ስለ እስክንድር ሳስብ ወደውስጤ የሚመጣው አንድ ሀሳብ ነው እርሱም ጩኸት እና ንግግር
.*****
እንደሚታወቀው ጩኸት እና ንግግር ይለያያሉ፡፡ መናገር ተረጋግቶ፣ አስቦ፣ ውጤቱን አስልቶ ነው፡፡ መጮኽ ግን አፍ እንዳመጣ ነው፡፡» እስኬ በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ዝም ብሎ የሚጮህ ይመስለኛል።
.*****
ነገር ግን ተሳስቷል። ልክ እዚህ ፎቶ ላይ እንዳሳየው ዝምታ እና መረጋጋት ከእስር ከተለቀቀ በኋላ አድርጎ ቢሆን ኖሮ ዛሬ እንደ ጀዋር መሀመድ ብዙ ሰው ንግግሩን በጉጉት የሚሰሙት ፤ መምጣቱን በናፍቆት የሚጠብቁት በሳል ሰው ይሆን ነበር
።
.*****
እስኬውን ግን ቁጭ አድርጎ የሚመክረው ፤ የሚያስተምረው ፤ አርቆ ነገሮችን የሚያሳየው ባለመኖሩ ይህው በአዲስ መልክ ጩህት ጀምረናል የሚል እንድምታ ያለው ጩህት በአሜሪካ ተጀምሯል። ውጤት አልባ ጩህት።

https://www.facebook.com/FirstTstever/