Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

I hereby proclaim that Egypt 3 Ethiopia 1

Post by Ethoash » 10 Jun 2022, 15:45

I hereby proclaim that Egypt 3 Ethiopia 1

Here is the back story of ዋልያ

ዋልያ national team was developed under TPLF regime under Ato Sewnet Bishaw . He achieved regional success with ዋልያ team in 2005 when he won the CECAFA Cup during his first spell as manager. In October 2011 Sewnet was re-appointed to the position after the resignation of Belgian coach

ስወነት ብሻው በዝና ላይ ዝና ተጎናፀፎ ነበር ፣ ከዚያም ልጆቼ ብሎ ለሚጠራቸው ዋልያዎች የገንዘብ ክፍያ አሻሽሎ ለሱም አዲስ መኪና ተሽልሞ ለአለም ዋንጫ ደቡብ አፍሪካ ላይ ሊጫወት ልጆቹን ማስልጠን ጀመረ ፣ ግን በዛን ግዜ የነበረው የቡዱኑ ካፒቴን ልምምድ አላረግም ይለዋል። አቶ ባሻው ቆፍጣናው አማራ ካፒቴንም ብት ሆን ምንም አልፈራህም ይልና ከቡዱኑ ያስወጠዋል። ካፒቴኑ ደግሞ ትንሽ ቱግ ይልበትና በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ የመስለኛል (እርግጠኛ አይደለሁም) ይወጣና ሙልጭ አርጎ አስልጣኝ ሰውነት ብሻውን ይስድበዋል ። በቃ ውሃ ውሃ የሚያስብል ሙልጭ አርጎ በግልፅ ድላ ቀረሽ ስድብ፣ ታድያ የሪፖርተር ጋዜጣ ይህንን ነወረኛ ምንም ሳንሱር ሳያረግ ኢንተርኔት ላይ ይረጨዋል። እኔም በዚሁ በኢትዬ ሪቪው ላይ የካፕቴኑን ስድብ አነባለሁ። እንደተለመደው የተከበረው የኢትዬ ሪቪው ቤተስቦች ከአስልጣኝ ቢሻው ጋር ሆነው ። ለምን ካፒቴን ቀርቶ ሚኒስተር አይሆንም ሕግ ሕግ ነው አስልጣኙን ካላከበረ መውጣት አለበት በልው ሁሉም ፈረዱ።

ክዚያማ እኔ እንደተለመደው በስከነ መንገድ እነሲ ስንጠረጀ ሲጫወቱ እኔ ቼዝ ነው ይምጫወተው አራት አምስት ሙቨ(እንቅስቃሴ) ማየት የምችል ስለሆነ ። በጣም ለመንኩኝ አስልጣኝ ብሻው ይቅርታ እንዲያረግ ፣ ለምን ቢባል ይህ ካፒቴን አንደኛ በአያ አምስት አመት እድሜ ያለ ወጣት ነው ፣ ግንፍል ናቸው ማን አለብኝ አለ። ስለዚህ ይህንን አይቶ አስልጣኝ ቢሻው ይቅርታ ያርግ። በዚህ ላይ እንደዚህ ያለ ልበሙሉ ፣ቆራጥ ፣አጥቂ ነው የምንፈልገው በራስ የሚተማመን ፣ ምንም የማያቅማማ ይህ ልጅ ይህ ሁሉ አለው ። በዚህ ላይ ለአገሬ ልጃወት ብሎ ብዙ ለምኖ ፣ በዚህ ላይ ደቡብ አፍሪካ ስለተጫወትኩ ጨዋታቸውን አወቀዋለሁ እድሉን አታስመልጡኝ ብልም ። አስልጣኝ ብሻው በፍፁም መስማት አልፈለገም ። እሱ የፈለገው ለሌላው መቀጣጫ እንዲሆን ነው። ታድያ ምን አልኩኝ መስላቹሁ አስልጣኝ ቢሻው ተሽንፎ ወጥቶ ድል አልቀናው ሲለው እራሱ ይባረራል ብዬ ነበር ። በቅሌት ክሽንፈት ወድ ሽንፈት ሲተላለፍ ዋልያ ማሽነፍ ሲያቅተው አስልጣኝ ቢሻውን አባረሩት ያለምንም ክብር።

