-
Union
Re: I Am Horus
Naaaah
ውታፍ ነቃይ ነሽ አንቺ።
ሆረስ ጉራጌ ነው አልክ ደግሞ
መቼ ነው አንተ እራስህን ፈልገህ የምታገኘው። አንዴ ሀረሬ ነኝ ትላለህ አንዴ ሱዳን ነኝ አንዴ አማራ ነኝ
ውታፍ ነቃይ ነሽ አንቺ።
ሆረስ ጉራጌ ነው አልክ ደግሞ
መቼ ነው አንተ እራስህን ፈልገህ የምታገኘው። አንዴ ሀረሬ ነኝ ትላለህ አንዴ ሱዳን ነኝ አንዴ አማራ ነኝ
Re: I Am Horus
ወይ ፍጥረት ያላደላቸው፣ ወይ ካልቸር የልሞረዳቸው ገዋዎች የሆረስ መንገድ፣ የጭልፊቱ ብልሃት ሳይበራላቸው ሙሉ እድሜአቸውን በጭለማ ውስጥ ተመላልሰው ያልፋሉ!
Re: I Am Horus
አሞራ በሰማይ ሲያይሽ ዋለ! እስቲ ይህን ቅኔ ፍቱ?