Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42992
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

በወሊድ የሞቱት ሁለቱ የኃይለ ስላሴ ሴት ልጆች፡ ልዕልት ዘነበወርቅና ልዕልት ፀሃይ

Post by Horus » 11 Jun 2022, 01:02







ተወዳጇ ልዕልት ፀሃይ !! አንድ ቀን የኢትዮጵያ ሕዝብ ደርግ የቀማውን ጦር ሃይሎች በስሟ የተሰየመውን ልዕልት ፀሃይ ሆስፒታል እንደ ሚመልስላት አልጠራጠርም!