የስልጤ ሕዝብ የተቃጠለውን ቤተ ክርስቲያን መልሰው እንደ ሚያሰሩት ተጋግሬ ነበር!
ሃይማኖት ካልቸር ነው። የሰላምና ፍቅር ካልቸር ያለው ሕዝብ ሃይማኖቱም የሰላምና ፍቅር ነው። የጥላቻና አመጽ ካልቸር ያላቸው ሁሉ በፍጹም የሰላምና ፍቅር ሃይማኖት ሊኖራቸው አይችልም
-
Union
Re: የስልጤ ሕዝብ የተቃጠለውን ቤተ ክርስቲያን መልሰው እንደ ሚያሰሩት ተጋግሬ ነበር!
እንኳን ተገነባ። ግን ምን ዋጋ አለው መልሶ መገንባት ኦሮሙማ ዋሀቢ ኦነግ ኦፒዲኦ እንደገና መጥቶ ያቃጥለዋል የህዝቡ ትግል እንደዚህ እየበረታ ካልመጣ። ለውጥ ለማምጣት ነው የአደረጃጀት ግንባታ የሚያስፈልገው ችግሩን ከመሰረቱ ለመንቀል። አለበለዚያ ውሀ ቅዳ ውሀ መልስ ነው የሚሆነው።