''አሁን የኔ ግዜ ነው። ከቻልክ አግዘኝ ካልሆነ አትረብሸኝ አርፈህ ተቀመጥ። ይኸኛው አምስት አመት ስጨርስ ራስህ ትወስደዋለህ፤ እስከዛው ድረስ ራስህን አዘጋጅ።''
አብይ እንዲህ ብሎ ቃል ቢገባልኝስ?
እንደዛ ኖ!!
https://www.facebook.com/stalinna
Re: ''አሁን የኔ ግዜ ነው። ከቻልክ አግዘኝ ካልሆነ አትረብሸኝ አርፈህ ተቀመጥ። ይኸኛው አምስት አመት ስጨርስ ራስህ ትወስደዋለህ፤ እስከዛው ድረስ ራስህን አዘጋጅ።''ጠ/ሚ አቢይ ለ____
የተሰጡት ምርጫዎች ቢስተካከሉ። ብሄርብሄረሰቦች አለተወከሉም። ከትግራይ ለምን ዝርዝሩ ውስጥ የለም።
Re: ''አሁን የኔ ግዜ ነው። ከቻልክ አግዘኝ ካልሆነ አትረብሸኝ አርፈህ ተቀመጥ። ይኸኛው አምስት አመት ስጨርስ ራስህ ትወስደዋለህ፤ እስከዛው ድረስ ራስህን አዘጋጅ።''ጠ/ሚ አቢይ ለ____
Why is Jawar dead silent?! The second round of war has been going on for over a month now and it is costing hundreds of thousands lives. The future prime minister is silent for a month. It does not make sense!