ያ ካፒቴን በዚህ ተናዶ አሮሞ ነቱን ማንፀባረቅ ቀጠል ። ለሌላ አገር ተቀጥሮ መጫወት ቀጠለበት አሁን ግን የእስፖርት እድሜው ፀሐይ እየጠለቀበት የሚሄድ ይመስለኛል። እንዳልኩት አንድ አማራ የኢትዬዽያን እስፖርት አቆመው። ይህ ማለት እኮ ሜሲን እና ምርጥ ስመ ገናናዎችን የብራዚል አጥቂዎችን አባረህ ማሽነፍ ትችላለህ ወይ።
የኢትዬዽያ ቡድን ደካማ ጎኑ ምንግዜም ጎል ማግባት ላይ ነው። በራስ የመተማመን ነገር የለብንም በተለይ ጎንድሬዎች ጎል ጋ ደርስወ ይግደረደረው ብስተውስ ፣ በረኛስ ቢይዝብኝስ እያሉ ሲያመነቱ አንድ ሴኮንድ ካለፈ እድሉ አለፈ ማለት ነው ስለዚህ ይህ ኦሮሞ ምንም ይሉንታ የሌለው ጎል በጎል ነበር የሚያረጋቸው ለምን ምንም ይሉኝታን አያወቅም እድሉን አገኝ ምንም አያንገራግርም ወድ ጎሉ ነበር የሚለጋው ደግሞም ያገባ ነበር ። ተአምረኛ ካፒቴን ነበር ግንማ ምን ያረጋል የእስፖርት ቲምችን ብዙን ግዜ በቀጫጮች አማሮች ተሞልቶ እንዴት አርገው ነው ከነናይጄሪያዎች ሁለት እጥፍ የሚያክሉ ወጠምሻ ጋራ የሚጋፉት ። ለዚህ መልሱ ኦሮሞዎች ነበሩ እሱም በአማራ እድላቸው ተኮላሽቶ ሳናሽንፍ ቀረን። ዋልያ ይህ ነው ታሪኳ

አሁን ደግሞ ሌላ አማራ አስልጣኝ መጥቶዋል Coach Wubetu Abate, i don't know him but his line up have Muslims and Southern the Squad look great from what i see, they still lack ball control, and skill Dribbling Drills and the most important thing is use of left and right foot as if u r using your hand ..

so you r not MESSI HOW u expect our to play like Messi good question the best way to achieve Messi SKILLS to learn how to play ጢባጢቦ Juggling... this Juggling help you to play without team and help you learn to use your left foot and when you got the ball in game you can control the ball better then your opponent.... why u should believe me why not watch Diego Maradona Amazing Skills in Training

anyhow here is my I hereby proclaim that Ethiopia 3 Egypt 1 .... i know what i said before this is what is going to happened .... Ethiopian going to win.

Union

Re: I hereby proclaim that Egypt 3 Ethiopia 1

Post by Union » 10 Jun 2022, 16:03

የድሮ የሌባው እና የለማኙ አጋሜ ስርአት ናፍቂ

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: I hereby proclaim that Egypt 3 Ethiopia 1

Post by Ethoash » 10 Jun 2022, 17:17

union wrote:
10 Jun 2022, 16:03
የድሮ የሌባው እና የለማኙ [deleted] ስርአት ናፍቂ
can u talk football? or you r to old to talk about it? then i understood u in that case!

Union

Re: I hereby proclaim that Egypt 3 Ethiopia 1

Post by Union » 10 Jun 2022, 18:02

በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ አማራ ላይ ያለህን ጥላቻ ታስታውካለህሀ! ማን ይለቃሀል!!

