Re: በአብን አመራር ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ለተነሳው የወሰንና ማንነት ጥያቄ ልክ እንደ ሲዳማና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ጥያቄ፤ በሕዝበ ውሳኔ እንደሚመለስ ጠ/ሚ አቢይ ገለጹ

የሲዳማና የደቡብ ወስን የተወስነው በስላም ነው ። ነገር ግን የወልቃይት በስላም ሊስመር አይቻልም ለምን ቢባል አንዴ አማሮች ጦርነት አንስተዋል ስለዚህ አንደኛ በጦርነት ይስመራል። አይ ጦርነት አልፈልግም አማራ ካለ ከወልቃይት ውጥቶ የጦር ካሳ ከከፈለ በኋላ በስላም በሕዝብ ምርጫ ይፈፀማል ። አይ እኔ ካሳ አልከፍልም አቅም የለኝም የሚል ከሆነ ወልቃይትን ከቅሎ ወጥቶ ስላም ማወረድ አለበት ግን ወልቃይትን ይዤ ትግሬዎችን አባርሬ አንዴ በአማሮች ከሞላዋቸው በኋላ በሕዝብ ምርጫ እናርግና ስርቆቴን በሕግ አፅድቁልኝማ አይስራም። ድሮ ቀረ በሕዝብ ምርጫ ጦርነቱ ከመጀመሩ በፊት አሁን አብይ ብልጥ ከሆነ እኔ ከደሙ ንፁሕ ነኝ ብሎ ለትግሬዎች እና ለአማሮች ቢለቅላቸው ነው ጥሩ፣ ከፈለጉ የፈልጉትን ያርጉ ፣ ወይ በጦርነት ወይ በስላም አንዱ ተሽንፎ ወልቃይትን ይልቀቅ አለቅም ካለ ደግሞ ጉልበተኛው ይታውቅ፣ ከዚያ ፈደራል ይግባልን ሁለቱ ሲሉ ፈደራል ይገባል ። ፈደራ ይግባ ሁለቱ እስክሚሊ ድረስ አብይ እጁን ቢስበስብ ይሻለዋል። አሁን በምን በሞቴ ነው አማሮች ወልቃይትን የሚለቁት አይለቁም በሕዝብ ምርጫም ተሽነፈው አይለቁም፣ ካሽነፉ ግን ይሄው አሽነፍን ብለው ይጠቀልላሉ።
ከዚህ ሁሉ ወልቃይት በፈደራል እጅ ሆና ፣ ትክክለኛ ምርጫ ይደረግ ከተባለ ሁለቱ ከተስማሙ ማን ጎነኒ አለበለዚያ ወልቃይት በአማራ እጅ ሆና ምርጫ ማለቱ ሞኝነት ነው።