ፣ ጋዜጠኞች ማወቅ አለባቸው ለስላም ዋጋ መክፈል ማለት ይህ ነውና።
i thought the video did not show the southern have wheat if they have local wheat then go head make your bread, but if u dont have wheat and if u bringing it from out of your region then u better process your juice instead of exporting your raw fruit why otherwise those who buy your fruit process your fruit and reexport back to you as juice and make ten time what you sold them for. the same thing is happening in sesame export we export sesame and import sesame oil now tell me how crazy it is..DefendTheTruth wrote: ↑17 Jun 2022, 17:30
What you are talking about is called adding value, first you produce and then think about how to add value to the product and increase revenue, instead of supplying the raw product to the market. That will happen down the road. Bread comes before juice, isn't it?
How do you think?
Ethoash,Ethoash wrote: ↑17 Jun 2022, 17:51i thought the video did not show the southern have wheat if they have local wheat then go head make your bread, but if u dont have wheat and if u bringing it from out of your region then u better process your juice instead of exporting your raw fruit why otherwise those who buy your fruit process your fruit and reexport back to you as juice and make ten time what you sold them for. the same thing is happening in sesame export we export sesame and import sesame oil now tell me how crazy it is..DefendTheTruth wrote: ↑17 Jun 2022, 17:30
What you are talking about is called adding value, first you produce and then think about how to add value to the product and increase revenue, instead of supplying the raw product to the market. That will happen down the road. Bread comes before juice, isn't it?
How do you think?
second break is not good for you እንጀራቸውና ቆጭቸውን ማዘመን ይሻላቸዋል የፈረንጅ ድባ ከሚበሉ። የፈረንጅ ዳቦ ሁሉ ንጥረ ነገሩ ወጥቶለት ነው ነጭ የሚሆነው በጣም ተፈትጎ ስለዚህ ምንም ንጥረነገር ላይኖረው ያስወፍርሀል ከዚያ የሱካር በሽተኛ ተሆናለህ ፣ እንዳልኩህ ነው አሁን የሆነ ሆኖዋል በሚቀጥለው ግዜ ሁሉን ነገር አስቦበት ፋብሪካዎች ቢስሩ ጥሩ ነኝ ማለት ነው። በሚቀጥለው ፅሁፌ በደንብ አስረዳለሁ። ለአሁኑ ይህ ይበቃል