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: I hereby proclaim that Egypt 3 Ethiopia 1

Post by Ethoash » 10 Jun 2022, 19:02

union wrote:
10 Jun 2022, 18:02
በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ አማራ ላይ ያለህን ጥላቻ ታስታውካለህሀ! ማን ይለቃሀል!!
እስቲ ማን ነው ዘረኛ ፣ ስራ ለስሪው እሾክን ለአጣሪው ስላልኩ ነው። አስልጣኝ ስወነት ቢሻው እኮ ዋንጫ አስቀርቶብናል። ፍቅሩን ለሊሳን በማባረሩ ካፒቴኑን ይህንን ፋክት አይተህ መፍረድ ያቃተህ አንተ ነህ እንጂ እኔ አይደለሁም። አስልጣኝ ሰወነት ቢሻው ደግሞ ይህንን ውሳኔ ሊወስን የቻለው የአማራ ወጤት ስለሆነ ክብሬ ተነካ በሚል ፈሊጥ ነው። ይህንንም ፋክት ማመን አቃተህ። ስለዚህ ፍቅሩን ለሊሳ በገርሳ ሽሚሳን ላስታዋውቕህ። ቪድዬውን ካየህ አስልጣኙ በደንብ አውቆታል ። ፍቅሩ ደም ፍላታም ነው ብሎዋል ግን ስሜቱን ከተቋጣጠረ ትልቅ ቦታ ይደርሳል ብሎዋል። እንድ ደቂቃ ናት ተመልከተው።

እዚህ ቪደዬ ላይ የምታየው የአሁኖቹ ተጫዋቾች ማስተር ያላረጉትን ነገር ነው። አጥቂ ተንሽራትቶ ሲመጣብህ አንተ ኩዋሱዋን በአየር ላይ ከፍ በማረግ ታልፈዋለህ። በአሁኑ ግጥሚያ በግብፆች ሽርተቴ ሲመጡባቸው ኩዋሱን ይቀማሉ ግን ኩዋሱን በአየር ላይ ከፍ አርገው ቢያልፉ ፣ የተንሽራተተው ኪሳራ በኪሳራ ስለሚሆን አንተ ነፃ ነህ ኩዋሱዋን ይዘህ ለመብረር። ማሲ ይህንን ሲያረግ የሚያሳይ ቪድዬ ከላይ ለጥፊያለሁና ተመልከተው። ይህንን ፍቅሩን እንዴት በጥሞና ተመልከተው ቀላል ይመስላል ግን አንደኛ ዲቪዤዎን ጫዋታ ማለት ይህ ነው።

ይህ ደግሞ መቀስ ምት ብቻ አይደለም ፣ ኩዋሱ ስትደርስው ምንም ሳያመነታ በምን አይነት መንገድ እንድሚመታት የትዘጋጀበት ነው የሚመስልው። ለሁሉም ግዜ የሚመጥንና የሚስማማ ምት ማቀርብ ይችልበታል ። አሁን ለዚህች ኩዋስ ደህና የሚያመቸው መቀስምት ስለሆነ ኩዋሱ በአየር ላይ እያለች ተልፎ መቀስ ምት መትቶ ጎል ያገባው። አማራ ቢሆን ጎንደሬ ገና ያቅማማል በስተውስ፣ ኩዋሱዋ ብታመልጠኝስ ፣ በኋላ እኔ ከምወቀስ ለሌላ ላቀብል ብሎ ሲምታታበት ይቀማ ነበር። ግን ኦሮሞ ጀግና ቁርጠኛ ነው ስከንድም አይወስድበት መራሹ ማለት ይህ ነው። በአቅሚታችን ይህ ልጅ ነበር ቦታ የሚያደርስን እየለመነ እያለቀስ ለአገርህ አትጫወትም ተብሎ ተባረረ። ታድያ ይህ ወንጅል አይደለም ወይ። ግን በስፈሩበት መስፈር አይቀርም ቢሻውም ተዋርዶ ተሽኘ

