Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

ይህንን ካወቃቹሁ ታድያ ማን ጦርነት ቋስቁሱ አላቹሁ

Post by Ethoash » 06 Jun 2022, 17:46

ይህንን ካወቃቹሁ ታድያ ማን ጦርነት ቋስቁሱ አላቹሁ ይህ ጥያቄ ነው።

በሬ ሽልማቹሁ ጦሩን ስት ስዱት ምን ሊያመጣላቹሁ ብላቹሁ ነው ። የስው ሰው ሊገድል አይደለም ወይ የዛን ግዜ ነበር ተው ማለት አሁን ምን ያረጋል ልትገድሉት የሄዳቹሁት ሰው መጥቶ ለእራት ስታስቡት ለቁርስ ቢያረጋቹሁ። እኔ ምንም የማዝንላች ሁ ልብ የለኝም ። አሁንም ጦርነቱን ተቋዎሙ ሌላ ግፍ ካልፈለጋቹሁ ፋኖን በቃህ በሉት እንቢ ካለ እንደገና የሞት ፀዋ የምትቀምሱት እናንተው ናቹሁና ፋኖን በቃህ ። በቅቶናል በሉት ። በሌላው በማታዩት ጠላት ከምታላክክ የሚታዩትን ወዳጅ ፣ ወገናቹሁን ተው በሉት

Union

Re: ይህንን ካወቃቹሁ ታድያ ማን ጦርነት ቋስቁሱ አላቹሁ

Post by Union » 06 Jun 2022, 18:15

አጋሜ

አንተ እኮ በቃ ጨረስክ። ወንዶቹ ያውሩበት አሁን። የፍኖን ያህል እሩቡን ስነልቦና ቢኖርህ ኖሮ እንደዚህ አትዋረድም ነበር። የሰው ቤትም ዘው ብለህ አትገባም ነበር
Ethoash wrote:
06 Jun 2022, 17:46

ይህንን ካወቃቹሁ ታድያ ማን ጦርነት ቋስቁሱ አላቹሁ ይህ ጥያቄ ነው።

በሬ ሽልማቹሁ ጦሩን ስት ስዱት ምን ሊያመጣላቹሁ ብላቹሁ ነው ። የስው ሰው ሊገድል አይደለም ወይ የዛን ግዜ ነበር ተው ማለት አሁን ምን ያረጋል ልትገድሉት የሄዳቹሁት ሰው መጥቶ ለእራት ስታስቡት ለቁርስ ቢያረጋቹሁ። እኔ ምንም የማዝንላች ሁ ልብ የለኝም ። አሁንም ጦርነቱን ተቋዎሙ ሌላ ግፍ ካልፈለጋቹሁ ፋኖን በቃህ በሉት እንቢ ካለ እንደገና የሞት ፀዋ የምትቀምሱት እናንተው ናቹሁና ፋኖን በቃህ ። በቅቶናል በሉት ። በሌላው በማታዩት ጠላት ከምታላክክ የሚታዩትን ወዳጅ ፣ ወገናቹሁን ተው በሉት

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ይህንን ካወቃቹሁ ታድያ ማን ጦርነት ቋስቁሱ አላቹሁ

Post by Ethoash » 06 Jun 2022, 18:22

union wrote:
06 Jun 2022, 18:15
[deleted]

አንተ እኮ በቃ ጨረስክ። ወንዶቹ ያውሩበት አሁን። የፍኖን ያህል እሩቡን ስነልቦና ቢኖርህ ኖሮ እንደዚህ አትዋረድም ነበር። የሰው ቤትም ዘው ብለህ አትገባም ነበር

እኔ አልገባኝም ማለት ነው። ሴቶቹ የሚያወሩት ትግሬዎቹ ወሎ መጥተው ደፈሩን ነው የሚሉት ወይስ ኦሮሞዎች ናቸው ይህንን ሁሉ ያረጉባቸው በዛም በለው በዛም ፤እነሱ ናቸው እኮ በሬ ሽልመው ወታደር ወድ ስሜን የላኩት ። ድንጋይ ወድ ስማይ ስትወረውር መመለሱን አላውቅም ካልክ አንተው ነህ ተጠያቂው።

እንዳልኩህ ነው አንተ ላይገባህ ይችላልና እስቲ ካንተ የተሻለ መልስ ያለው ካለ ሁለታችንም ብንማር ለምን ዝም አትልም ካልገባህ።

Union

Re: ይህንን ካወቃቹሁ ታድያ ማን ጦርነት ቋስቁሱ አላቹሁ

Post by Union » 06 Jun 2022, 18:35

ገና በሬ አርደን ፍኖን እንልካለን በድጋሜ ሀገራችን እመጣለሁ ካልክ። ለዘረፍ የሰው ቤት ዘው ብለህ ገብተህ ለምን ደበደባችሁኝ አለ እንዴ። ይህ እኮ ነው የእናንተ ጭንቅላት ዝቅጠቱ። ድድብናቹ እኮ ይህን ያህል ነው

ምንአባህ ዘው ብለህ ግባ አለ!
Ethoash wrote:
06 Jun 2022, 18:22
union wrote:
06 Jun 2022, 18:15
[deleted]

