-
free-tembien
- Member
- Posts: 1702
- Joined: 02 Jul 2015, 20:56
"በወልቃይት ጉዳይ ትግሬዎች የግድ መንበርከክ አለባቸው: ሌላ አማራጭ የለም" ኢንጂነር ግደይ ዘርሃጽዮን
wise advise from former TPLF member
-
free-tembien
- Member
- Posts: 1702
- Joined: 02 Jul 2015, 20:56
Re: "በወልቃይት ጉዳይ ትግሬዎች የግድ መንበርከክ አለባቸው: ሌላ አማራጭ የለም" ኢንጂነር ግደይ ዘርሃጽዮን
agames listen to this man and kneel down 


Re: "በወልቃይት ጉዳይ ትግሬዎች የግድ መንበርከክ አለባቸው: ሌላ አማራጭ የለም" ኢንጂነር ግደይ ዘርሃጽዮን
ትግሬዎች ከዚህ ውጭ ሌላ አማራጭ የለም። በሰላም አብሮ መኖር እና መጠቃቀም እየተቻለ እብሪተኛ ወያኔ ተከትሎ በዕልቂት እና ድህነት መኖር ዕብደት ነው እንደ ህዝብ ሲታይ። የትግራይ ህዝብ ግንባር ቀደም መሆን ያለበት ጎጠኝነትን እና የጎሳ ክልል የሚባለውን እስር ቤት በማፍረስ እና በመዋጋት ላይ ነው እንጅ የግድ በአንገቱ ላይ ሸምቀቆ አስገብቼ ልሙት የሚል የዕብድ መንገድ መከተል የለበትም። የትግራይ ህዝብ ይህን ባለማድረጉ ሌሎች እንደ ኦነግ ያሉ መሰሪዎች ህዝቡን በአገሩ ላይ የውጭ ዜጋ በማድረግ በአሳፋሪ ሁኔታ እያየን ነው። ዛሬ በርካታ የደቡብ ኢትዮጵያ ጎሳዎች እንድሁም የመሃል አገር አማራ ህዝብ በኦነጎች እንደ ትግራይ ህዝብ እየታመሰ ነው። ይህን ያመጣው የትግሬ ወያኔ ነው - የትራይ ህዝብ ደግሞ ከኢትዮጵያዊነት ደረጃው ወርዶ ለእንደዚህ አይነት ተልካሻ አላማ መጠቀሚያ ሁኗል። ስለዚህ የወልቃይት እና ሁመራን ከንቱ ተረት በመተው የትግራይ ህዝብ ኢትዮጵያን በኦነግ ከተሰነዘረባት ጥቃት አብሮ ከሌሎች ወገኖች ጋር መቆም አለበት። ልክ እንደ ፋኖ ለኢትዮጵያ መዋጋት አለበት።