ይህን አነግርህም እራስ ህ እየው በርግት ፊልሙን ፍጥነት ቀንስው ባያሳዩህ ኖሮ በምን እንዳገባም አታወቀውም ነበር። የፍቅሩ ቦታ አያያዝ፣ አንደኛ ከዚያ ደግሞ በሁለት እግሩ በቀኙም በግራውም መጫወት መቻሉ። እሱ ሳይሆን ኩዋሱዋ በመጣችበት አካሄድ የሚስማማ መስራይ አለው ፣ መሳሪያውን አወጥቶ ኩዋሱዋን ተቀብሎ በአግባቡ ወድ ግቡ ይልካታል እንጂ ለእኔ አልተስማማኝም በቀኝ እግሬ አቀብዬ ዞሮ ልምታ በጀርባዬ ስለመጣች አይልም በመጣችበት አቅጣጫ እንደመጣች መልስ ምቱን ይስጣል ይህ ነወ የኢትዬዽያ ቡድን ያጣው ጎል የሚያገባ እንጂ ኩዋሱን ይዞ ጥሎ ማለፍ የሚጫወት አይደለም ።። ለማንኛውም አይገባህም ብዬ አምናለሁኝ ። ግን የምችለውን ያህል ላስረዳህ ሞከርኩኝ ከዚህ በላይ ግን ካልገባህ ተወወ ይቅርብህ ጭንቅላት ህን አታስጨንቀው። ከንዘብ ላይከፈለን ምን አሞገተን። እኔ የፃፍኩት ለሚገባቸው ነው።

Union

Re: I hereby proclaim that Egypt 3 Ethiopia 1

Post by Union » 10 Jun 2022, 19:31

You stui'pd agame, stop making stories up. :lol: :lol:

Agame you hated the fact that the coach was Amara. You fckn tribalist. You were busy looting back then. You tried to get Sewinet Beshaw fired. You did everything to bad mouth him because he is Amara

Keep showing your hate for Amara there will be no agame left on earth soon! Nark my words!!

Ethoash wrote:
10 Jun 2022, 19:02
union wrote:
10 Jun 2022, 18:02
በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ አማራ ላይ ያለህን ጥላቻ ታስታውካለህሀ! ማን ይለቃሀል!!
እስቲ ማን ነው ዘረኛ ፣ ስራ ለስሪው እሾክን ለአጣሪው ስላልኩ ነው። አስልጣኝ ስወነት ቢሻው እኮ ዋንጫ አስቀርቶብናል። ፍቅሩን ለሊሳን በማባረሩ ካፒቴኑን ይህንን ፋክት አይተህ መፍረድ ያቃተህ አንተ ነህ እንጂ እኔ አይደለሁም። አስልጣኝ ሰወነት ቢሻው ደግሞ ይህንን ውሳኔ ሊወስን የቻለው የአማራ ወጤት ስለሆነ ክብሬ ተነካ በሚል ፈሊጥ ነው። ይህንንም ፋክት ማመን አቃተህ። ስለዚህ ፍቅሩን ለሊሳ በገርሳ ሽሚሳን ላስታዋውቕህ። ቪድዬውን ካየህ አስልጣኙ በደንብ አውቆታል ። ፍቅሩ ደም ፍላታም ነው ብሎዋል ግን ስሜቱን ከተቋጣጠረ ትልቅ ቦታ ይደርሳል ብሎዋል። እንድ ደቂቃ ናት ተመልከተው።

እዚህ ቪደዬ ላይ የምታየው የአሁኖቹ ተጫዋቾች ማስተር ያላረጉትን ነገር ነው። አጥቂ ተንሽራትቶ ሲመጣብህ አንተ ኩዋሱዋን በአየር ላይ ከፍ በማረግ ታልፈዋለህ። በአሁኑ ግጥሚያ በግብፆች ሽርተቴ ሲመጡባቸው ኩዋሱን ይቀማሉ ግን ኩዋሱን በአየር ላይ ከፍ አርገው ቢያልፉ ፣ የተንሽራተተው ኪሳራ በኪሳራ ስለሚሆን አንተ ነፃ ነህ ኩዋሱዋን ይዘህ ለመብረር። ማሲ ይህንን ሲያረግ የሚያሳይ ቪድዬ ከላይ ለጥፊያለሁና ተመልከተው። ይህንን ፍቅሩን እንዴት በጥሞና ተመልከተው ቀላል ይመስላል ግን አንደኛ ዲቪዤዎን ጫዋታ ማለት ይህ ነው።