አንተ እኮ በቃ ጨረስክ። ወንዶቹ ያውሩበት አሁን። የፍኖን ያህል እሩቡን ስነልቦና ቢኖርህ ኖሮ እንደዚህ አትዋረድም ነበር። የሰው ቤትም ዘው ብለህ አትገባም ነበር

እኔ አልገባኝም ማለት ነው። ሴቶቹ የሚያወሩት ትግሬዎቹ ወሎ መጥተው ደፈሩን ነው የሚሉት ወይስ ኦሮሞዎች ናቸው ይህንን ሁሉ ያረጉባቸው በዛም በለው በዛም ፤እነሱ ናቸው እኮ በሬ ሽልመው ወታደር ወድ ስሜን የላኩት ። ድንጋይ ወድ ስማይ ስትወረውር መመለሱን አላውቅም ካልክ አንተው ነህ ተጠያቂው።

እንዳልኩህ ነው አንተ ላይገባህ ይችላልና እስቲ ካንተ የተሻለ መልስ ያለው ካለ ሁለታችንም ብንማር ለምን ዝም አትልም ካልገባህ።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ይህንን ካወቃቹሁ ታድያ ማን ጦርነት ቋስቁሱ አላቹሁ

Post by Ethoash » 06 Jun 2022, 19:29

union wrote:
06 Jun 2022, 18:35
ገና በሬ አርደን ፍኖን እንልካለን በድጋሜ ሀገራችን እመጣለሁ ካልክ። ለዘረፍ የሰው ቤት ዘው ብለህ ገብተህ ለምን ደበደባችሁኝ አለ እንዴ። ይህ እኮ ነው የእናንተ ጭንቅላት ዝቅጠቱ። ድድብናቹ እኮ ይህን ያህል ነው

ምንአባህ ዘው ብለህ ግባ አለ!
ወርቅ ነገር ብለሀል ፣ ችግሩ የምትለው ባንተ ላይ የሚተገበር አይመስልህም ያ ነው እኮ ጣጣው።

ለምሳሌ ትግሬዎች አማራ አገር ከመጡ ይደበደባሉ ብለሁል።

ታድያ የፈድራሉ ጦር ሲዘምት እኮ ትግሬዎቹ ሀገር ነው ይሄዱት ። ታድያ ለዛ ጦርነት ነው እኮ በሬ አርዳቹሁ ያስረከባቹሁት ። ከዚያ ነው እኮ ትግሬ ቤታቹሁ የመጣው እናንተ ናቹሁ መጀመሪያ እነሱ ጋ የሄዳቹሁት።

አዎ ተፈረደበት ትግሬዊች ናቸው ጦርነት የጀመሩት ትል ይሆናል ። አንተ አማራው ምን አገባህ። የፈደራል መንግስት ይጨነቅበት እንጂ አንተ ምን አግብቶህ ነው ያንገበገበህ ። ኦሮሞው እንዳንተ አልተንገበገበም በዚህ ላይ ሕግ በሕግ ነው እንጂ የምታስከብረው በጦር አይደለም ያለበለዚያ የአሁን የአብይ ፋኖን ጦር ማስፈታት ትክክል ነው በለኛ።

አማራው በዚህ ላይ ሁለት አመት ወድ ትግራይ የሚሄደውን መንገድ ዘግቶ በግ ሲስርቁ ቪድዬ ተነስተው አይተናል። ያንን ምን ትለዋለህ።

አሁንም ከወልቃይጥ አልወጣም ትል ይሆናል መልካም ትግሬዎቹ መጥተው ሲያስለቅቁህ አታልቅስብን ነው ያልኩህ በቃ አበቃ ማለቀስ ቀድሞ ነበር።

Selam/
Senior Member
Posts: 18003
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ይህንን ካወቃቹሁ ታድያ ማን ጦርነት ቋስቁሱ አላቹሁ

Post by Selam/ » 06 Jun 2022, 20:13

Two woyanes playing ጢብጢቢ! :lol: :lol: :lol:
Ethoash wrote:
06 Jun 2022, 19:29

Post by Union » 07 Jun 2022, 02:02

አጋሜ አሽ

የአማራን መሬት ላይ በግዴታ ሰፍራቹ፣ ቀምታቹ፣ በአማራ ክልል በሙሉ ተሰግስጋቹ ወንጀል ፈፅማቹ፣ 27 አመት አማራን ስለዘረፍቹ፣ የአምራ ጥላቻ ስለተጠናወታቹ ነው እኮ አማራ የጠላቹ። ስለዚህ መሬታችንን ወራቹ የፌደራሉ መንግስት ሊወራቹ ሲመጣ የምንቃወምበት ምክንያት የለም። መንግስት ደግሞ የፈለገው ክልል መግባት መብቱ ነው። ይሄ የተንሸዋረረ አስተሳሰባቹ ነው ይህን ሁሉ መአት ያመጣባቹ።

የሰው ሀገር ወረህ ይዘህ ለምን ትወጉኛላቹ ብሎ ነገር አለ እንዴ። ሼም ምናምን የለም?

Post by Selam/ » 07 Jun 2022, 02:20

አመዳም ወያኔ vs. ደቃቃ ወያኔ: they discovered each other today. :lol: :lol: :lol:

union wrote:
07 Jun 2022, 02:02
[deleted] አሽ

Post Reply