Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የጉራጌ ድልድይ! ታላቁ ግቤ ወንዝ የጉራጌ ስጦታ ነው!!!

Post by Ethoash » 11 Jun 2022, 15:18

here is your choice from Amhara region








የጉራጌውን ድልድይ ስታይ አንድ ዋና የጎደለው ነገር አለው ። ይህንን በብረት የተስራ ድልድይ ስታይ አጥር አለው ያ አጥሩ የሚረዳህ ድልድዩም ብወዛወዝም አጥሩን ክያዝክ የመወደቕ እድል ይጠባል ። ሁለተኛ የመስረት ቋሚ እንጨት ። ቋሚ እንጨቶቹ የተተከሉት ወንዙ ዳርቻ ላይ ነው ግን መሆን ያለበት ከወንዙ ዳርቻ ገባ ብለህ በደንብ ጉድጎድ ቆፍረህ የመስረቱን እንጨት ትቀብርና አንድ ሜትር ተኩል ቆፍረህ ወይም ድንጋይ እስከምታገኝ ድረስ። ከዚያ ለማገር የስልክ እንጨት ወይም የኤሌትሪክ እንጀት ወንዙን መሻገር የሚችል ለምሳሌ ዘጠኝ ሜርትር ከሆነ ወንዙ አግድም አንድ የኤሌትሪክ ቆሚ እንጨት ይበቀዋል ማለት ነው ። እንበል ይህ ቆሚ እንጨት ከዳር እስክዳር ድርሱ በመስረቱ እንጬት ላይ አረፈ እንበል በሚስማር ትመተዋለህ ከወንዙም ማዶ እንዲሁ። ከዝያ ሶስት የስልክ እንጨት በአግዳሚነት ተጠቅመህ ወንዙን ት ሻገራለህ ሶስቱን ካስቀመጥክ በኋላ ጣወላ ተረበርበበታለህ ጣውላ መሆን አለበት ። ከዚያ ልክ እንደብረት ድልድዩ አጥር ታበጅለታለህ ጥሩ ድልድይ ይወጠዋል ልክ ቤት ጣርያ እንደምስራ አስበው አግዳሚና ውንዙን የሚሻገር ጠንከር ያለ እንጨት ከዚያ ልክ እንደጣርያ ርብራብ ማረግ ነው።

እዚህ ስተቱ ያየሁት አንደኛው ድልድዩ ክፍት ነው በአጥር በሁለቱም በኩል መዘጋት አለበት ልክ እንደድረጃ መውጫ መያዝያ አግዳሚ እንጨት መድረግ አለበት አንዴ በጥራ ከተስራ ሁሉም ያገለግላቸዋል።

ወጪውን ሕዝቡ ራሱ ድልድዩን ሲሽገር አስር ብር ከፍሎ ማለፍ አለብት ለምን መቶ ከፍሎ ነበር የሚሄደው ይህ ደግሞ የድልድዩ ዋጋ እስከሚመለስ ድረስ ህዝቡ መክፈል አለበት ከከፈለበት እንደራሱ እርጎ ይጠብቀዋል ነፃ ከሆነ ግን ነግስ ቢፈርስ ልመና ሊከድ ነው ወይ። ይሄው የምችለውን ለግሻለሁ ይህ ከገንዘብ ብላይ ነው። ሶስት የስልክ አግዳሚ እንጨቶች ልብራብ ጣዎላዎች ። ወንዙ በክረምት የሚቀንስ ከሆነ ደግሞ ከመሀል ላይ ምስ ሶ ለማቆም በጥልቅ ፎፍሮ በሲሚንቶ አርጎ ምስ ሶ ማወጣት ነው። ይህ ሁሉ ከአምሳ ሺህ ብር በታች ይመስለኛል ።

Horus
Senior Member+
Posts: 42983
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጉራጌ ድልድይ! ታላቁ ግቤ ወንዝ የጉራጌ ስጦታ ነው!!!