ይህ ደግሞ መቀስ ምት ብቻ አይደለም ፣ ኩዋሱ ስትደርስው ምንም ሳያመነታ በምን አይነት መንገድ እንድሚመታት የትዘጋጀበት ነው የሚመስልው። ለሁሉም ግዜ የሚመጥንና የሚስማማ ምት ማቀርብ ይችልበታል ። አሁን ለዚህች ኩዋስ ደህና የሚያመቸው መቀስምት ስለሆነ ኩዋሱ በአየር ላይ እያለች ተልፎ መቀስ ምት መትቶ ጎል ያገባው። አማራ ቢሆን ጎንደሬ ገና ያቅማማል በስተውስ፣ ኩዋሱዋ ብታመልጠኝስ ፣ በኋላ እኔ ከምወቀስ ለሌላ ላቀብል ብሎ ሲምታታበት ይቀማ ነበር። ግን ኦሮሞ ጀግና ቁርጠኛ ነው ስከንድም አይወስድበት መራሹ ማለት ይህ ነው። በአቅሚታችን ይህ ልጅ ነበር ቦታ የሚያደርስን እየለመነ እያለቀስ ለአገርህ አትጫወትም ተብሎ ተባረረ። ታድያ ይህ ወንጅል አይደለም ወይ። ግን በስፈሩበት መስፈር አይቀርም ቢሻውም ተዋርዶ ተሽኘ

ይህን አነግርህም እራስ ህ እየው በርግት ፊልሙን ፍጥነት ቀንስው ባያሳዩህ ኖሮ በምን እንዳገባም አታወቀውም ነበር። የፍቅሩ ቦታ አያያዝ፣ አንደኛ ከዚያ ደግሞ በሁለት እግሩ በቀኙም በግራውም መጫወት መቻሉ። እሱ ሳይሆን ኩዋሱዋ በመጣችበት አካሄድ የሚስማማ መስራይ አለው ፣ መሳሪያውን አወጥቶ ኩዋሱዋን ተቀብሎ በአግባቡ ወድ ግቡ ይልካታል እንጂ ለእኔ አልተስማማኝም በቀኝ እግሬ አቀብዬ ዞሮ ልምታ በጀርባዬ ስለመጣች አይልም በመጣችበት አቅጣጫ እንደመጣች መልስ ምቱን ይስጣል ይህ ነወ የኢትዬዽያ ቡድን ያጣው ጎል የሚያገባ እንጂ ኩዋሱን ይዞ ጥሎ ማለፍ የሚጫወት አይደለም ።። ለማንኛውም አይገባህም ብዬ አምናለሁኝ ። ግን የምችለውን ያህል ላስረዳህ ሞከርኩኝ ከዚህ በላይ ግን ካልገባህ ተወወ ይቅርብህ ጭንቅላት ህን አታስጨንቀው። ከንዘብ ላይከፈለን ምን አሞገተን። እኔ የፃፍኩት ለሚገባቸው ነው።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: I hereby proclaim that Egypt 3 Ethiopia 1

Post by Ethoash » 11 Jun 2022, 13:06

temari wrote:
09 Jun 2022, 16:34
Nice but at the same time it is sad that we have failed to undertake minor improvements to Bahir Dar stadium and were left with not a single FIFA/CAF graded stadium and had to play in a third country, Malawi. What a humiliation! It seems our government has always money for events and celebrations but not for doing minor things to spare us from this humiliation. I'm ashamed!
Doctor Terminator ,

it is not minor thing they are order to fix .. number one they need slandered five star or above hotel for our guest . second we need airport to transport the team, we need seat for the ተመልካሽ ፣ በድንጋይ ላይ ተቀመጡ ጫዋታ አይሆንም ፣ የባህር ዳር እስታዲዬም ወንበር የለውም ። ታድያ በሁለት ወር ይህንን ሊያሳካ ይችላል ወይ። የተባለውን አንዳንድ ነገሮች ለማሳካት ሞክሮዋል ግን የተገዙት ወንበሮችና ጠረጴዛዎች የተማሪ ወንድበር ይመስላሉ ። የቀበሌ ጠረጴዛዎች አስቀምጠው ለሁለት ተጠቀሙበት ጫዎታማ አይስራም። ሌላም ሌላም

