Re: ቀኛዝማች ከድር ኤባ! ኢሕአፓ ይውደም አልልም!!
ክቡሩ ከድር ኤባ ሙስሊም ናቸው ነገር ግን የመርካቶና ነፍጠኛ ሰፈር ክርስቲያን ከኪሱ ገንዘብ እያዋጣ ለዚያ ዘመን ካዲስ አበባ እጅግ ትልቅ የነበረው አዲሱ ሚካኤልን ሲያሰራ ከድር ኤባ ነበሩ በብዙ ሺ (አምሳ ሺ) አውጥተው የቤተ ክርስቲያኑን የድንዳይ ግምብ አጥር ያሰሩት!!
Re: ቀኛዝማች ከድር ኤባ! ኢሕአፓ ይውደም አልልም!!
He was a staunch support of St. George.
It's sad to see all his money gone and his coffee processing/storage sold.
He used to own all of those buildings (BunaBored) in Merkato/Gojam berenda.
It's sad to see all his money gone and his coffee processing/storage sold.
He used to own all of those buildings (BunaBored) in Merkato/Gojam berenda.