Post by Horus » 11 Jun 2022, 17:09

ኢትዮአሽ፣
አንተ ራስህ ነህኮ ሆረስ ደስ የሚለኝ ስለጉራጌ ሲለጥፍ ነው ብለህ ነበር ። ግን ችግርህ የተጻፈውም ሆነ ምስሉን ወይ አታነበው፣ ወይ አታስተውለም ። ጉራጌ የግቤ ሕዝብ ነው ። የላይኛው ግቤ ብሄራዊ ፓርክ ያለው ጉራጌ ውስጥ ነው ። እዚህ ቪዲዮ ውስጥ ያሉት ሽማግሌ ናቸው ኢትዮጵያ ግልገል ግቤ 1፣ 2፣ 3 ግድቦች እየሰራች እዚህ ድልድይ የለንም ። የግቤን ወንዝ የሚመግቡት የጉራጌ ወንዞች ናቸው ብሎ አንድ ሁለት ቆረው ይናገራሉ ሽማግሌው፣ እነ ዋቤ ወንዝ ጨርምሮ ።

በጉራጌ ከ10 እስከ 12 ወንዞች፣ ለምሳሌ በዋቤ ወንዝ ላይ ያለው ድልድይ ህዝቡ እራሱ ነው ያሰራው ። ተው ጉራጌ ውስጥ በቾ ያለው የአዋሽ ድልድይ የጉራጌ አለም ገና እስከ ሶዶ ምንገድ ስራ የጉራጌ መረዳጃ ነው ያሰራው ። እኔ እንኳ ልጅ ሆኜ በገበታ (ጀልባ) አዋሽን የተሻገርኩት ።

ይህ ደሞ ከላይ ያሳየህው ባማራ አገር ያለው ፕሮርቱጋሎች የግራኝ ወረራን ለመርዳት የመጡ ግዜ የሰሩት ነው 1530ቹ ውስጥ ማለት ነው ። ሲሚንቶው የተለወሰው በእንቁላል ነው ። ያ ታሪካዊ ድልድይ ነው ። አሁን እሱን መጠቀም ሳይሆን በርስነት መጠበቅ ነው ያለበት 500 አመት እድሜ ያለው ነው ።

simbe11
Member
Posts: 2088
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: የጉራጌ ድልድይ! ታላቁ ግቤ ወንዝ የጉራጌ ስጦታ ነው!!!

Post by simbe11 » 11 Jun 2022, 20:45

Mechem ende Horus aynet zeregna yelem!
Gurage yalew Wabe bicha new. Gena ke-Welkite wede sebat bet zor endalik new dildiyu yalew. Keza wichi gin Awashim hone Gibe guragen aynekum. Badisu kilil malet new

Horus
Senior Member+
Posts: 42983
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጉራጌ ድልድይ! ታላቁ ግቤ ወንዝ የጉራጌ ስጦታ ነው!!!

Post by Horus » 11 Jun 2022, 21:23

simbe11 wrote:
11 Jun 2022, 20:45
Mechem ende Horus aynet zeregna yelem!
Gurage yalew Wabe bicha new. Gena ke-Welkite wede sebat bet zor endalik new dildiyu yalew. Keza wichi gin Awashim hone Gibe guragen aynekum. Badisu kilil malet new
simbe

ከአለም ገና እስከ ወላሞ ሶዶ ያለውን መንገድ፣ ገጃ ያለው የአዋሽ ድልድይ ጨምሮ ማነው የሰራው? ሂድ አለምገና፣ ሂድ ገጃ ሌላውን ተው ቋንቋው ኦሮሞፋና ጉራጌኛ ነው። ሂድ ዝዋይ፣ ሂድ መቂ? ክልል የጎሰኞች ልብ ወለድ ነው ። The fruit doesn't fall far from the tree. The people know their roots! ብቻ ሕዝቡን ተዉትና ኑሮውን ይኑር!!


Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የጉራጌ ድልድይ! ታላቁ ግቤ ወንዝ የጉራጌ ስጦታ ነው!!!

Post by Ethoash » 13 Jun 2022, 17:48



River Bridge Construction



Semi Trailer Bridge

youtube.com/watch?v=XwOw-Ls06Ps

Harvesting rainwater by building sand dams in Kora, Ethiopia
16,193 views Aug 6, 2012 RiPPLE is one of the local partners of the Dutch WASH Alliance. This video is about harvesting rainwater by building sand dams in Kora. The video was made by Africa Interactive. in ጉራጌ the river should not be running free they should be hold small checkdam or Gabions Dams.... all u need is stone and you r done block the water and you can slow down the water but it doesnt prevent the water from running it only does is slow down the water ...




about the old man saying his should share the hydro profit because they r the one who feed the dam with water. that is fine the Mr. Horor u must keep TPLF constitution if u want regional sharing only in fed. system what the old man saying become reality but not what you mr. hororo preaching hence come and correct your stand then i will have answer for you.

Post Reply