የወልድያ እስታዲዬምን ስንመለከት በሙሉ ያሞላል ግን ትንሽ ነው የተመልካች ቁጥር የሚይዛው ሃያ አምስት ሺህ ስዎች ። የባህር ዳሩ ግን ስልሳ ሺህ ደህና የመያዝ ቁጥር ነበረው ጥቃቅን ያልከውን ቢያሞሉ ። እኔ የገረመኝ ግን የሌላ አገር ኢስቴዲዬም አላዩም ይሆን ያንን አይነት መቀመጫዎችን ሲያስገቡ፣ ወይ ወልድያ ሄደው አያዩም ብትንሹ፣ የባህር ዳርን እስቴዲዬም አስጎብኚ በጣም የተከፋ የመስላል እስቴድዩሚ ስላላለፈ። የአቅሙን ሊያረግ ሞክሮዋል ግን እውነቱን ነው የፈደራል መንግስት ረድቶውን ተባብረን እንስራ ማለቱ።

እለሙዲ ነበር ሁለቱን እስቴዲዬሞች የስራው ይመስለኛል ሳያልቅ እሱም ታስረ ሁሉም ነገር ቆመ ይመስለኛል። ግን የወልዲያ በሚያስገርም ጥራት ቢስራም አርቆ ባለማስብ ሃያ አምስት ሺህ ብቻ መቀመጫ በማረጋቸው አሁን እንዴት ብለው ነው ቁመቱን የሚያሳድጉት ። መጀመሪያውኑ ሁለት ፎቅ ቢያረጉት ኖሮ አምሳ ሺህ ሰው ስለሚይስ ተቀባይነት ያገኝ ነበር ግን አሮፕላን ማረፍያ ያስፈልጋል ፣ ሁቴል ያስፈልጋል ብቻ ይህ ነው ታሪኩ

በወራቃማዎቹ ግዜ ስደስት ተጨማሪ እስታዲዬሞች ተጀምረው ነበር ሁሉም ተግትረው ቀርተዋል በዶክተር አብይ ት ህዛዝ። እንግዲህ ምን ያህል የመቀምጫ ብዛት ያላቸው እንደሆኑ አላውቅም ግን ከአርባ ሺህ በታች ክሆኑ ባይስሩ በቀሩ ይሻላል። ዝም ብሎ ገንዘብ ከማባከን።

now let see Full name Bingu National Stadium.........Location Lilongwe, Malawi......Capacity 80,000 cost ......70 million USD
እስቴዲየሙ በቻይናዎች ተስርቶ በአያአስራስባት ዓ፨ም ተመርቆ ተከፈተ የዛሬ አምስት አመት ማለት ነው። ታድያ አቶ ዝናቡ በዚህች አራት አመት የወርቃማዎቹ የተጀመሩትን እስታድየሞች ስባ በመቶ አልቀ የቆሙትን ማስጨረስ ይችል ነበር ማለት ነው።

ሌላው በጣም የሚገርመው የኢትዬዽያ እግርኩዋስ ፈደረሽን ኢትዬዽያ እስታድዬም ባይኖራት ይመርጣሉ። ለምን ቢባል ይሄው ማላዊ ሄዱ እዛ ሲሄዱ በዶላር ይከፈላቸዋል ማለት ነው ። እረፍት አርገው ተዝናንተው በማጨበርበር አንድ ሁለት መቶ ዶላር ቢያገኙ እስር ሺህ ብር ማለት ነው አንድ ሺህ ዶላር ቢያጭበረብሩ ደግሞ አምሳ ሺህ ማለት ነው። ታድያ ምን አገባቸው አገር ውስጥ ሆን ውጭ። ሌላው የሚገርመው ድግሞ የኛዎቹ ቅንጡ እስፖርተኞች ዱባይ እየሄዱ ይስለጥናሉ ከዚያ ሲመለሱ ያለውን ንግድ ተመልከቱ ። ኢትዬዽያ በእግር ኩዋስ በደንብ ነው የምትከፍለው ልጆቻችን ምን እንደነጋቸው አላውቅም ግን አሁን ወጤት ካመጡ የፈለጉትን ቢስጣቸው ምንም አይደለም ግን ወጤት ሳያመጡ ዱባይ ለልምምድ መሄድ ብሎ ነገር መቆም አለበት።

Post Reply