ኢቶአሽ፣Ethoash wrote: ↑17 Jun 2022, 18:10
ይህንን ቪድዬ በጣም በአዘን ነው ያየሁት ፣ እቺ ማን ናት ታላቅ ልብ ያላት ይህንን ያህል በጣም ዘመናዊ ሆስፒታል የገነባች ጀግና ብዬ አስብኩኝ። ይህ ምስጋናዬ ነው። አሁን እንዴት ሆስፒታሉን እናድነው ከማለቴ በፊት ፣ ምን ይህቺ ጀግና ሰህተት ስራች የሚለውን ለመናገር እፈልጋለሁኝ ። ይህ ሆስፒታል በደንብ የቢዝነስ ጥናት አልተደረገበትም ብዙ ብዙ ነገሮች በእንጥልጥል የቀሩት ለዚህ ነው። ለምሳሌ የራጁን ማሽን ሲመጣ ፣ ራጁን የሚጠግን ስወ ያስፈልገዋል፣ ራጁን የሚያነሳ ስው ይፈልጋል ዝም ብሎ ማሽኑን ማምጣት ሰህተት ነው። ግን ይህንን ለመቅረፍ ሌላ አስተያየት አለኝ ከታች ግን ከልጅቱዋ ሰህተት እንጀምር ብዬ ነው። የመዳኒቱ ዋጋ በጣም ርካሽ ከሆነ እንዴት ነው ነጋዴዎች መጥተው ያለ የሌለ መድሀኒት ገዝተው አዲስ አበባ ውስደው በወድ የማይሽጡት ይህ እንዳይሆን መቼም ስምንት አመት የጠበቁት የአገሪቱ ሰዎች እተማመንባቸዋለሁ ግን ስለኢኮኖሚ ስናወራ ይህ መታስብ አለበት። ለምሳሌ ጀነሬትሩ ቤንዚን ወይ ናፍጣ ያስፈልጋል ናፍጣው ግዚ ብቻ ከአምሳ ሚሊዬን ብር በላይ ሊሆን ይችላል በአመት ይህ ታስቦበታል ከዚህ ሁሉ የሶላር እና የንፋስ አይል ማመነጃ ቢደረግለት ከጣሊያ ወድ ከሆነ ከሕንድ ቢገዛ ሆስፒታሉን በሙሉ ለማካሄድ የሚጠቅም ሀይል ከፀሐይ ማግኘት እንችል ነበር በዚሁ በጀነሬተሩ ማሽን ዋጋ እንደወም የሚገዛ ካለ ሽጦ በሶላር መተካት ነው።
አሁን ወድ መፍቴሄው እንሂድ
፩፣ ገንዘብ ለማስባስብ ሁሉ የአገሬው ስው የጤና ዋስትና ይግባ ለምሳሌ በወር መቶ ብር ብቻ ቢከፍል እና አንድ ሚሊዬን ስዎች ቢመዘገቡ ወድ መቶ ቢሊዬን ብር ይገኛል። ደግሞ መቶ ብር ወድ ነው ከተባለ አስር ብር በወር በሚሊዬን ስዎች ፣ ወድ አስር ሚሊዬን ይሆናል። ደግሞ መቶ ሺህ ሕዝብ ብቻ ከተመዘገበ በወር አስር ሚሊዬን በመቶ ብር አንድ ሚሊዬን በአስር ብር ይገኛል። ታድያ እንበል ምን ሕዝቡ ለዚህ ጥቅም ያገኛል
አንደኛ በአመት አንዴ ጥርስ እክምና፣ ደም ምርመራ ፣ የደም ግፊት ምርመራ በየስድስት ወሩ ያገኛል
ሁለተኛ በተመጣጣኝ ዋጋ መሉ እክምና ያገኛል አሁን ባለው ዋጋ እና ይህም የሚያቅተው ከሆነ እስከ ዘጠና በመቶ ተከፍሎለት ይታከማል።
ሶስተኛ የዚህ የጤና ዋስትና ያልሆኑ ደግሞ በሙሉ ክፍያ ይታከማሉ
አራተኛ ከአዲስ አበባ ባለሙያ አምጥቶ ማስተማር እና ማስልጠን ፣ የተስበስበው ገንዘብ ለዚህ ክፍያ ይሆናል
አምስተኛ ሌላ የገቢ ምንጭን መፍጠር
ስድስተኛ የኩላሊት ማጠብያው ከአዲስ አበባ ኩላሊት ከሚያጥቡ ሆስፒታሎች ጋራ በመሆን መሉ ክፍያ ለሚከፍሉ ይህ ሆስፒታል ውስጥ እንዲታከሙ መላክ ይሄው እህት ሆስፒታል ስራተኞችን ነርሶችን መላክና የሀገሩንም ስራተኞች ማስልጠን ትብብር መፈራረም
ዋናው ግን ይህ ሆስፒትል እንዲቀሳቀስ ከተፈለግ ሁሉም መቶ ብር ወይም የሚችለውን በመክፈል መተባበር አለብት ፣ እንዳልኩት መቶ ብር በሚሊዬን አንድ መቶ ሚሊዬን የኢትዬዽያ ብር ነው ይህ ሁሉ ባይሆን ሆስፒታሉን በደንብ ሊያንቀሳቅስ ይችላል ባይ ነኝ።
ይህንን ነበር ለዲዲቲ ስነግረው የነበረው ቀደማዊቱዋ ፓፓያ በሚበቅልበት አገር ላይ የዳቦ ፋብሪካ ስራች፣ ያልኩት ። ምርቱ አለ ወይ፣ ይሄ ጋ የሆነው ያው ነው ባለሞያ መኖሩ ሳይታወቅ ሆስፒታል መገንባት ፣ የጤና ጥበቃ በቂ ሆኖ ሳለ እያሉ ይነሱ ነበር ቀስ በቀስ።
አዲስ አበባ ራሱ የአላሙዲ ዳቦ ቤት ተዘግቶ ነበር ስንዴ አጥቶ ስለዚህ ምርቱ ይገኛል ወይ ብሎ መጠየቅ የመጀመሪያ ስራ ነው ባይ ነኝ።