Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Quotation Of The Day

Post by Ethoash » 08 Jun 2022, 14:54

ነግ በኔ፣

በስፈሩበት ቁና መስፈር አይቀርም፣

የስው ደም ይጮሀል፣

ከበሮ በስው እጅ ያምር ፣ ሲይዙት ያደናብር

ምነው በእንቁላሉ ግዜ በቀጣሽኝ

በስወ ቁስል እንጨት ስደዱበት

ወዘተ first i thought you said question of the day!








Post Reply