Re: At least, the females are still happy with Biden.
አቶ ዘመለስ
ለጤንነት ህ በጣም አስግቶኛል። ወንድሜ በድህናህ ነው ወይ። ዘመድ ጎደኛ የለህም ወይ ፣ ምንድነው የምትቀባጥረው ፣ እንደው ማርያም መድኒታችን በረከቱን ታወርድልህ። የያዘህን ጦስ ጥምቡሳስ የሚያለቅቅ ት ህዛዝ ትላክብህ ። ለማንኛውም አንድ ጥቁር ዶሮ እረድ ፣ ኤርትራ ዶሮ ከሌለ ከኢትዬዽያ አስመጧና አራት ግዜ ከጭንቅላት ህ በላይ ወደቀኝ አዙረው ፣ ከዚያ ወድ ግራ አዙረህ ጦሴን ጥምቡሳሴን ይዞ ጥርግ ይበል ብለህ አርደኸው ጣለው ። በፍፁም እንዳትበላው። ዶሮው ወንድ ዶሮ መሆን አለበት።
ወንድሜ ስላሙና ደስታው ወድ አንተ ቤት ይግባ ።

Ethoash wrote: ↑14 Jun 2022, 12:25አቶ ዘመለስ