Thoth ማለት Thought ማለት ነው ። ግሪክ አንድም አዲስ ሃሳብ አለፈጠረችም ። የግብጽን ቤተ መጻህፍት ነው የተረጎመችው ።
ጥንታዊ ግብጽ ስትፈርስ ግማሹ ሕዝብ ወደ ቅርብ ምስራቅ ግማሹ ፈጣሪያቸው የነበረው የአባይ ወንዝን ተከትለው ወደ ኢትዮጵያ ነው የፈለሱት ።
እኔ ሆረስ ብዙ ብዙ ምስትጢሮችን ከተደበቁበት ፈትቼ እያገኘሁ ነው ። የብርሃን አምላክ ከፈቀደ ሁሉም ገሃድ ይሆናል !!
ብርሃን ህይወት ነው! መስቀል ህይወት ነው ! አለም ሁሉ ወደ ስልጣኔ እየገሰገሰ ያለው በጥንታዊ ግብጽ ሳይንስ ላይ ተሳፍሮ ነው !
አስሩ የሙሴ ሕግጋት የጻፉት ግብጾች ናቸው እንጂ ይሁዲዎች አይደሉም